@fonix300: 🤷

Főnix
Főnix
Open In TikTok:
Region: HU
Wednesday 11 June 2025 20:27:10 GMT
368
11
1
2

Music

Download

Comments

user779239235186
user779239235186 :
🥰🥰🥰
2025-06-14 04:57:30
0
To see more videos from user @fonix300, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አፋኝ @Melegna መለኛ ፎሰሴ  ፎሰሴውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓትቶች አይነት እና መጠን  - ግማሽ እስር የሀበሻ ጎመን ጎመኑን በደንብ አራግፋችሁ ፣ ሸምጥጣችሁ በተደጋጋሚ በንፁህ ውሃ ማጠብ እና በደቃቁ መክተፍ  በቆሎ  - 300ግራም የበቆሎ ዱቄት  - ዱቄቱን መጥበሻ በመካከለኛ ሙቀት ከ5-7 ደቂቃ ሞቅ ማድረግ  - ዱቄቱ ቀለሙን በከፊል ወደ ቡኒነት መቀየር ሲጀምር ማውረድ  - የበቆሎ ዱቄት ከሙሉ የበቆሎ ጥሬ የሚዘጋጅ ሲሆን ለተለያዩ ዳቦዎች ፣ እንጀራ እና ኬኮች መጋገሪያነት እንጠቀመዋለን - ሱቅ የሚሸጠው በተለምዶ የበቆሎ ዱቄት የሚሉት (ኮርን ስታርች) ከበቆሎ አሰር የሚዘጋጅ እና የተለያዩ ምግቦችን ለማወፈር እና ስልሶችን ለማዘጋጀት እንጠቀምበታለን  - 1 ራስ ደቆ የተከተፈ ሽንኩርት  - 5 የሾርባ ማንኪያ ዘይት  - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት  - የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት ግማሽ ሮዝሜሪ ፣ ግማሽ ኮረሪማ ፣ ግማሽ የአልጫ ቅመም እና 1 ቁንጥር ቁንዶ በርበሬ  - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ለጋ ቂቤ - 1 የቡና ማንኪያ ጨው  - ሚጥሚጣ ትንሽ የማቃጠል ይዘት እንዲኖረው ከፈለጋችሁ  ማባያ  - እርጎ  - ሻይ  - ወተት  - ቡና #foryou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #fyp #oromotiktok #amharatiktok

About