@remi1007: #remi1007 #betelhemdagnachew

remi1007
remi1007
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 08 June 2025 17:13:16 GMT
536029
26562
885
4015

Music

Download

Comments

wondemuge
A N :
እንደዚህ አይነት ዳንስ ከጠፋ በኋላ ነው ኑሮ የተወደደው
2025-06-08 18:08:19
1063
serke28
serke Birhanu :
ወይ ጉድ አንቺ አንቺ ቤቲ ነሽ
2025-08-02 18:03:18
1
malka.man5
Malka Man :
እሷ ለዘፈን እንጅ ለፖለቲካ አልተፈጠረችም ያለ መክሊቷ ገብታ የምታቦካ
2025-08-03 17:21:21
0
ashenafichikssa
ashenafi :
አይ ቤቲ ይህንን ከመሰለ ጥበብ ወደ መጥበብ 🤔
2025-06-09 04:57:03
276
user8581574083151
የስውሯ ማርያም ልጅ ድንቁ ፈይሳ :
የመለስ ይሁን ያ መልካም ዘመን? አንጀቴ ተላወሰ አይኔ እንባ አቀረረ ሆዴ ባባ ስንቱን አስታወሰችኝ ኤጭ!!!!!
2025-06-09 05:14:15
157
solomon3560
ሰብ ሕልና ኹን ። :
የዛሬ 26 ዓመት አስመራ በሙሉ ካፌዋች እንደ ጉድ ተሰማ ይህ ሙዚቃ 🥰
2025-06-08 18:42:58
155
user4044349196654
user4044349196654 :
ይሄ ግን ዳንስ ነው የምልክት ቋንቋ?
2025-06-10 19:42:44
43
keberom33
keberom33 :
ችነማ
2025-06-08 17:27:23
20
wedipawlos2
ትምበል ከዛብ :
እባክህን ሙሉ ዘፈኑን ላክልኝ እክህ
2025-08-03 11:16:03
0
buraviva2
bura viva :
አረ እነዚ ዳንሰኞች የት ደረሱ 😏😏😏
2025-06-09 05:20:34
18
remi1007
remi1007 :
90's ላይ እኮ ተዘፍኖ ያልተወደደ ሙዚቃ አልነበረም። ይኸው እድሜ ሰጥቶን አሁንም እየተዝናናንና እየተመሰጥንበት ነው።
2025-06-09 00:19:40
71
hibo_g2
Hibo :
Is she alive now
2025-06-12 03:20:44
1
kokeb__semay
kokebsemay :
እንደዚህ አይነት ዳንስ ከጠፋ በኋላ ነው ኑሮ የተወደደው
2025-06-08 19:12:25
23
real.amhara.tamgneh
አሞራው Real. 🦅 🎭 💪 :
ሙዚቃው ይሻላት ነበር 🎶🥰 አውን ፓለቲካ ከምታቧካ🤣
2025-06-08 18:34:23
117
haileyesus08
haile1919 :
ጎረቤት ቤት ነበር ያየሁት 😘
2025-06-08 17:36:45
52
selamawit.mersha
Selamawit Mersha :
ቅዳሜ ገበያ ናት እንዴ????
2025-06-08 20:06:18
17
user5202781579008
user5202781579008 :
በስራም አስታውሼ በረፍቴም አስታውሼ እያለ ይቀጥላል አረ ወዴት አላችሁ 90 ዎቹ ዘመን ልጆች 🥰🥰🥰
2025-06-09 19:47:00
24
hailu1980
hailu1980ሀይለጊዮርጊሥ :
ድሮም ሾካካ ነበረችዴ
2025-07-17 16:12:57
0
yeadonienat
yeadonienat :
ዘፈኖቿ ኮ ምርጥ ናቸዉ ፓለቲካዉ ቢቀርባት😂😂😂
2025-06-09 15:23:03
3
lul.keyh.bahri
ጉስማጥ :
መን ኢያ ስማ ተሓበብር?
2025-06-08 22:28:40
3
leyu387
Edel :
እንዴ ቤቲ ናት? 🤣🤣🤣 እኔኮ በቅዳሜ ምድር ጉሊት እንሂድ ከሚለው ወጪ ዘፈን ያላት አይመሰለኝም ነበር 😂😂😂😂😂😂
2025-06-09 23:24:17
3
2016habesha
Habesha⚜️ :
ሰኞ ገብያ ሳታብድ በፊት ይሄን የመሰለ መስታወሻ ሰርታለች ለካ😁
2025-06-08 21:57:15
25
nina2onlineshopping
Nina SHOP :
ይሄን ዘፈን ለአቅመ ምንም አልደረስንም ነበር ምን ሆነን ነው ልባችን የሚደነግጠው ይሄንን ስንሰማ
2025-06-09 14:29:57
33
user5462372754461
Abeyanw :
ዳንሱ ላይ በእርምጃ መለካት፤ አዙረኝ አታዙረኝ፤ማካሪና ማካሪና… የሌለ ነገር የለም። ደስ ሲል!
2025-06-10 23:36:47
7
maya.amanmark
Michael :
😂😂😂 ከዚህ ዉጭ ምንም የረባ ሙዚቃም ሆነ ዳንስ ያለ አይመስለኝም ነበር። መልካም ጊዜ
2025-06-09 05:43:30
35
To see more videos from user @remi1007, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About