@hdar.6: Replying to @sultan.libarsolomon haile {Embeba}#lyrics #tigrignamusic #music #foryou #viral #fyp #fpy #lovemusic

🧩𝐇𝐃𝐀𝐑𝟔🎼
🧩𝐇𝐃𝐀𝐑𝟔🎼
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 14 June 2025 18:30:11 GMT
596538
38757
367
2077

Music

Download

Comments

mira217883
Mira21 :
በትግሬ ፍቅር ልሞትላችሁ ነዉ 😋😘🥰
2025-06-15 05:59:27
118
myiove205
ናኒ :
የወንድሜ ሚሥት ትግሬ ናት ፀባየ ሰናይ ወላሂ ከእህቶቸ በላይ ነው እምወዳት በሷምክኒያት ሁሉም እወዳቸዋለሁ🥰🥰🥰
2025-06-17 05:02:46
11
lamesgenbeyene
ብር ብላ ሄደች :
በናትህ ሌላም
2025-06-22 00:37:45
0
let_me_be_your_hero_11
𝐏𝐡𝐢𝐥𝐦𝐨𝐧 𝐆𝐢ggs𝟏𝟏👑🎧 :
የመጀመርያው፡ አልዳነም እንዴ ፍቅራችን ሳይሆን, ደህና አይደለም እንዴ ፍቅራችን ነው ትርጉሙ፡ ሌላው 👌🏾👌🏾👌🏾
2025-06-14 22:10:55
36
weyzrit_unknown
grace :
How I love Eritrean music and Eritrean people 🫶🏽❤️
2025-06-17 01:57:44
1
ekramek38
Ekru 🧕yaarasuul waadaaj😍😍 :
ይሄን ሙዚቃ እወደው ነበር አሁን ደሞ የበለጠ ወደድኩት ይመቺክ🥰🥰
2025-06-14 20:45:26
89
tsion.tsion82
Tsion Tsion :
ትርጉሙ ሳይገባኝ ምወደው 🥰🥰
2025-06-15 19:12:40
12
nunu111724
Nunu Wagaw :
በስመአብ ትርጉሙ በጣም ከባድ ነው የምር 👌
2025-06-15 05:48:31
41
nani08485
̶N̶a̶n̶i ̶̶H̶o̶p̶e̶¹²👸🦋 :
ማነው እንዲ ሚለኝ 🥹🥹❤️
2025-06-15 01:31:46
14
ezkiel584
Ezekiel :
የምር እንዴት እንደምወዳቸው እኮ ትግሬዎችን እንደኔ እነሱን የምወድ ያለ አይመስለኝም የምር😍
2025-06-16 17:26:09
8
hiweta6866
Hiweta🧡 :
ትግሬ ማፍቀረም ይችላል ለካ😂
2025-06-18 03:21:03
1
edomashu
edom :
አይዳሓን ድዩ ፍቅርና (ደህና አይደለም ወይ ፍቅራችን)
2025-06-15 04:32:54
24
mafi.flus
𝑘𝑒𝑚𝑢 :
ትርጉሙ አላቅም ግን ሶል በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው
2025-06-14 19:18:55
22
seid.ouditr
ጉድ ነው :
ዘፍኙ ስሙ ማነው
2025-06-15 19:14:00
0
zedozedo363
Betty :
ስሙማነው please
2025-06-16 21:10:34
0
henok6176
ሔnoክ ☦️☦️☦️☦️ :
ትግርኛ እሚያስተምረኝ በፍቃደኝነት 🙏🙏🙏
2025-06-15 12:43:07
14
fafi6658
FAFI :
ወላሂ እደኔ ደስተኛ የለም በናቴ ትግር ባአባቴ ወሎየ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በጣም ነው ምወድቻው ንዝረት
2025-06-17 07:01:52
5
.805645
ባልቴቷ የ80 አመቷ😁😁 :
እኔ መሆን ባልችልኳ ልጀን ትግራይ ማረግ ምኞቴነው ስወዳቸው የኔ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-21 12:41:11
2
fikiryashenfal7
ሲያምሽ ያመኛ🤕🤔 :
ካላስቸገርኩህ ሙሉዉን🙏😥🥰🥰🥰🥰
2025-06-15 19:51:54
1
joamin.jo6
jovani :
ትርጉሙን አላቀዉም ግን መኪናይ ዉስጥ 5አመት አለፈኝ almost በየቀኑ ሰማዎለሁ
2025-06-17 15:53:00
4
umrehila
UM REHILA :
የሰርጌ ማስታወሻ😢😢
2025-06-15 10:49:51
4
manunited3002
Ⓐእረኛው➤🐪)) :
ምንም ሳይገባኝ በጣም የምወደው ነገርስ
2025-06-15 19:13:00
5
asku338
Asku :
የሶልን ሙዚቃዎች እንዴት እንደምወዳቸው🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-14 19:10:41
28
hiwi3967
Hiwi :
ስወደው ትርጉሙን ሳላቀው ራሱ 🥰
2025-06-15 10:10:55
5
jokama16
@Genet @ :
ትርጉሙን ሳላዉቀዉ በጣም ነው የምወደዉ Thanks 🥰🥰🙏
2025-06-14 22:29:16
5
To see more videos from user @hdar.6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About