@ebc.sport0: ሲዳማ ቡና ሻምፒዮን ሆነ ********************** በኢትዮጵያ ዋንጫ ፍጻሜ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል። በአዲስ አበባ ስቴዲየም በተደረገው ጨዋታ ሀብታሙ ታደሰ እና የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አጥቂ መስፍን ታፈሰ የሲዳማ ቡናን ግቦች አስቆጥረዋል። #ebc #football #ebcdotstream #wolaita #dicha #sidama #ethiopianfootball
EBC SPORT
Region: ET
Sunday 08 June 2025 15:22:00 GMT
Music
Download
Comments
semayat sada :
ወላይታ ትልቅ ሀገር ነው። ይሄንን ማወቅ አለባቸው ፌደሬሽኑ ለምን ጨዋታው ከኢትዮጵያ ውጭ አልሆነም
2025-06-09 12:35:50
2
Ab ዲቻው🇧🇪 :
ዳኛው ዜሮ ነው።
ውጠቱ መመርመር አለበት
2025-06-09 04:09:42
15
Walia Man :
dedebe
2025-06-10 20:27:20
0
Roba Balcha Bulcha :
ፌዴሬሺኑ ምንም አይነት ችግር አልነበርበትም የበላይ አካል ቀድሞ ችግር መኖሩን ካወቀ ቶሎ ማሳውቅ
2025-06-09 05:17:14
18
Ayepower :
በዝች ሀገር ተስፋ ያልቆረጠ ካለ እሱ ጀግና ነው!
2025-06-09 11:43:40
13
betiy mesfin :
ለባ ከመሸቱ 4ሳዓት ውሳኔ ይተላልፋል
2025-06-09 04:52:45
12
Adimasu :
leba hula
2025-06-09 08:50:09
4
Tesfayepdc :
እውነቱን ነው የቀድሞ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ የመዳውን ዳር ዳሩን ትታችሁ መሀሉን እረሱት ያለው ታውቆት ነው።
2025-06-09 19:48:32
2
Gezahegne Gensa :
ሁሉም ነገር ልክ ማለት አይደለም
የበላይ አካል ቀድም ብሎ አራት ወይም ሦስት ቀን እያለ መናገር አለበት ደጋፊ ብዙ ዉጪ ወስጥ ከገባ ቦሐላ መናገር ልክ አይደለም !!!!!!!!!
2025-06-10 09:32:53
0
የሲሐም አባት :
በትዕዛዝ ነው ስታዲየሙን የዘጋነው ብለህ ግልፁን መናገርህ ጥሩ ነው
2025-06-09 16:36:11
3
JO M27 :
እባክህ አንድ ጥያቄ አለኝ
ለምን ከሳምንት በፈት
ለማሳወቅ አልፈለጉም ???
2025-06-09 04:30:28
3
alexman2855 :
kapit😡😡😡😡😡😵😵😵😵🤭🤭😱
2025-06-09 04:46:24
2
Mark muller :
እግዚአብሔር ይፍርድ ኢትዮጵያ እግር ኳስ አይችልም
2025-06-10 10:14:29
1
water :
የውድድር ቀን እና ሜዳ መቀየር ይሻል ነበር።ወደ አዳማ ወይም ድሬዳዋ ቢሆን።ለማንኛውም ይቅርታ ጠይቁ።ሰው ሞቷል።።
2025-06-09 05:32:50
2
user4555703411959 :
corrupted federation
2025-06-09 10:02:16
3
Mustefa Mohammed :
የፌዴሪሽኑ ዝግጅት ጥሩ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-06-09 04:51:00
3
prophet eyu chufaa :
ለወላይታ ሕዝብ ያሳያው ንቀት ዋጋ ያስከፍላል ።
2025-06-16 09:40:56
1
Akililu Oche :
leba hula
2025-06-12 19:24:11
1
Apostolic Man :
ye ahiya lij
2025-06-09 19:33:53
1
Dibo :
ለምን ጨዋታ ቀን እንድቀየር አላደረክም
2025-06-09 09:31:59
1
Habite habite Ha :
lebochi
2025-06-09 07:46:56
1
@Gech English 2121 1212 :
kebitoch
2025-06-09 07:27:13
1
ፍቅር ያሸንፋል :
ህ
2025-06-09 19:19:45
0
elsa@ottawa :
0000
2025-06-11 14:04:03
0
tata :
ችግራቹን መርምሩ አታስምስል ሚዲያል ????????
2025-06-10 23:49:29
0
To see more videos from user @ebc.sport0, please go to the Tikwm
homepage.