@hana_yemaryam:

ሀና የማርያም
ሀና የማርያም
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 June 2025 08:00:52 GMT
227514
63253
2533
13354

Music

Download

Comments

haylegnawbogale
bete bete :
እንዴ ሞታ የለም እንዴ
2025-06-04 17:06:25
18
justince5
Hiwet :
እግዚያብሄር ይማርሽ
2025-06-02 11:08:31
321
kiyakiya045
kiya :
የኔ ውድ አታልቅሺ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እምነትሽ ያድንሻል እግዚአብሔር የኔ የሚላትን ነፍስ ነው የሚፈትናት ፅናታችን ትእግስታችን ምን ድረስ እንደሆ ምን ያህል አንደምናምነው ለማወቅ ሲል ይፈትነናል አይዞሽ
2025-06-02 08:33:42
57
user41332471212023
እናቱን ናፋቂ :
የኔ እንባ ይፍሰስልሽ እህቴ
2025-07-08 18:00:17
9
soker375
fikadu :
ትኖሪያለሽ ገና ፈታሪ እኛን ሊያስተምረን ነው ባቺ 🥰🥰🥰🥰
2025-07-13 20:11:34
0
ya.gabreal.liig
ya gabreal liig :
አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ አይዛሽ የድንግል ማሪያም ልጅ ፈፅሞ ይማርሽ
2025-06-02 08:20:57
482
user4399240100743
🌸betelehem :
አይዞሽ እህት ድንግል ማርያም ከነልጇ አለሁ ትበልሽ
2025-07-13 19:10:29
0
shitaye_getachew
shitayegetachew83 :
እመ ብዙሀን በምልጃዋ ትድረስልሽ አይዞሽ ትድኛለሽ ተስፋ አምላክ ነወ።
2025-07-13 19:46:03
0
user3249190539207
Chernet :
ፈፅሞ ይማርሽ
2025-07-13 19:24:24
0
user12999284650230
የልደትዬ ልጅ :
🤲🤲🤲እህቴ ስዉራ ማርያም ሂጂ ድነሽ ትመለሻለሽ🥰🥰እማምላክ ትማርሽ🤲🤲🤲
2025-07-13 19:08:55
0
user216203732344
እንዳለ ጉዱ :
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሸ
2025-06-08 06:21:18
38
user39389983013590yete
ይ ቴ :
የአለም መድሐኒትይማርሽ
2025-07-13 19:52:36
0
mastewalabtew
yemareyame negne :
egezabiher yemareshe
2025-07-13 18:15:04
0
s.a0866
s@ A :
እግዜአብሄር ይማርሽ
2025-07-13 18:14:48
0
user9996143488165
beti :
አይዞሽ የኔውድ እሕት የድንግ ማርያም ልጅ እያለ አንች ምንም አትኝም
2025-06-04 13:58:01
5
user5555676101487
መመካዬ :
የምረት አምላክ አለው ይበልሽ
2025-06-03 18:27:27
15
would.you.like1
ኤልሸዳይ121212 :
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ሁሉም ለበጎ ነው የመርገው ብቆይም መለፍ አይቃርም ለበጎ አርግው ለዝች አጭር ህዮወት ፍታና እግዚአብሔር በምርቱ ከችጋ ይሁን☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️
2025-07-13 17:44:26
1
abupakstan
abu pakestan :
እግዚያብሄር ይማርሽ
2025-07-13 20:05:56
0
27muluken8
Mulie tesis :
እግዚአብሔር ይማርሽ
2025-07-13 18:59:42
0
mahider126
ዘማሪት ማሕደር_ታደሠ :
የኔ ብርቱ አንቺ ለስንት ሰው ብርታት ነሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው❤❤❤
2025-06-02 19:24:10
8
abera.damtew1
abera damtew :
ማሪያም ትማርሽ
2025-07-13 19:18:08
0
efratab48
efrata@B :
@ya gabreal liig:አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ አይዛሽ የድንግል ማሪያም ልጅ ፈፅሞ ይማርሽ
2025-06-28 18:23:15
3
nigiste21it
nigiste :
አይዞሽ የኔ ጠንካራ ሴት እባክህ ጌታሆይ ክድህን ከአረያም ላክ ዉዴ ሁሉም ነገረ በእግዚአብሄረ ደና ይሆናል ጠክረ እቴ ቸሩ መድሀኒአለም ከአች ጋረ ይሁን
2025-06-02 19:27:24
5
.44596
ትንሿ ነኝየእናቴ ናፋቂ❤🌎👸🙇 :
የኔእናቴ እመብረሀን ትፈዉስሺ❤🥺
2025-07-11 10:18:18
1
diribanigus
diribanigu :
Egziabher Yimaresh
2025-06-06 18:07:57
16
To see more videos from user @hana_yemaryam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About