@susumua2: little tips #susuinseattle🇺🇲 #glowbysusu🇪🇷 #thesusuway #habeshatiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ethiopian_tik_tok #ethioerteria🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

susu
susu
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 12 June 2025 11:00:21 GMT
1075689
57081
2912
7218

Music

Download

Comments

user132237554531
ውቢት ወሎየዋ :
ማነው ተማሪ እያለ ሳምንት ጠብቆ እሁድን የሚታጠብ እስኪ ላይክ አድርጉ ካላችሁ 😂😂😂😂
2025-07-16 06:59:55
32
yamrot.mengistu
Yamrot Mengistu :
😆አትዮጵያ ውስጥ ቀን በቀን መታጠብ ነው ወንጀል ውሃ የለም 🤷‍♀️
2025-06-12 11:09:03
6393
user7914611811913
K.H :
ቀን በቀን ታጥቤ የኢትዮጵያ መንግስት ሞት ነው ሚፈርድብኝ🤣🤣🤣
2025-06-12 13:15:59
1741
umunoor13
susu ahmed :
ቀን በቀን ምግብ መብላት አለባችሁ አደራ እራሳችሁን ጠብቁ ከወደቅን መነሻችን እሩቅ ነው
2025-06-12 13:41:45
11
marthal343
Selam Assefa :
Anything scented is not good for a woman. It messes up your PH. ሽታ ያለዉ በተለይ የሽቶ ሽታ ያለዉ መታጠቢያ ለሴቶች ጥሩ አይደለም የባስ መጥፎ ሼታ ያመጣል ግን ሱሱዬ አንቺ በንፁ ልብነዉ ያካፈልሽዉ ሳይንስ ግን መጥፎ ነዉ የሚለው እኔ ሜዲካል ዶክተር ነኝ ❤️❤️
2025-06-13 19:14:50
8
marakismom
Mama bear 🐻 :
ውሀ የለም የምትሉ በርሜል ግዙና በሳምንት አንዴም ቢመጣ እየሞላቹ ታጠቡ PLEASE 😩
2025-06-12 12:11:41
821
nancybint
@nancy bint :
ሱሱ እኔ አድናቂሽ ነኝ ግን crime ገላን ቀንበቀን አለመታጠብ ሳይሆን human hair መጠቀም ያለ ሂጃብ መውጣት መገላለጥ ጥፍር መሰራት ........... እና ደግሞ እግር እና እጅ ለውዱእ ለብቻም እንደሚታጠብ አትርሺ
2025-06-13 04:04:43
429
lji.mahi2321
Lji Mahi2321 :
የኔ ውድ ልክ እንደ ሎሽን ነው የምንጠቀመው ታጥበን ስንጨርስ ነው የምንቀባው??? plis 🙏
2025-08-01 11:25:41
0
user7el6z8bp0p
ጋል ራያ ሞኾኒ❤ :
እኔ ከታጠብኩኝ 6 ቀኔ ምንም ሽታ የለኝም 😫🙌
2025-06-12 12:17:04
346
user99431119411616
user99431119411616 :
የኔ ቆንጆ ሁሉም በአንቺ ደረጃ የሚኖር ይመስልሻል እንኳን የምንታጠብበት የምንጠጣውም በግድ ነው እሽ ወዴ አንዳንድ ጊዜ ግን የወጣንበት ማህበረሰብ ባንረሳ ጥሩ ነው
2025-06-12 12:00:21
236
user35725133618593
አዳኜ ኢየሱስ :
አይ ሱሱዬ እንታጠባለን እሱ ግድነው ግን እኔ አሁን በልብስ ሳሙናነው ምታጠበው እውነት ቢኖረኝ ደስይለኛል ግን የለኝም መታጠብ ግን ግድነው ባለን ነገር
2025-06-12 11:10:21
12
ham2t3
Ham2T :
እኛ መስከረም 1 ሲመጣ nw የምንታጠበው 😆
2025-06-14 23:06:17
6
ksanebklpvt
ksanet :
የኔ እናት ኣንቺ ስለሞላልሽ ነው እኛ በሳምንት አንዴ ለመታጠብ ቸግሮናል ውሃ የለም በሳምን አንዴ እየመጣ
2025-06-12 11:11:06
181
soliyanasoliyana71
selome :
የኔ ቆንጆ ኤርትራ ሙሉ ወንጀለኛ ነው በይኛ
2025-06-12 23:09:48
45
linda.lin205
Linda Lin :
9 ዶላር በጣም እርካሽ ነው ወገን ቀልድ አበዛን😂
2025-06-12 11:59:21
36
230486a
🦋ያለፈው🦋አለፈ🐐ዛሬ🦋ዛሬ ነው💃 :
🥰🥰🥰🥰ሱሱ በፈጠረሽ ንገሪኝ ልጅ እስካሁን ልጅ የለሽም💝
2025-06-12 17:19:23
6
haset5422
hani :
ውሀ በሳምንት 3 ነው ሚመጣው then 3 ይበቃል😁
2025-07-29 11:21:43
1
fozi8530
fozi☪🇪🇹🇹🇷 :
ቃን በቀን ተጥበን አከረይ እንዲየበረነው
2025-06-15 15:19:44
6
wendwesenzenebe
wendwesen Zenebe :
ሱሱ በናትሽ የተጠቀምሽዉን ትራፊ @ሽቶ ከላኪልኝ
2025-06-12 11:24:32
5
kal_kal89
𝙢𝙚☦️🧎‍♀️ :
በነካ እጅሽ አሪፍ ነው የምትይውን ዶዶራት ጠቁሚን🥰🙏
2025-06-13 00:45:09
9
shamim_qurux28
shamim :
hii susu watch u from Kenya love ur vedios may Allah SW protect u dear🤲🥰
2025-08-01 21:24:19
0
sasahulish5
Ñêvêř ğĩvê ũp :
እስኪ ዝም በይ ሙዚቃውን ልስማበት🥺🥺
2025-06-13 13:12:04
8
.mahir.mohamme
ابو اخلاص محمد :
ወላሂ የኔ ሚስት ፀድት ያለች ነች ባላትነገርየምን ሽታነው የምታወሪው ኧር አላህዬ ስጠኝእና ሚስቴን እንድልቅቅ አድርጌ ላኑራት ወላሂ ምኞቴነው ዱአ አድርጉልኝ የኔውድ ሚስት
2025-06-13 01:36:13
33
babsysweet_1990
ጣይቱ :
ምነው ባጠጥሽ ዝምብለሽ ወጥሽን ቀቅይ
2025-06-12 17:40:39
13
To see more videos from user @susumua2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About