@matiman118: የኩሩ ህዝቦች መኖርያ የሕብረ ብሔር ቡቃያ የሠላም ተምሳሌት አርማ የቀለሞች ህበር ኢትዮጵያ በደም አሻራ አሳትመው ሕዝቦች ለሰጡን አደራ ለህግ መንግስታችን ክብር ታጥቀን ቆመኖል በጋራ የአበው የአርበኝነት ቅርስ የነጻነት ገድል ፋና ወደ ትዉልድ ተሸጋግሮ ወርሶ ፀንቷል እንደገና ምድራዊ ፈተና በዝቶ ዙርያዉ ብነድ በገሞራ ጥሰነዉ እናልፈዋለን የማይሞት ታርክ ልንሰራ ህዝብ ነው ኃያል ክንዳችን ሠላም ልማት ነው ቋንቋችን የመፈቃቀር አንድነት እኩልነት ነው ዘማችን የማንጨበጥ ነበልባል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እሳት ነን ለጠላታችን ፊሙ ከርቀት ይፋጃል ብረት ያቀልጣል ክንዳች ኢትዮጵያ በእኛ ደም ደምቃ በአፂማችን ፊላፂ ተማግራ እንደታፈረች እንድትኖር ከዘመን ዘመን ተከብራ ከመሞት በላይ እንሙት ደማችን ሺ ጊዜ ይፍሰስ አየር አፈሯ ይባረክ ምን ጊዜም ስሟ ይታደስ3×
ኢፈድሪ Defense force (መከዉ)🇪🇹
Region: SO
Saturday 14 June 2025 17:10:24 GMT
Music
Download
Comments
Biruk ye Meba :
ስለ ሀገር ክብር ለመዝፈን የድምፅ ማማር አያስፈልገውም ከልብ የሆነ የሀገር ፍቅር እንጂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-07-04 21:36:24
401
yoni yoni :
ብሄራዊ መዝሙራችን ቢሆን ደስ ይለኛል ብሮ
2025-07-11 08:35:54
141
➙ ➙ ዘሎ እዩ ዝህሉ :
ጎበዝዝዝዝ 1999 ዓ/ም እንደዛ ብየ ሲዘምር ነበርኩት ወይኔ መኬኬኬኬኬ ፍቅርርርርርር
2025-07-23 17:37:23
1
marko ZMT :
የሀገር መከታ 🙏
የሀገር ጀግና 🙏
የሀገር ኩራት🙏
ክብር አለኝ ለኢትዮጵያ ጀግናው ሰራዊት 🙏
2025-07-10 06:30:05
90
🅐𝓶𝓪𝓷...🤴💚🇪🇷 :
ለምንድነዉ ሳቄ የመጣዉ ግን😂😅😁
2025-06-18 08:31:31
20
ኢትዮጵያ :
እኔ ግን ይሄንን መዝሙር ገና ፈልፈላ እያለው ጎሮቤት አንድ ወታደር እረፈት መጥቶ የመከላከያ ሙዝሙር ደብተር ሰጥቶኝ ነበር እና ሰዘምር ነው የደኩት ,,,በረት ያቀልጣል ክንዳችን ሚለው Part ወደዋለው እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-06-16 19:45:00
180
mele :
ወይኔ እንባዬ መጣ ክብር ለሀገር ዋልታችን መከታችን ለሆናቹ
ለመከላከያ ሰራዊታችን 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-16 04:17:57
10
Abebe gebermskel :
እውነት አገር ይቺ ናት ጀግናየ በርታ
2025-07-23 18:18:37
1
kamil su :
አራ ሪምክስ ይዳራግልን🥰🥰🥰🥰
2025-07-17 09:34:30
2
Redwan :
አቦ ይመችህ ደስ ሲል
2025-06-16 09:49:30
45
user9035661357214 :
ማሰልጠኛ ትዝ አለኝ ማታ ማታ ስብሰባ ኢትዬጵያ ለዘላለምትኑር
2025-07-05 22:50:42
65
እናቴ እወዲሻለሁ :
ውዝፍ በቅድሚያ የሀገር ክብር ዝማሬ ሲዘመር ይቆማል
2025-06-15 12:02:29
34
Ridwan Nur :
ክበርልን ጀግናው
2025-07-22 12:15:02
2
JON ባ ባ 🙅♂️ 🙅♂️🙅♂️ :
ደስ ሲለኝ ይሄ መዝሙር🥰🥰🥰🥰
2025-07-19 12:41:45
3
ሆሴዕ :
አንተ ጀግና የጀግና ዘር
2025-07-17 09:56:54
3
ዲምፕል🦋 :
አብሬህ ብዬ ነውሺ የጨረስኩት 🥰
2025-07-11 21:36:51
9
Tadiyos :
geta yitebikilin
2025-07-22 19:53:21
1
❤️Jesus is Lord❤️🙏Getu🙏 :
እግዚአብሔር በመላእክቶች ይከልልህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
2025-07-19 18:14:28
3
G.G :
🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭Eth jagina💪
2025-06-15 19:54:53
9
tatina dz :
mate yet neh
2025-07-11 15:44:22
2
Sudu Sudu :
ኢትዮጵያ ከፍ በይ ጠላትሽ ይውድም
2025-07-23 14:05:50
1
Nati :
ምነኛ ደስ ይላት ነበረ ወላጅ እናትክ ብታይክ🥰💪
2025-07-04 10:26:29
36
ቻንድራ 𝙲𝚑𝚊𝚗𝚍𝚛𝚊 🇪🇹🇸🇦 :
ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤ አይ ሀገሬ ለዘላለም ነሪልኝ💪💪💪
2025-06-15 22:55:35
21
ASFAWU Abera :
ጀግናው እግዚአብሔር ከናነተጋረነው🙏❤🙏❤🙏❤🙏
2025-07-19 06:43:11
2
meqdes w d 🇪🇹🇰🇪🇰🇪🇪🇹💔 :
🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋 yes💔💔💔 yes yen wondeme ayzoko💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔behrtaa gobezze💔💔💔💔💔💔💔💔
2025-06-15 05:33:57
12
To see more videos from user @matiman118, please go to the Tikwm
homepage.