@khay.a_: ደግሞ ለጨዋታ ነዉ😂🫶:: #ethiopian_tik_tok #viralvideos #fypシ゚ #funny #fypp

የ ካያ ቤተሰቦች🫶
የ ካያ ቤተሰቦች🫶
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 June 2025 21:03:42 GMT
886858
74610
1212
24108

Music

Download

Comments

k_z_m_74
ꀘ꒐ꋊꍌꁴ :
የማታሳድጉትን ልጅ አትውለዱ!!
2025-06-11 03:23:45
6334
emuyeliyu3
emusha :
ይሄማ የነሱን ብር ወስደህባቸው መሆን አለበት 😂😂
2025-06-11 06:31:10
7362
yishakadmaasu
isaac :
እርስዎ በእነሱ ቦታ ቢሆኑ ምን ያደርጉ ነበር see all ...
2025-08-01 21:04:57
1
berry2721sally
Berry salayesh :
እኔ አልፋታ ስትለኝ እጇን ይዤ እሮጥኩ እንደውም ይዤሽ ነው እምሄደው ስላት እማዬዬዬዬዬዬዬ እያለች ጮህች 😂😂😂😂
2025-06-11 08:47:28
2740
ekramlove0
ekram flower🌺🌺🌺 :
ችብስ ከገዛሁማ አላሙዲን ነው ምመስላቸው 🤣🤣🤣
2025-06-11 09:14:57
1489
finasenai
Finasenai :
አንድ ቀን ወይ እኔን ወይ እነሱን መኪና ይበላናል😭እንዲ ስንሯሯጥ
2025-06-11 10:48:02
1119
abu__26zear
abu_Zear26 :
አንተ ማ አባቷ ነህ ሮጠች ኮ😁
2025-06-11 07:27:02
712
bisrat2035
BISRAT :
በኩርኩም መጠየቃቸውን ነው ማስረሳቸው
2025-06-11 05:53:34
464
user5840075081111
beza beyene :
ኢየሱስ 🥰🥰
2025-08-01 19:43:53
1
one.daye32
One Daye :
እኔ መንገድ ከፍቅረኛዬ ጋር መሄድ ደበርኝ እኮ😂ከጀለስክ ጋር ስትሆን ታባራለክ😂እሺ ከእሷጋስ😢
2025-06-11 05:50:16
946
amirhussen1ab
Aᴍɪʀ✰Hᴜssᴇɴ :
ምናለበት ለሀገርህ እንደዚህ ብትሮጥ😂😂😂
2025-06-11 04:01:27
304
saniyajhvggyu
sweet🍬🍬 :
እኔ sweet ነኝ🤗🍫🍨🍨
2025-08-01 15:06:19
1
meseret.desalegn1
Meseret Desalegn :
ውይ ሲያሳዝኑ ትምህርት መማር ሲገባቸው ፣ በዚህ ሰዓት ማጥናት ሲገባቸው የለት ጉርስ ፍለጋ የወጡ ናቸው 🥺
2025-06-11 10:19:25
158
dear_chocolat12
🥤🍫ᴄʜᴏᴄᴏʟᴀᴛᴇ🍫🥤 :
አረ መንገድ ላይ ልብሳችንን አውልቀው እንዳያዋርዱን እየፈራው ነው😭
2025-06-11 06:37:52
154
temesgn121921
jojo :
ኧረ የሌለ ነው ሼም የሚያሲዙት ሰው ደግሞ ደርሶበት የማያውቅ ይመስል እንዴት እንደሚያፈጥብህ
2025-06-11 09:56:54
125
dahilak24
..... :
ገና ምን አይተህ ሲያድጉ ሃንግ ነው 🤣🤣🤣
2025-06-11 07:12:44
299
tesegenesis7
GENESIS :
deport them back tigray
2025-06-11 13:30:51
10
feysel.ahmed0
Feysel :
ደሞ እጅ የሚስሙት ነገርስ 😭
2025-06-12 19:19:43
15
oro1776
ማን ልበል :
አንድ ብር ሳልይዝ እንደዛ ዘንጫ በ22 ጎዳና ለሁለት አፈፍ አላረጉኝም ላለቅስ ነበር
2025-06-12 10:36:04
15
miss.chocolat48
miss🍫🍫 chocolate🍫 :
ቁንጥጥጥጥጥ ማድረግ ነው ከዛ አጠገብህ አይደርሱም 😁
2025-06-11 06:30:57
39
dj_beky_man
Dj_Beky_Man :
እባካችሁ ለአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተተኪ አግኝተናል 👌👌
2025-08-01 14:22:47
2
abela1608
@abela-16 :
እመን በቃ ያንተናቸው😂😂😎
2025-06-11 08:30:18
86
zelalmdesta7
Zola :
ከቸከስ ጋ ስትሆንማ ያዋርዱሀል 😂
2025-06-11 06:40:59
90
hatina_2030
በለጡ :
Annabelle ነኝ ኢትዮጵያ መጥቻለሁ 😈
2025-06-11 13:38:32
2
bebaye11m
🃏 :
በኩርኩም አትላትም 😑
2025-06-11 06:50:10
19
To see more videos from user @khay.a_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About