@brexhabeshawi5: ታጥቄሽ ብዞር እንደዝናሬ ✊💪😂 #viralvideo #rayamusic #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #passport #fypシ゚viral #ራያ_ራዩማ🌽🌾 #ራያ_ራዩማ #explore #ethiopian #trending #ethiopian_tik_tok #rayarayuma #CapCut #duet #ፓስፖርት @Brex Habeshawi @Messi Ya Robel enat💕
Brex Habeshawi
Region: AE
Sunday 15 June 2025 16:12:58 GMT
Music
Download
Comments
ጀሚላ :
ወደ ጀነት ልሄድነው ቦታ የምይዝለት ካለ
2025-06-15 21:39:10
171
ልኑር በትዝታህ💝 :
የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰
2025-06-15 16:15:32
452
አደብ ከእዉቀት ይበልጣል 👑 :
ጅዳ ነዉ ያለሁት መጣችሁ ግደሉኝ በቃኝ 🥺😬
2025-06-15 22:15:35
58
የራያዋ የፋኖወቹ ዘር :
የራያ ልጂ በእርሰቱ እና በሚሰቱ አይደራደርም
2025-06-15 17:12:30
154
~ወርቅዬ አምሐራዊቷ!! :
ለዚህ እኮ ነዉ ሱሪ ለባሽ እማይመቸኝ🥰
2025-06-15 20:48:03
49
SALI ያባቴ ንግስት👸💃💞💕👌 :
ከመልክ ይልቅ እድል ያምራል 😥❤❤❤
2025-06-16 18:30:58
46
የልቤ ጎደኛ እራሱ ልቤ ነው ❣️😒🙋😂 :
እኔን ግደሉኚ 😥😥 😢 መሻውርበኔ ኑ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋😂😂😂😂😂
2025-06-16 00:46:26
6
SuSu :
አሁን እኔም እየኖርኩ ይሆናል😢😢😢
2025-06-15 18:23:57
16
Õnė ďay ✍️🐒😎🦋 :
እንደዉ ግን ማነዉ የመረቀሽ መሲ 🥺🥺🥺
2025-06-16 08:46:17
26
𝓫𝓪𝓷𝓬𝓱🕊️ 𝓰𝓸𝓷𝓭𝓮𝓻𝔀🦅 :
የነማይርጉን ፊልም አስታወሳችሁኝ🤣🤣🤣
2025-06-15 16:25:23
32
⏩Semira♥⏩የኢሙሸጋ💞⏪Sis💞💋♥ :
ማረጉዬ የኔ ጌታ ማረግዬ የኔ አባት ማረግዬ የኔጀግና
ይሄን ስትይኝኮነው አቦ ልቤን ቅልጥ የሚለው ያለውን አሳስታወሳችሁኝ😂
2025-06-16 01:58:01
13
Kal G Abebe💪🐆 :
ወንድነትን ለ ራያዎች ተውት በሚስቱና በርስቱ ሊቀልድ ዋ ብሬክስ ይመችህ ወንድማለም❤💪
2025-06-15 22:06:41
30
🦋𝙖𝙢𝙧𝙞𝙮➤➤ብቸኛዋ➤➤♠️♠️➻➻ :
ቲክቶክ እያለ ጀነት መመኘት በድንጋይ ላይ ውሀ እንደመድፍት🙄😦
2025-07-10 22:41:13
5
𝑙𝑖𝑗𝑖 𝑎𝑚𝑖🇨🇬 :
እኔ ቲክቶክ ያሉ ጥዶች አምረውኝም አያቁ እናተ ግን ሳያችሁ ብውል አልጠግባችሁም❣️🤗ሁሌም በፍቅር ኑሩ❣️
2025-06-15 17:00:27
44
Genet Tesfa🆘 :
በረከታችሁ ይደርብኝ🥰🥰🥰🥰
2025-06-15 21:15:38
5
ልጅ 𝙚𝙢𝙪🦋የተዋህዶ ፍሬ💒🇨🇬❤ :
እዉይ🤣ቀቭራራ ወንድ ይመቸኛል አይይ🤭የኔዉ ከርፋፋ የት ነህ😂😂😂
2025-06-16 16:18:17
7
Lij Abdu :
ይመችህ🥰
2025-06-15 19:21:50
6
🌷🌷سبحن الله الحمدلله🌷🌷 :
😋😋😋😋🥰🥰🥰🥰 ይመችህ ወድሜ ቀልድም ቢሆን ደስ ይለኛል 😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-15 20:59:49
5
ወሎየዋ ነኝ የምሬ ወዳጂ💚💛❤️ :
ጀግናባል በአገሩና በሚስቱ ቀልድአያቅም💪💪💪
2025-06-15 17:31:50
15
አልሚ 🅰️ ✝️ 💚💛❤️ :
ስንቶ ጊዜ ደጋግሜ አየሁት አንድ እግሩን ጫማ አውልቆ አሮጠ 👞😃🥰
2025-06-15 16:29:58
11
𝑨𝒎𝒆𝒏 21🦋 :
የሮቤል ሸጋ እናት 🥰🥰ብሬክስዬ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ🥰🥰🥰
2025-06-15 18:19:59
8
ቀቭራራዋ ጎንደሬ🧕 :
ከመልክ እድል ያምራል ማነው የመረቀሽ መሲ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-16 16:18:54
6
ሓሴት🦋 :
ተዋርደናል🙄😹
2025-06-15 16:36:01
6
🦋ZUZU ነኝ የሀይቋሚሪዳ🦅 :
የራያ ወዲ ስታገቡ💪💪💪💪💪
2025-06-15 18:32:36
5
ንገሯት ለኡሚ ናፍቃኛለች :
ራያ በሚሰቱና በመሬቱ አይደራደርም
2025-06-15 16:50:27
15
To see more videos from user @brexhabeshawi5, please go to the Tikwm
homepage.