@sheromeda188: #ethiopian_tik_tok #viraltiktok #ጥላሁን-ገሠሠ-አካል አይንሽን1975 #Sheromeda188Youtub #cupcut #habesha_tik_tok #MusicLover #Ethiopianoldmusic #ሙዚቃ #የድሮ_ካሴት_በቴፕ_ሽሮሜዳ_ብቻ #ዳሜሮሽ_ርቅፍ❤ቻብ❤

Sheromeda
Sheromeda
Open In TikTok:
Region: NL
Wednesday 11 June 2025 05:51:07 GMT
128336
3187
74
1184

Music

Download

Comments

user58258031156620
Tebrek :
በነገራችን ላይ በአንድ ወቅድ በጥላሁን ተከስሼ ነበር ነገር ግን ፍ/ቤት አልፈልገውም ነበር ያለው ፍ/ቤትም ሳይመጣ ቀረ ምርጥ ሰው
2025-06-12 09:14:43
6
whyme5958
WhyMe? :
የሄንን ዘፈንና ውብ አይናማን ካልተሳሳትኩ ጋሼ ጥላሁን አንዳንዶቻችን ልናውቀው በምንችለው የግል አጋጣሚው በመነሳት ፃፉልኝ ብሎ ነው በትዕዛዙ መሰረት የተፃፈለት።
2025-06-11 06:02:05
4
jemal.amer
Jemal Amer :
ሌሎችሞ ካሉህ
2025-08-03 19:57:52
0
hanankm5
🎀የገበሬ ልጅ ሸዋዬ☘️ ገጠሬ🦋 :
ክብር የኢትዮጵያ እንቁ ሁሉም በልባችን ትኖራለህ እንኳ የድሮቹሁ የአሁኑ ትውልድ ውስጥ አትጠፋም ነፍስህን በገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏
2025-06-11 07:56:11
7
dehabtibebe
Dehab 💚💛❤ :
አባቴን የሚያስታውሱኝ ዘፈኖች ናቸው ❤❤❤❤❤
2025-06-17 12:42:25
2
vaasa33
Finland🇫🇮 c.s💻📡 :
ይህንን ዘፈን አበጋዝ ክብረዎርቅ ሺዎታ እንዴት አድርጎ rearrange አድርጎታል።🔥
2025-06-11 20:21:06
1
teddi.kebedet
Teddi Kebedet :
አይ ጥልሸ
2025-06-11 12:42:32
0
yitshakelkayam
መልካም ሰው ከኢየሩሳሌም :
እጅግ በጣም ከምወደው አንዱ የጥሌ ዘፈን ነው ሽሮሜዳዎች ከልብ እናመሰግናለን 👏👏👏👏
2025-06-12 12:29:53
1
jemal.amer
Jemal Amer :
ሙሉውን
2025-08-03 19:57:19
0
buze7844
buze :
እኛ ቤት የጥላሁን ካሴት የወጣው ሁሉ ይገዛል አባቴ በጣም አዳማጩ ነበር እኔም ተጋባብኝ
2025-07-31 18:41:18
0
seble831
seble :
የዳቴሏ ነገርስ🤔🤔
2025-06-11 11:45:37
1
b71995
b :
1974 ነው የወጣው
2025-06-12 06:14:46
1
alegeeor5pu
Be wise :
ዜማ ግጥም ቅንብር ሙዚቃ ማን እንደ ድሮ
2025-06-12 11:26:38
0
admasbelaynehniga
admasbelaynehniga :
ይሄን ዝፈን ስሰማ ዝም ብሎ ደስ ይለኛል
2025-07-15 22:08:07
0
nazely73
Nazly konjo :
መቼም የማይረሳ ❤❤❤🥰🥰🥰
2025-06-11 13:11:42
0
bettymamo44
ቤቲ ነኝ የዕድል እናት 👩‍❤️‍👩💃 :
አይ ጥልዬ ትዝታ ብቻ ቀረን 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2025-06-12 04:36:37
0
nadewshumey
Nadew Shumey :
🥰🥰 mote baynor 😪😪🙆🙆🙆🙆
2025-06-12 01:37:52
0
meseret.30
Meseret :
ዉድ ሰፈሪ እትብቴ የተቀበረብሽ እወድሻለሁ ሽሮሜዳ
2025-06-11 14:55:43
0
mehret6
𝓶𝓮𝓱𝓻𝓮𝓽🤍 :
old is good🎧🎶🔥❤️
2025-06-17 16:56:18
0
osmanabdulaziz7
Osman Abdulaziz :
ጥላሁን ገሠሠ እና ተስፋየ ለሜሳ በጣም የሚዋደዱ የማይለያዩ ጓደኛሞች እንደነበሩ ይነገራል
2025-06-11 14:18:38
1
bezawitngus
Joanna :
ኡፈይ❤🔥🔥🔥🔥🔥
2025-06-12 07:30:40
0
liaasmelash8
BLUE Bali :
ከምወደዉ ዘፈኖቸ ዶ/ርኣርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ትዉልድ የማይረሳህ የኢትዮጲያ የሙዝቃ ንጉሥ❤
2025-07-01 21:44:47
0
selem_1984
user4387650352023 :
እማይተካ ሰው
2025-06-29 04:52:34
0
sara...keborena3
ትግሥቱን ሥጠኝ :
የፈጣረያለህ የቆየነዉደ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-12 16:17:25
0
user33620363717426
Tubilo :
በ70ዎቹ የሬድዮ ዘፈን ምረጫ dominant music ይኸ ነበረ።
2025-07-24 15:17:46
0
To see more videos from user @sheromeda188, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About