@demiiyeenatulij: #ማረኝ_ማረኝ_መመኪያዬ

ደሜ የእናቱ ልጅ
ደሜ የእናቱ ልጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 June 2025 09:11:29 GMT
193455
36064
636
3332

Music

Download

Comments

makbelsuksuk
Makbel Endale ሱክ ሱክ ♿ :
በተጎሳቆለ ልብስ ውስጥ የሚያንፀባርቅ ውበት 🥰🥺🔥
2025-06-13 10:29:18
779
mikhailabta12
Habtla :
ገ/ መንፈስ ቅዱስ ይታያሉ
2025-06-13 10:43:11
478
fitsumab23
fitsum38 :
ለእኔ ለሐጥያተኛው 😔ምን ይታያል ብለህ ነው
2025-07-24 19:58:27
0
noah21ma
UNHUMAN :
የአባ ፀሊም ሙሴን መንፈሳዊ ፊልም ያየ ሰው አለ አደል የመጨረሻዋ part ላይ አባ ፀሊም ሙሴ ወደፈጣሪ ሲፀልዩ የነበረችው Scene ላይ በቃ ራሳቸውን ነው ሚመስሉት
2025-06-13 16:24:37
81
melak578
Melak :
በረከትዎ ይድረሰን የኔ አባት ደስ ሲሉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-13 16:42:02
61
tesfudddddi
tango :
ሞገስ
2025-06-16 15:24:42
0
eirm14
Eirm@#$ :
በወተት ፂሙን ለታጠበው በጠጥ ሰውዬ አሳየው በቀን አንዴ እየበሉ የፂማቸውን ማማር ውበት
2025-06-13 14:41:11
77
bini.hammer7
Bini Hammer :
የእግዚአብሔር ፀጋው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-07-22 16:20:24
1
solomon.belay40
@solomon belay :
የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ይህን የመከራ ዘመን በቃ ይበልልን🙏🙏🙏
2025-07-21 18:44:34
0
mesfin.getachewu
ሴሩ ብቅየበሉ :
እንደዚ አይነት ብርቅዬ አባቶች ኦርቶዶክስጋ ብቻ ነው የሚገኙት
2025-06-13 15:57:54
220
ermias1616
Ermias :
#አያቴ ናቸው😍☺😀🙏 አባ ገብረ መስቀል ይባላሉ በ ግሸን ደብረ ከርቤ ነው የሚገኙት የኔ አባት ስላየዋቸዉ ደስ ብሎኛል ማርያምን 🙏
2025-06-16 10:58:39
2
user950611541483
ናቤሊስ :
ፀጋ፣ንፅህና፣ትህትና፣ጥንካሬ፣ በስተመጨረሻም መንግስተ ሰማይ
2025-07-01 09:37:53
3
licha.mane
Licha mane :
የተረጋጋ ውበት
2025-06-14 10:54:53
3
wmichaelshimnsa7
ሚኪ ሚኪ :
እግዘብሔር ስናከብረው ካከበርነው በላይ እንዲህ ባለ ውበትና ፀጋ ያከብረናል ፲፪
2025-07-09 16:28:38
1
rax8367
አማኑኤል አምላክየ :
አለምን ንቆ ወደ እግዚአብሔር የመጣ የተባረከ ሰዉ
2025-06-16 19:33:04
3
serki2721
Serki2721 :
የእግዚአብሄር ፀጋ ...ፈጣሪ ይመስገን ይሄን ያሳየኝ ###
2025-06-14 18:59:12
6
nafkot49
የሰማህቷ :
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በሳቸው ውስጥ ይታያሉ🥺🥺
2025-06-15 08:52:55
9
dawitadel
hani :
ፈጣሪ ስለእነሱ ጾምና ፀሎት ብሎ ይማረን እንጂ እኛማ ከንቱ ሆነናል
2025-07-13 17:38:30
2
22haniy
hani :
ወይኔ ሲያምሩ በስመአም በወልድ መንፈስ ቅዱስ 🥺🥺
2025-06-16 18:06:10
3
b3.ye.fikre
Bisru 27 :
እድሜ ያላደበዘዘው ውበት ከ ቅድስና ጋር🥰🥰
2025-06-14 09:05:44
2
mite.mane4
mite ከርታታው👀👁️🙃🙃 :
አቡነ ተክለሃይማኖት
2025-07-07 19:50:39
3
benesho8
@seya 27🏋️ :
በውነት ግርማ ሞገስ ኦርቶዶክስ ባልሆን እራሱ እነሱ አይቼ እሆን ነበር
2025-06-13 19:17:47
9
h_e.na21
Henok :
እራሳቸውን የክርስቶስ ሙሽራ ያረጉ አባት 🥰🥰🥰
2025-06-13 16:55:51
62
ealmelek369
ኤልሜሌክ-God's King -∆ :
አዳም ከነ ክብሩ🥰🥰🥰🥰
2025-06-14 18:16:36
15
bbb.059
Dazzle :
ውበት🥰🥰.. እራሴን እየደባበሱ ቢመርቁኝ😥😥
2025-06-13 11:27:50
47
To see more videos from user @demiiyeenatulij, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About