@fiyoriibentgetachw: #music #ethiopian_tik_tok #ethiopiamusic #habshatiktok #habashamusic #amharatiktok #amharamusic #tigraymusic #ertramusic #90s #90skids #90smusic #fy #fyp #foryou #foryoupage #viral #viralvideo #tiktok @✨🅰️𝗔𝗯𝗿𝗮𝗵𝗮𝗺🅱️✨ @.ᴇᴠᴀɴɢᴀᴅɪ🎧🍁 @fiyorii getachew

fiyorii getachew
fiyorii getachew
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 06 June 2025 19:13:13 GMT
172969
14651
195
936

Music

Download

Comments

typicalhabeshaa
Moሐa ጦቢያ🇪🇹 :
አብደላ ካኒው ልብስ ሹመት ቀሚስሽን ማለት አብደላ የሚባል ልብስ ቤት ነው?
2025-06-16 23:08:31
5
useruser766776
ክርስቶስ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ :
በየአዳራሹ ያሉት ራሳቸውን በነቢያት ማእረግ የሾሙት ራሱ እንዳንተ አልተነበዩም🥰
2025-06-07 11:55:58
188
samruk01
jojo :
የሸገርያን ዘፈን🥰🥰 ይመችህ dan 4 kilo✌️
2025-07-26 15:32:59
0
useammuuu14
ä𝑚ãř :
አንዱ አንቀፅ አንድ መፅሐፍ ነው እኮ wow 👌🤝🤝
2025-06-07 06:19:37
119
mt_ghion
Mengistu felege guihon :
በስራው ልክ እውቅና ያላገኘ #ነብይ
2025-06-08 06:22:23
46
yomelos4
yomelos :
እያንዳንዱ የግጥም ስንኝ የራሱ የሆነ ታሪክ አለው በጣም አንባቢ መሆኑን የሞት ረዳው በዚ ነው በጣም አሪፍ የታሪክ reference መሆን የሚችል ዘፈን ነው። it is not about 4kilio, it is all about Ethiopia
2025-06-08 05:17:32
15
alexwhnt17z
ዮቶር :
ይሄ ዘፈን እኮ አብይን ነዉ የሚያሞግሰዉ ወያኔን ደሞ ይሳደባል
2025-07-22 19:12:46
1
abebeworkineh559
Abebe Workineh :
ሁለተኛው ቴዲ
2025-06-08 08:45:09
66
ethiopia2047
Lij Abuki :
ደንን ገነ የሰማሁት ቀን ነበረ የወደድኩት
2025-07-17 18:29:18
0
user2518409763513
Aliyu Suleiman gumel :
what is the name this song
2025-06-14 11:38:42
0
hybrid_theory_1
Levi :
አሁን ካሉት ጥላቢስ ፖስተሮች የተሻለ ትንቢታዊ ዘፈን ለኔ 😏
2025-06-09 17:48:52
11
matiyaaaa2
matias ayele :
name of the music and musician
2025-06-15 00:29:42
0
hebtesayse1
ኢሱ ዘ ቀጨኔ መድሀኒያለም :
ጀግና የሆነ ዘፋኝ ነው ብዙ ሰው አልተረዳውም በዛ ላይ የትልቅ ቤተሰብ ልጅ ነበረ ለጥበብ ሲል ነው ዋጋ እየከፈለ ያለው
2025-06-12 18:33:00
3
user2416004492030
መድኅኔን :
የት ነው የጠፋው ግን ዳን አድማሱ
2025-06-11 16:13:15
1
solomon.jarso
Utopia :
እኔ የአዲስባ ልጅ ሳልሆን ለምን ሙዝቃዉ ከኔ ጋር resonate ያረጋል🤔
2025-07-17 14:58:04
1
user286130957983
useralnreya :
ሐማሴን መቼ አወካቸውና
2025-06-07 19:01:24
0
sabamekonnenw
አቤቱ በመንግስት አስበኝ አሜን🙏 :
የዚህ ልጅ ዘፈን ልክ እንደ ቴዲ አፍሮ ግጥሙ ትርጉም አለው👍👍👍
2025-07-13 14:38:02
1
laptoponline3
🇪🇹ET LAPTOP :
እንደትሩ አማሴን
2025-06-07 08:06:57
0
3alleva
𝓮𝓭𝓮𝓷 :
ትንቢት የሆነ ዘፈን😢
2025-07-08 08:57:03
5
fattysmith17
fati :
ዳና ጀግናው ምርጥ ሙዚቀኛ ሁሌም የአዲስአበባ ልጆች እንወድሀለን❤❤❤❤❤
2025-06-15 14:34:51
2
user456519307
ወገን :
ዳን አድማሱ ❤
2025-06-07 12:57:40
8
molata.mk
ABUTA MK :
ዳን የሚመቸው
2025-07-24 07:05:49
2
pawlos.berhane
pawlos :
ወይኔ ትዝታዎቻችን ተነጠቅን
2025-06-07 10:13:25
2
51.0.40
🥾muba 👑🐇⚽️ :
4 ኪሎ እኔ የፋኖ ልጅ ነኝ👑👑👑
2025-06-07 04:15:04
4
abugida.laptop.deskt
አቡጊዳ :
አይ መቃጠል ከተማችንን አስረክበን እሪ በከንቱ ሆነ የኛ ነገር አይይይይይ
2025-06-07 20:42:57
4
To see more videos from user @fiyoriibentgetachw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About