@ye.meryam.li:

አፎመያ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ  ቤተ ጎሎጎታ
አፎመያ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ቤተ ጎሎጎታ
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 01 June 2025 12:08:57 GMT
231941
30611
692
2978

Music

Download

Comments

gosdire1
ጎስ የድንግል ልጅ :
በጣም ይገርማል በተለይ አርጋኖን እና መልካ ሩፋኤል ቢጸለይ ተሰግዶ ቢተኛ በጣም ትልቅ ሰላም አለው በፈጣሪም ትልቅ መልእክት ይቀበላል ላለፉት 3አመታት የተጠቀምኩበት ጸሎት ነው ተጠቀሙበት ማርያምን👏
2025-06-02 08:50:53
185
ashenafishiferaw0
ash :
"መተት" ሀገራዊ ችግር እየሆነ ነው!
2025-07-31 13:15:49
1
samueleyobe4gmail
sam24 :
ተባረክ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
2025-07-17 19:08:28
2
teruyemekonn
teruye mekonn :
አርጋኖን ማታ ቢፀለይስ ይቻላል ወይ
2025-06-03 10:26:06
2
.2121043
ኤልዳ ጓል ዓጋመ :
ከፀሎት በኋላ ምን እያልን ነው የምንሰግደው 🙏
2025-06-02 15:42:58
10
fikirte.mekonin4
fikert_516 :
መልካ ሚካኤልን የት ነው የማገኝው ፕሊሰ እሩድኝ
2025-06-02 17:55:09
15
senta.geda
Sintayehu :
እንደዚህ እያስተማረ ነዉ እንግዲ ሀሰተኛ ሰባኪ ብለዉ ፎቶዉል ለጥፈዉት ነበር ሰሞኑን
2025-07-13 11:50:50
7
nardos1867
nardi :
ስንሰግድ ልክ እንደ ህማማቱ ነው የምንሰግደው?
2025-06-02 18:03:22
3
kasaneshi.teka
Kasaneshi Teka :
እዉነት ነው መምህራችን
2025-07-24 19:32:12
0
haymnot.abebe
Haymnot Abebe :
እኔ ፆለት ስግደት አርጌ ስተኛ በህልሜ ስጃበብነዉ እማድረው ተቃራኔ 😭😭😭😭 ስጃበብ እሚያባሩሩኝ እዳያገኙኝ ወደለይ ባይር ለይ እዣበባለሁ ቅጀት
2025-06-03 10:47:13
1
tsegaye_kiflu
Tsegaye Kiflu ☦ ☕ :
ለምን አንተን መተት አዘክ?
2025-06-02 20:47:05
0
senaiyt.senaiyt
Senaiyt Senaiyt :
እኔ በህልሜ የዉጪዉ በር የተኳኳ መስሎኝ ስከፍት ሶስት ትልልቅ ዉሾች ሶስት አነስ ያሉ ዉሾች ከኋላቸዉ ደሞ የሰዎቹ ልጅ አለ ከዛ በስመ ስላሴ ብዬ እኔ በቀኝ ወደ ክላሴ ገባሁ በግራ በኩል ዉሾቹ ግቢዉስጥ ገቡ በመቤቴ ከኔ የበሠታችሁ በልሱልኝ መምህር በንተ ት/ት ከብዙ ነገር ወጥቻለዉ እማ ፍቅር ትጠብቅህ🥰🥰🥰
2025-06-18 14:49:37
2
waymakers1
Waymaker :
ኢየሱስ የሚለው ስም ከበቂ በላይ ነው። 😎😎😎
2025-07-13 23:49:29
1
user3155607111432
ፈለቁ :
ምህር በህልሜ በተደጋጋሚእባብያሠድደኛልምንላድርግ
2025-07-06 20:04:52
0
bereket.endalamaw
Bereket :
ማታ እና ጠዋት ስንሰግድ ምን እያልንነው የምንሠግደው መምህር
2025-06-02 14:58:40
6
usernel2f4dvm2
usernel2f4dvm2 :
ኧረ ተስፋዬ ከኢትዮጵያህዝብ ላይ ውረድ
2025-06-03 09:06:52
1
sara619041
አለም ዘ ሩፋኤል :
መምህርየ የምወድህ ሽህ አመት ኑርልን❤❤❤
2025-06-03 18:06:16
5
roza.shege
ሮዚ የሩፋኤል ልጅ :
ሠላም ላንተ መ/ር ተስፋ ወደ አገልግሎትህ ስለተመለሰክ እግዛብሔር ይመስገን
2025-06-05 01:10:14
0
sirgte.silase
Sirgte Silase :
እኔነኝ ቲጫወትበኝ የማደረዉ ሴፍ ስላሴን አነባለሁ ታልተኝ ግን አይተወኝም 😢😢😢😭
2025-06-02 13:30:37
2
leensiinaanii
leensii naanii :
ine gin tselot saderk yibisibignal metfo hilm new mayew
2025-06-03 08:04:48
3
us79188612175
ejigayehu :
መልክ ተበልቶ ይፀለያል መምህር
2025-06-08 19:47:33
3
creator.search.ins44
iLove Myself :
እግዚአብሄር ይመስገን ሳልተኛ በፊት ሰይፍ ስላሴን አነባለሁ ሰላም ተኚቼ አድራለሁ ክብሩን እሱ ይውሰድ
2025-06-03 15:05:39
4
user5494022515344
ምእራፍ አንድ :
እኔ መንፈሱ ተጋልጧል ግን ሲታሰር ህመሙን አያነሳልኝም መተቱ ስለሚታደስ አልቻልኩም እግዚአብሔር ይሰርልኝ
2025-06-25 19:22:43
2
abiner1223
Abela peaceful 232323☦️ :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2025-06-02 20:03:07
0
user543493193
ex ghost :
መልካም መምህር አግዝያብሄር ጠኤና ይስጥህ አሺ አንስግዳለን
2025-06-02 13:42:38
6
To see more videos from user @ye.meryam.li, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About