@zemafiker: Replying to @je74331

Nafkot Natu
Nafkot Natu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 June 2025 16:27:14 GMT
495861
19179
715
2138

Music

Download

Comments

mam013273
Mohammed hamza :
ማነን እንደምናፍቅም አላቅም ግን እምናፍቀው ሰው አለኝ
2025-06-08 08:13:44
179
user9104786136879
Mf :
እኔ የአስቴርን መዚቃ የማይወዱ ሠዎች ይገርሙኛል።!!
2025-06-09 15:27:17
122
nani.love92
❤️❤️ላይፌ አሱ ብቻ 💞💞❤️❤️ :
የ አስቴር ዘፈን ፋርማሲ ነው መሸጥ የነበረበት medsn ነው
2025-06-13 17:50:16
2
wetrusetgod
አይኑ :
ምን እንደሚናፍቀኝ ምን እንደሚያንሰፈስፈኝ አላቅም።ኢንትሮውን ስሰማ ሜሎዲ ግጥሙ ያልኖርኩትን ናፋቂ የምሆነው ሳ!🥰🥰🥰🥰
2025-06-08 05:24:39
85
amansis399
amansis399 :
ድሮ ድህንነት የማይታወቀን እንደዚህ አይነት ሙዚቃ እያዳመጥን ስለ ፍቅር ብቻ ስለምናወራ ነው ።አሁን ፍቅሩም ሙዚቃውም የለም ።
2025-06-24 08:01:41
16
naolali
Naol & Enana🥰 :
ማረሚያ ቤት አስቴርን ፈውስ ነበር የምንላት 🥰ልክ የሷ ዘፈን ሲከፈት ታራሚው እንዳለ ሞንታርቮ ስር ዱቅ ብሎ በትዝታ ወደ ዃላ🤔🥰😍
2025-07-02 22:44:07
6
user44784596244826
No name2933 :
የሁዋላ ማርሽ ላይ አረግሽኝ
2025-07-08 17:42:22
12
socratesisback
Socrates is back :
እውይ መከራዬ ባንዴ ሙዴ ሚቀያየረው ነገር የሙዚቃ መሳሪያው ቢረዝም ሰውም አልሆን 😌
2025-06-07 18:33:19
46
petros.bezabih
Petros Bezabih :
ለዚህ ትውልድ በሃኪም መታዘዝ ያለበት ሙዚቃ
2025-07-03 19:11:43
1
selam2181
selam :
የሚናፍ ቀኝሰው አለኢሄን ሙዚቃ ስሠማ
2025-07-23 16:42:00
1
fitsumd101
Fitsum :
title description lay gn lemn attsfulnem endzi setleku ....eshi ahun someone tell me
2025-06-26 16:15:41
1
tigistkume
tigistkume :
ዘፈን በቃን ብለን ነበር ፈተናችን በዛ🥺 የዘንድሮው ጉዞ ያለፅሎት ከብዷል!!!!
2025-07-07 18:38:03
4
messay980
messay :
አስቴርን ስሰማ የማላቀው ስሜት በቃላት ሊገለፅ የማይችል ምትሀት ይሆንብኛል
2025-06-07 17:13:46
92
fancy2123
Fancy🧿 :
ምን አረጊ ነው እምትይኝ ኧረ ልኑርበት 😭😭😭😭
2025-06-08 12:45:51
7
abugidabrandtube
yonatan assefa haile :
ምን አስጠበቅሽ?
2025-06-07 21:27:12
1
mekdi1986
Mekdi1983 :
ጭንቅላቴ የራሱን ክሊፕ ይስራብኛል ስሰማው
2025-06-22 21:33:01
10
bezawit412
bezawit412 :
አስቱካን እኔ እንደምወዳት የሚወዳት ያለ አይመስለኝም ነበር ግን አንቺን ሳይ እኔማ አላቃትም አልኩ 🥰🥰🥰
2025-06-07 17:51:06
5
jamrock1805
የድንግል ማርያም ልጅ :
የሙዚቃ ንግስቷ አስቱካ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 እረጅም እድሜ ተመኘሁላት🫶🫶🫶🫶
2025-06-07 16:38:09
13
minda.eshetu
Minda eshetu :
ይገባሻል ላንቺ ይመጥናል💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
2025-07-05 12:15:30
1
kidi161924
kidi161924 :
እኔሰ ክርምቱ ሙዚቃው ማንን ይሆን የሚያሰናፍቀኝ
2025-07-12 02:59:26
2
fikirseni5
My name :
ስሜቱን ለመግለጽ ይከብዳል ? አስቴር ግን ትለያለች 😍
2025-06-22 19:45:44
7
esmaaeilll
esmaaeilll :
በምርቃና ደግሞ ብሞክሪያት ትለያለች
2025-06-09 17:40:16
13
ahmedabdi870
ahmedabdi870 :
ማን ነው ይሄን ሙዚቃ የሰራላት? የሚገርም ስራ
2025-07-18 19:30:31
1
eyerusalem.tamira
Eyerusalem Tamirat :
ዉይይይይይ
2025-07-05 20:34:25
1
solomonsol4232
solomon abera :
አስቱ አንቺ እኮ ትለያለሽ
2025-07-16 14:29:11
1
To see more videos from user @zemafiker, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About