@melhkecounseling: የጭዋ ልጅ ሲፋታ የሚጋባ ይመስላል!

መልሕቅ
መልሕቅ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 June 2025 12:48:09 GMT
227155
14214
215
2121

Music

Download

Comments

abebewtakele8693
abebew Takele :
እኔም ከሚስቴ ጋ ስፋታ በፍርድቤት ትዘዛ ንብረት ልንካፈል ሲወሰን ሽማግሌ ሰብስባ ልትካፈለኝ ስትሰብ ምን አረኩ መሰላቹ 12ሽመግሌዎችን አንዴ ላውራ አልኩኝና እናተ ካልተስማማን ማሃላችን ትገባላቹ እንቺ ግን ከኔ ምትፈልጊው ምንድነው ? አልኳት እሷም ንብረት መካፈል አለቺኝ። እኔም ምትፈልጊውን ሁሉ ውሰጂ ብዬ ወጥቼ ሄድኩ .....ከዛ ሚበቃትን ያህል ወስዳ እኔን ለኔ ትታ ሄደች ይው እኔ ንብረትን ሳጣ እሷ እኔን አታ ትኖራለች
2025-07-07 16:18:06
10
mekdi.ali
Mekdi Ali :
እኔ በጥበብ ተፋታሁ ተመስገን
2025-06-16 15:41:11
24
user6696134981815
abrham :
ባንፋታስ
2025-07-28 13:43:20
0
beshu109
beshuko :
ለሚገባ ው ነ
2025-06-17 11:38:29
2
elumehemed
elu :
ጨዋ ማለት ልክ እንደ አንተ ወንድሜ አክባሪ ይስጥህ
2025-06-15 21:47:02
50
user659970682602
Geni :
እውነት🥰🥰🥰
2025-06-15 16:05:40
15
wanaw.ftalew
wanaw ftalew :
lk
2025-07-30 05:44:10
0
tigi121200u
ልዩ :
እውነት ነዉ ማስተዋልን ይስጠን 🙏
2025-06-15 21:43:04
13
tibletse12
user8747157830424 @yeabe12 :
በጣም ትክክል
2025-07-27 16:50:58
0
creater..search..i0
Haymanot Getaneh :
አላገባሁም ትምህርቱን እፈልጋለሁ
2025-07-21 09:01:29
2
user9961876700834
Mak :
ግን እኮ በጣም ደስስ ይላል ፀብን ምን አመጣዉ
2025-07-17 07:58:16
1
kidist.abebe85
Kidist Abebe :
ምነው በሰላም በተለያየን
2025-06-18 12:11:26
4
selamina426
selina&... :
ewnt nw gn በሰላም ሊጨርሱ የሚችሉት ምክነያታዊ ሲሆኑ ብቻ ነው
2025-07-13 07:34:43
1
getachew800
Gechዬ 23 :
እውነት ነው መጨረሻው ያማር መጨረሻ ጥረለ ነው
2025-06-15 13:04:50
1
user9613061671652
susu :
እውነት ነው በተለይ ልጅ ሲኖር ህመም አለው ቢሆንም መቻል ጥሩ ነው 🥺
2025-06-16 11:07:35
1
letush1214
Letush Gal gere :
ትክክል
2025-06-16 10:36:34
3
manuel.beyene
Manu'el beyene :
እያየ ያደገና ሳያይ ያደገ ይለያያል አረብ ሀገር ሲሄዱ የፎቶ አራዳ ናቸው ይገርማሉ 🥰
2025-06-15 20:47:49
1
lemlem.tadese2
Lemlem Tadese :
ትክክል ምክንያቱም የእነሱ በተሰቢ እንደአሳደጉት ነው የኔሀክም አንተን የወለደች እናት 🥰❤❤
2025-06-17 10:36:32
1
yameki06
የመኪ :
አባቴ ብዙ ጊዜ ይላል
2025-06-17 08:47:38
1
fevanmegersa
fevanmegersa :
እዉነት ነዉ
2025-06-15 17:03:14
2
agmlyeasrat
ALEMAYEHU GIRMA MEKOYA :
እውነት ዛሬ ሳስብበት ነበር
2025-06-16 17:02:07
1
user43422509513826
ይሁን ለበጎነው። :
እውንት ነው
2025-06-16 09:19:33
1
eitge6
ማናየ :
🙏🙏🙏እውነት ብለሃል
2025-06-16 07:24:21
1
abeba.desale8
Abeba Desale :
ewnte nwe
2025-06-15 21:12:57
1
user917023169158
እየሱሲ የድነል :
እየተከሰሲን እኮን ከፈራድቤት ሲንወጠአ አቡራን ምሰ እንበለአ ነበረ ከተለየየን አሁን 7 አመት ሜልቶነል ግንአሁንም በሰለም እነወረለን
2025-07-24 19:36:52
0
To see more videos from user @melhkecounseling, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About