@bekijc0: ተስማማ😂#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #leget #protestant @ፈለገ አትናቴዎስ

bekijc0
bekijc0
Open In TikTok:
Region: US
Monday 09 June 2025 00:55:55 GMT
13770
1310
194
558

Music

Download

Comments

emmi.degu1
Emmi.degu :
ስላልገባው እኮ አይደለም እያጣመመ እንጂ
2025-06-09 16:49:03
78
zerubekele09
zeru bekele :
የዝሙትና የግልሙትና እንዲሁም የደቦ መንፈስ የተወጋ ይሁን
2025-06-09 06:42:47
53
bekind75.k
𝕪 𝕠 𝕟 𝕒 𝕤 ✝️ :
ደለበበት በዚ ተረት ት/ት
2025-07-20 11:10:24
0
designed_by_god
Designed_by_God :
6ወር የከረመ ጠላና ፍሬዎቹ 🤣🤣🤣🤣
2025-06-09 05:41:14
41
user680568195
ጉድ አየሁ ልጅ ነኝ የእየሱሲ :
ጌታዬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ 🙏🙏ወደት እየሄደነው ግን ፈለገ?🤔🤔🥺🥺🥺
2025-06-09 08:28:30
8
helina8920
እየሱስ የዳንኩበት ስም :
ውዴ ውሓ ጠጣ እስኪ ወይ ጉድ ተምታቶብሐል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-06-09 08:39:37
3
jimmy_berea
jimmy_berea :
😂 ቤኪሻዬ እንመለስባቸዋለን በ አዲስ መንፈስ።🥰🥰
2025-06-18 02:24:53
3
user5840075081111
beza beyene :
ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል 🥰🥰💪💪
2025-06-13 16:27:45
4
matiwos_a_tewahido
Matiwos Amare Tewahido(አናሜሲስ) :
ብቻ የሚለው አጋንንት ነው
2025-07-18 10:26:02
0
sebletadesse821
sebletadesse821 :
aganitammm
2025-06-09 16:14:42
0
fafizema
Eph Rem :
የጠቀስከውን ጥቅስ ሙሉውን ብትለው እኮ በማመናችን ብቻ የዘለዓለም ህይወት እንደምናገኝ ይናገራል ተይ እንጂ ፈሌ😂
2025-06-09 08:05:33
3
user9204311672804
sara :
እኔ ማዝነው አንተን ተከትለው ካንተ ጋር ለምተፉቱ ነው 🥺
2025-06-11 08:07:12
1
meseretgetachew42
ኢየሱስ ይመጣል🙏 :
ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
2025-06-11 12:57:56
1
eyob.ayub5
Eyob Ayub :
ለራሳቸዉ ሳዪገባቸዉ ሌሎችን ለማስረዳት ዪሞክራሉ
2025-06-10 17:26:09
1
sola_fide1
Amañ✨ :
ያመዋል እንዴ🙄🙄🙄
2025-06-09 09:00:36
3
user61880823021401
ሪታ :
ይሁን እሺ ግን ስራው ምንድነው ዝሙት ነው ፈለገ መሀመድ ግራ ገባህ በቃ😂
2025-06-09 13:50:40
1
binikine
Bini ቅኔ :
እንዳሻው😂😂😂😂
2025-06-10 18:36:47
1
hailegnawww
haile24 :
የትኛው መልካም ስራ ነው ያለን ግን ቆይ...ያውም ኢትዮጵያዊ ሆነን..? 😁😁😁 ለጓደኛችን ለጎረቤታችን የማንተኛ ክፉዎች አይደለን እንዴ እየተዋወቅንማ አንካካድም።
2025-06-10 02:19:48
1
abraham5148
Abraham :
አንደኛው ፈለገ የዳነው በጸጋው ነው ሀለተኛው ፈለገ በስራ ነው ይላል እርሰ በርሱ ለራሱ ይጋጭበታል አቆም የለውም 😂😂😂
2025-06-10 00:34:40
1
mesi50162
አትደንግጡ👈 ቤዛ ኢየሱስ ብቻ ነው :
ኧረ ተቸገርን🤣🤣
2025-06-09 09:07:58
1
mafisifu
Meiraf :
ከራስህ ጋር እንኳን አልተግባባህም😳😳😳😳😳
2025-06-09 10:34:36
1
masidaribe3
Masi :
ኧር ወይኔ በአንድ ምለስ ሁለት ንግግር🤣🤣🤣
2025-06-09 08:57:36
1
habtudemessie3
habtudemessie3 :
ፈለገ እራሱን ፈልጎ ሊያገኝ አልቻለም።
2025-06-22 18:27:45
0
apostolic_yohannes
Jo ኒ :
እሺ ዮኒ ይቅርታ ጠይቋል አንተ መች ነው ትክክለኛ ውን ለይተህ ይቅርታ የምትለው
2025-06-09 17:50:17
0
yabu.......y
yabu :
ህዝቡን እንደዚህ ሊያወዛግብ ነዉ አ መልካም ወጣት ተመዝገቡ የሚለዉ???😂
2025-06-11 09:26:06
0
To see more videos from user @bekijc0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About