@amam7689:

ሀይልንበሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ💒✝️
ሀይልንበሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ💒✝️
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 14 June 2025 22:55:57 GMT
1785834
303520
3456
20868

Music

Download

Comments

demituasefa
🦋𝐃𝐞𝐦𝐢𝐭𝐮 𝐀𝐬𝐞𝐟𝐚🦋 :
ጴንጤ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ ለመሆን ወስኛለው🙏🙏
2025-06-18 21:38:29
1265
www.tiktok.cimepoxy
Epoxy 19 :
ኡፉፉፉ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመረጥ ነው 🙏🙏🙏
2025-06-15 14:35:51
3913
dubro.mareyam
Dubro mareyam :
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲
2025-09-10 18:26:00
0
menordeguonedayimor
Ephrem :
ለዘላለም ኑሬልኝ
2025-09-12 15:08:12
0
tsehaychanie
tsehay :
ቤተስቦቼ የሰጡኝ ስጦታ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ
2025-06-17 05:54:39
1198
biniyam7443
biniyam :
ፔንጤ ነኝ ግን እሄ ድምጽ ደስ ይለኛል
2025-06-16 18:20:05
897
richrahe87
rahelalemayehu :
የት ነው ይሄ ቤተክርስቲያን 🙏
2025-06-16 02:54:50
243
a1221192
𝙩𝙞𝙠𝙩𝙤𝙠 :
እንደኔ ማነው ይኸ ድምፅ የናፈቀው የውስጥ ደስታ እሚሰጥ 🙏
2025-06-15 18:47:51
794
abayegabru
wede :
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭
2025-06-16 17:40:39
93
gutzx_mode
chill_gtuz☄️ :
ፔንጤ ነኝ ግን እሄ ድምጽ ደስ ይለኛል it fells defferent😭😭👑
2025-06-17 14:37:00
103
betelhem777
ቤቲ ድሬ ✝️ :
እኔን ብቻ ነው ይህንን ዝማሬ ስሰማ መንፈሴ የሚረጋጋው?🤔🙏❤
2025-06-19 04:06:45
129
makiba353
ግዕዝ 👸🦋 :
ማነዉ እንደኔ ሌት ኪዳን ማለዳ ቅዳሴ ረፋድ ትአምረ ማርያም የናፈቀዉ ደጁን መርገጥ ናፍቆኛል ማርያምን 🥹🥹🥹
2025-06-18 15:54:01
37
dgdxhjbddhnx
የአዛኝቷ ልጅ ❤️ :
ኡፉፉፉ ያለው ሰላም 🥰🥰 አረ ሙሉውን የት ላግኘው? 😌
2025-06-15 12:54:25
212
user9324399844261
user9324399844261 :
አምላኬ ሆይ ግን ምን ያክል ብትወደኝና ብትመርጠኝ ነው ኦርቶዶክስ አርገክ የፈጠርከኝ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-17 12:06:11
69
mesiiii81
መሲ መሲ :
ይህ ድምፅ ሠላም ነው የሚዘራብኝ ታተርፉበታላችሁ 🙏🙏🙏 ለተወሰነ ደቂቃ በጆሯች ይቆርቆር ባዶነት ኣይሰማችሁም መልካም ቀን
2025-06-16 07:32:00
127
user11905075242185
ነገን በተሥፍ :
አምላኬ ሆይ ይህን ድምፅ አድሰማ ላገሬ በሠላም አብቃኜ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
2025-06-16 01:00:35
35
somali25217
📚 يوحنا صومالي📚🇸🇴 :
SOMALI ORTHODOX☦️🇸🇴☝️
2025-06-20 18:48:54
151
chaletu34
Ethiopia13 :
ኦርቶዶክ አይደለሁም ግን ለምን እደሆነ አላቅም ከህፃንነቴ ጀምሮ ለራሴ እስኪገርመኝ ውስጤ መረጋጋት እና ሰላም ይሰማኛል እደዚ መዝሙር ስሰማ ቤተክርስትያኑን ሳይ 🥰🙏
2025-06-17 08:08:19
52
mekiyaahmed2
ኪያ ነኝ የደሴዋ 🧕 🇪🇹🇦🇪 :
ውይይይ ትውስታ እኛ ሰፈር ጊወርጊስና ዔልያሳ የሚባል ቤተክርስቲያን አለ እና ማታ ማታ እንደዚህ ሲሉ ነው የሚያመሹት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሙስሊም ክርስቲያኑ ተቻችሎ የሚኖርብሽ 🥺🥺
2025-06-15 17:02:30
267
tg_43210
H A S E T በኢየሱስ :
ዜማው ደስ ሲል
2025-06-17 18:38:44
38
miss_mekerti
Hiyab :
nothing gives peace more than this voice 😊
2025-06-16 04:29:07
26
wometew
b̶i̶g̶ m̶i̶k̶e̶🤟 :
ብፀድቅም ባፀድቅም እንኳን ክርስቲያን ሆንን እመቤቴን🙏
2025-06-16 17:06:06
108
everythingisforgood
ሚካኤል አባቴ🙏 :
የተጠሩ ብዙወች ናቸው የተመረጡ ጥቂቶች ናቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-18 14:21:31
59
user7030971299401
ye abatua lij :
ሰኔ 12 ቅዱስ ሚካኤል ይነግሳል 🥰
2025-06-17 04:00:14
54
siwuramariyamgedam
Maryam enate :
🇧🇬Bulgarian orthodox
2025-06-15 15:52:59
129
To see more videos from user @amam7689, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About