@lovedface: ኢየሱስ ዳግመኛ የሚመጣበት አመት ስሌት - ክፍል 2

Lovedface የተወደደ መልክ
Lovedface የተወደደ መልክ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 June 2025 10:48:38 GMT
38369
2849
189
1615

Music

Download

Comments

surafelsure2
🍁𝙨𝙪𝙧𝙖𝙛𝙚𝙡🍁 :
የጆቫ እምነት ተከታይ ናቸው
2025-06-12 05:12:42
3
faith.l12
bina :
በዉጪ አቆጣጠር ነዉ ወይስ በኢትዮጲያ አቆጣጠር?
2025-06-11 14:30:49
14
kaayyoo.kabbadaa
kaayyoo kabbadaa :
AD means after death malat hono Iyale 30 layi nawu yamota yamilo agalalats indenawu wagan
2025-08-01 02:20:53
0
akiya7361
akiya🌸 :
በትክርስቲያን ይንተቃል ማለት ምን ማለት ነው? አስረዱኝ
2025-06-25 16:58:02
1
john17.21
One :
ስለ ወራቶቹና አ.ም ያልከው ከዚህ የመጽሃፍ ቅዱስ ክፍል ጋር አይጋጭም? - “ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም።” — ማቴዎስ 24፥36
2025-06-11 20:55:30
4
solomon03857
official serv Solomon :
መልካም ገለፃ ነው ግን ቀላል ጥያቄ እንደ እሮፒ አቆጣጠር or ethio?
2025-06-11 15:08:28
1
andu801
Gospel Singer ANDUALEM ASEFA :
መጽሐፍቅዱስን ስታጠና HGL interpretation ተጠቀም ። H= Historical G= Grammatical L= Literature ቅዱሳት መጻህፍት በስነ ጽሑፍ ስልት ይለያያሉ። ራዕይን በምተረጉምበት መንገድ ሉቃስን አተረጉምም።
2025-06-11 20:29:28
3
mokeonline7game
@Mk Online መዝናኛ :
ግልፅ ነው በደንብ ተረድቼሃለው ይሄ ትምህርት በጣም ያነቃል ::ሲጀመር ክርስቲያን ሁሌ የተዘጋጀ ነው 🥰🥰🥰
2025-07-19 01:06:56
2
addis_143
Addis Love Jesus!!! :
gin beman akotater new GC or EC?? biyans enegnin ley bro
2025-07-30 17:37:00
0
yishurun1
yishurun :
400 የዝምታ አመትስ
2025-06-11 17:06:22
1
abina_ye_jesus
🔥🧎🏽‍ናዝራዊው🔥🧎🏾 :
tsega yibizalih wondimiyewu🔥🔥🔥🔥❤
2025-06-11 11:19:30
1
abrham1732
ABRHAM :
ተባረክ ወንድሜ በጣም ጡሩ ገለፃ ነው። አሁን አሁን የሚሆነውን ነገር አስተውለን ከሆነ የሚቀረው ነገር ንጥቀት ብቻ ነው " ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 13:11)
2025-06-11 18:55:49
3
richmaneyu
Rich Man Eyu :
ትክክለኛው አቆጣጠር የኢትዮጵያ ነው
2025-06-12 06:35:03
2
soundofheaven_7
prophet Misrak Haile :
ተባረክ በርግጥም ኢየሱስ ይመጣል አሚን
2025-06-12 06:11:40
4
joseph.bekele
Joseph Bekele :
100% እቀበልሀለሁ🙏
2025-06-14 11:24:48
2
tadi3455
tadlch :
የዘመነኑ ትምርት ሰለሆነ እናመሰግንሃለን
2025-06-11 20:37:08
2
bahiruman123
ስም የለሽ እርሱ ነው ስሜ :
ምርጥ የእምነት እይታ ነው ስለዚህ እያልከን ያለሄው ተዘጋጅታቹዋል ወይ አይደለም የምትለን?🙏🙏🙏
2025-06-12 01:28:10
4
marby.ml
Marby Ml :
ንጥቀት በቅርቡ ይሆናል🙏
2025-06-13 12:20:02
3
wendigirma
wendigirma :
2000 ዓመት ይመጣል ያልከው ኬት አምጥተህ ነዉ
2025-06-12 01:20:24
1
dddggh.yyyuuua5
መመመመመመመ :
ተባረክ ዘመኑ አልቆአል የሚሔድ ሰው መምሰል ይሁንልን !!!!
2025-06-26 07:19:28
2
melson068
👑 kingdom of heaven :
ተባረክ ወንድሜ ጥያቄ ፦ ክርስቶስ ከአይሁዳውያን ጋር ያለዉ ቃል ክዳን አበቃ ማለት ነዉ እንደዛ ከሆነ ስለ አባቶች (አብረሃም ይስሐቅ ያቆብ ዳዊት) ተወዳጆች ናቸዉ ይላል ስለ ወንጌል ግን ጠላቶች ናቸዉ
2025-06-18 12:29:12
0
alexodaba
Alexo 1 :
ጌታ እየሱስ ቶሎ ና።
2025-06-11 20:05:53
2
gods.love48
Dani ye geta lij :
ቀኖቹ ባልከው ሰአት ባይሆንም እንኳን ጌታችንን በተስፋ ለምንጠብቅ ለኛ በጣም ጥሩ መነቃቃትና ተዘጋጅተን መጠበቅ እንድንችል ይረዳል ተባረክ🥰🥰🥰
2025-06-16 14:42:03
6
nafsrd
psalms 23 :
men aynet tibeb new gin
2025-06-11 23:54:05
2
ephreyvh7fx
Zelensky :
The Bible app not working on IPhone
2025-06-19 07:21:36
1
To see more videos from user @lovedface, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About