@suziadenano: Chicken shawarma 🌯😋😋😋

Ms suger😍
Ms suger😍
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 June 2025 18:52:09 GMT
607742
26723
973
4343

Music

Download

Comments

user8253448329726
nardi🌷 :
ካንቺ ደስ የሚለኝ ነገር ምትጠቀሚያቸዉን ቅመሞች በ አማርኛ በደንብ ነዉ ምታስረጂዉ ጎበዝ ነሽ
2025-06-13 11:34:19
28
munaahmed6162
munaahmed6162 :
የሰወ ባል መልሺ መጀመሪያ
2025-06-12 09:37:30
2
melatatlabchew
Melat Atlabchew :
ሸዋርማ ሚባል ምግብ እንዳለ እራሱ ባልሽ EBS ላይ ቀርቦ ሲያስተዋውቅ ነው ያወኩት
2025-06-14 09:39:28
89
ik_drizzy
Ik Drizzy :
The gloves in the wrong hand 🤚😂
2025-06-25 18:38:42
60
947926256z
the.last :
ወሬሽ በዛ ከስራሽ ኡኡኡኡኡ
2025-06-12 12:55:10
39
mesi451
moni :
ቀናነትሽን በጣም ነው ምወደው ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ❤❤❤
2025-06-12 18:36:59
180
rewudaseid
rewudaseid :
በአሳ አይሆንም
2025-07-07 18:57:18
0
user2865745507869
mastewal :
ቅመሙ ገውዝ ነው የሚባለው
2025-07-30 20:26:55
1
hiku6850
hiku :
ለምን ኦላይን ካልተመቸሽ የሚመቻችልሽ ከሆነ ደሞ እንደ ኬተሪግ የአረብ ምግብ አታስተምሪም
2025-06-11 20:00:15
140
baze.sisay
BazitySisay :
የፈነከትሻት ነገር በ አማረኛ ወይም እኛ አገር ገውዝ ይባላል ውዷ
2025-06-12 07:21:03
83
daratuu.ali
daratuu ali :
🥰🥰 Mukalale ala enada weda
2025-07-25 15:56:28
1
munimuni712
muni muni :
ወላሂ አኔ ነኝ በየ ኮሜንትሽ shwarma sarar pls የምለው በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ባለሞያ ስወድሽ ወላሂ ለኔ የሰራሽ ነው የመሰለኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-11 19:40:32
27
user2549316459576
user2549316459576 :
wudi yeberbiri dlh edit newu mserawu🥰🥰
2025-07-09 19:44:36
1
muna.murshid.muni
Bint murshid :
mashAllah 🥰 ግን ዶሮውን ኬት ገዛሽው እኔ ሞክሬው አልበስልም አለኝ
2025-06-12 11:17:26
1
ruthymeglasgirmai
Ruthy ምግላስ ግርማይ :
ቱርኩ ከሆነ ትክክል ነሽ ባዛር👌👌👌💜
2025-06-12 14:29:57
1
hanan.mohammed307
Hanan Mohammed :
ልጄን አሰራብሸው በማታ ሰሪ ተባልኩ ቀልደኛ ነው😂
2025-07-17 17:47:59
0
amnenfa
ሰሊ :
የኔ ባለሙዬ ስከፍቱ እስከ ቤተሰቤ ዝግጅ ነኝ እንመጣለን በርቱ 😍
2025-06-11 21:11:13
15
kenean21
ከነአን :
የኔ ቆንጆ ስወድሽ🥰
2025-06-11 21:04:27
2
marta.tutu
marta tutu :
ከምር ባለሙያ ነሽ
2025-06-11 20:24:49
8
hanichoswet
hanichoswet :
ሰባያ ስሪልን
2025-06-12 12:12:38
2
selam_getachew12
ሰላም ጌታቸው ኢትዮጵያ :
የሻዋርማ ቅመሙን የት ገዛሽው አድራሻ ብትነግሪኝ
2025-06-12 17:34:24
2
user32994728375992
user 3746953 :
ባዛር መተን ከልጆቼ ጋር የናንተን ሹዋርማ ያልበላንበት ጊዜ የለም ቲክቶክ ላይ ስራሽን አይቼ ያላደነቅሁበት ጊዜ የለም ግን ይሹዋርማችን ባለቤት እንደሆንሽ አላውቅም ነበር ተባረኩልኝ ገበያችሁን ንግዳችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ እንወዳችኋለን
2025-06-21 10:58:40
5
ewnetmengad
Ewnet Mengad :
ሙከመል አሰራረሰ አሰይን
2025-07-20 21:00:22
0
mahelet.yoni
Mahelet Yoni :
የፉል ቅመም አይነቱን ንገሪኝ
2025-06-12 13:09:40
1
To see more videos from user @suziadenano, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About