@musictube369: ላፎንቴን🤌❤️🔥 በጣም የሚያዝናናኝ ዘፈን😅😂 እጅ አንሰጥም አልበም [1993] 1-እጅ አንሰጥም ⭐ 📍ግጥም: ቴዎድሮስ ካሳሁን 📍ቅንብር: ግሩም መዝሙር 2- እናት ኢትዬጲያ (ባዴ ባዴሴ) 3- የሀገሬ ሰው 4- መለየትሽ ከፋ 5- ናፈኳት ድሬን 6- አረ እንዴት 7- ልጅነቴ 8-- ባባሁለሽ 9- ሰላሜ 10- አቤቱ 11- ድንቡሼ 12- ዲጄ ሚክስ 📍ራጋ ሚክስ: ጆኒ ራጋ 📍ዲጄ: ዲጄ ደለሽ 📍ገጣሚ -ቴዎድሮስ ካሳሁን -መልስ ሀብቴ -ታደለ ሮባ -ቢንያምር አህመድ -አበበ ብርሃኔ -ፀጋዬ ደቦጭ -አክሊሉ -ማጂላን አሌክስ ስታይል -ዲጄ ደለሽ 📍ኪቦርድ እና ቅንብር - ግሩም መዝሙር - መንግስቱ ገ/ፃዲቅ 📍ቤዝ ጊታር: ዳዊት አበራ 📍ጊታር: ግሩም መዝሙር 📍ሳክስፎን: አክሊሉ ወ/ዮሐንስ 📍ትራንፔት: አሸናፊ 📍ዲጂታል ሚክሲንግ እና ቀረፃ: ከድር ጭቅሳ 📍ማራቶን ሙዚቃ ቤት @𝙢𝙪𝙨𝙞𝙘𝙩𝙪𝙗𝙚🇪🇹 #fyp #የ90ዎቹ #ላፎንቴን #እጅአንሰጥም #ታደለሮባ #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
Region: ET
Friday 13 June 2025 20:04:56 GMT
Music
Download
Comments
andufola :
የአዲስ አበባ ልጅ ስትሆን የምትገጥመው ግጥም ቴዲ አፍሮ🙏🙏🙏
2025-06-14 03:17:02
19
weitu :
ይህቺ ናት የእኛ ዘመን ዘፈን ሸገርን እኮ በአንበሳ አውቶብስ ተሽከረከርናት አይ አፍሮ አንጀታችንን ሲያርሰን እኮ ነው የኖረው እውነትም እጅ አንሰጥም👌✌👌✌.....
2025-06-14 19:11:42
8
mamush biset :
teddy ራሱ ያለበትን ዘፈን "አቤቱ" የሚለውን🙏
2025-07-17 11:03:21
1
Rita Belay ❤😘 :
ደጃች ውቤ ሰፈር🥰🥰🥰👍
2025-06-18 09:28:39
5
Binu Wolde :
1993 መሰለኝ ይሄ አልበም እጅ አንሰጥም 😍😍
2025-06-15 18:32:18
7
aschalewtadele977 :
ዋው ቴዲ አፍሮ❤
2025-06-13 20:43:19
7
asebanias :
ቴዲ ግን ይችላል አይገልጸውም
2025-06-18 13:57:04
3
daniy :
የሁሉም ሰፈር ተጠርቷል የእኛም ደሞ እጅ አንሰጥም ቶሎ
2025-06-16 06:55:21
2
ማርያም :
እፊፊፊፊፊፊ
2025-06-29 10:48:48
0
Esmael Yasin482 :
ሚገርም ጊዜ ነበር ...... አሰሰችው ምኑን ቀራት አዲስ እንደ አምበሳ አዎቶቢስ አለ ቴዲ
2025-06-16 00:31:35
3
Anabella :
እውይ እውይ ደሰ ሲል
2025-06-19 03:39:42
2
baba maki :
Teddy Afro🥰
2025-06-13 21:13:23
5
elias የገብርኤል :
እጅ አንሰጥም😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪
2025-06-15 19:51:09
2
Tiz :
1993
2025-06-19 08:31:22
2
user2527005434000 :
ዋ
2025-06-16 15:40:18
1
℃Ɐˢ𝐭ŕ𝕆 ☮️ :
Proudly from Addis 💚💛💔 🤞🏽
2025-06-14 09:24:20
1
michaeltaye4 :
ዜማ ቴዲ አፍሮ
2025-06-22 16:24:22
0
ayele.ergicho :
wow
2025-07-19 18:56:03
0
ETH :
ቴዲግን ምን ብንሸልመው ነው የሚደሰተው እኔ ግራ ገባኝ
2025-06-21 21:59:20
0
ETH :
እኛ አዲስ አበባዎች እጅ አንሰጥም ቶሎ
2025-06-21 22:01:16
0
it's me :
@DJ LUNA ETHIOPIA ሉና remix
2025-06-14 08:18:07
2
Binaa :
🤔🤔🤔
2025-06-19 12:41:52
1
ሊሊታsw1224 :
❤️❤️❤️
2025-06-15 03:34:43
1
best man♥♥♥♥♥ :
🥰🥰🥰
2025-06-14 18:05:23
1
leule.M :
✌️✌️✌️
2025-06-14 09:57:39
1
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm
homepage.