@apostolicsuccession27: የማይታወቅ አምላክ #እኔክርስቲያንነኝ #ኦርቶዶክሳዊወጣት #አቡየክርስቶስ #ተዋህዶ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #orthodox #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok

አቡ የክርስቶስ
አቡ የክርስቶስ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 June 2025 16:53:00 GMT
14488
3563
84
1001

Music

Download

Comments

meronlove2024
ቃል ሥጋ ሆነ!!!! :
ሙስሊሞች አላህ
2025-06-15 20:03:08
5
21mariyamenatee
Alem🦅🦅 :
እንደ እባብ ተስብህ ብትሔድም እናይሀለን በልልኝ😂😂😂😂
2025-06-15 18:01:01
42
kirubeldereje91
አሐዱ አምላክ :
አሜን🙏🙏🙏
2025-09-06 01:41:13
0
4o4675
4O4 .following :
ene Muslim negn I just want to answer respectfully 1,እኛ ሙስሊሞች ምናመልከው አብራሀም, ሙሴ, እየሱስ.. ሲያመልኩት የነበረን አንድ አምላክን ነው ያለ ልጅ አጋር እና ምስል 2, ፈጣሪን ለማምለክ ወይም ለማወቅ በቅርፅ ብስዕሎች ማየት አይጠበቅብንም ራሱ በስሞቹ በባህሪው በላቋረጠ መልእክቱ ተገልጧል ከ አዳም ኖህ ሙሴ እየሱስ.. ፈጣሪ የፍጡራን ቅርፅ አለመያዙ ራሱ በፈጠረው በሰዎች ጭንቅላት አለመሳሉ እንደኛ የተገደበ አለመሆኑን ያሳያል 3እነ አብርሃም,ሙሴ.. እየሱስ ከመላኩ በፊት ሲያመልኩት የነበረው ያዩትን ፈጣሪ ነበር? 'እግዚያብሄርን ፈፅሞ ያየው የለም' የሚል የ መፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስስ
2025-06-19 22:32:47
0
apostolicsuccession27
አቡ የክርስቶስ :
በሀገራችንም ይህ እሳቤ በአንዳንድ ማኅበረሰቦች ዘንድ ያለ Strong ሃይማኖት ነው። ዮሀንስ በመልእክቱ "ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ እንደመጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም" ይላልና እውነትን ልንገልጥላቸውና ልናስተምራቸው ይገባል።
2025-06-15 17:03:50
42
ekif_ambaye21
እቅፍ አምባዬ 21🙏💕 :
አቡዬ ማነው ግን ከጀርባህ ሹክክ ብሎ ያለፈው ? ለማንኛውም እንወዳችኋለን ! አስተላለፉ አስቆኝ ነው🙏❣️🥰🥰🥰
2025-07-24 22:18:03
3
amara.new.deme6
ወሎየዋ ዘሬ ክርስቶስ ነው✝️🩷🩷☂️ :
እስልምና ሀይማኖት በሰማይ አምላክ አለ ተብለው አደል እሚያመልኩት😫😫😫🤣🤣🤣
2025-06-15 23:13:53
5
kennakee1
smile :
እግዚአብሔርን ማወቅ ማለት🤔 አብራራው.... ማወቅ ማለት
2025-06-16 03:45:49
1
eot_react
Ephreem📖🕯 :
ብስረ ፍትሽ ታይቷል😁😁
2025-06-16 07:28:38
4
wwwwww5689
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💞 💞 :
አይተንሀል በለው😁🤭
2025-06-15 18:20:35
9
malattesfaya
የክርስቶስ 💞 ⛪💞 :
ታይተሀል ለናትህ🤣🤣🤣
2025-06-15 22:31:14
5
jesusking194
ⒹⒶⓃⒾ Christian✝️ :
ማነህ ብስሬ ቀና ብለህ እለፍ😂😂አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብሮስኪ🥰🥰🥰
2025-06-15 17:07:49
5
eyerus927
ኢየሩሳሌም የተዋህዶ ልጅ👉💒👌 :
ብንፀድቅም ባንፀድቅም እንካን ክርስትያን ሆንን መድን አለምን ተመስጌን አምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-15 18:51:12
3
27christissavior
♱ ★彡 ᎩᏋᏗᏰ 彡★♱ :
papa ☦️🥇
2025-06-16 03:29:40
3
tigi.tigisti
Tigist የክርስቶስ እስረኛ🥰 :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🥰
2025-06-16 04:51:25
3
.2713316
🦁💜👸 :
ቃለ ህይወት ያሰማለን ኣቡዬ🥰❤
2025-06-16 01:06:11
3
danfentahun19
Daniel Fentahun :
wende taytehal😂
2025-06-20 06:39:28
1
mebratu711
MEBRATU :
እኛስ አንድ አምላክ(አባት ልጅ ና ቅዱሱ መንፈስ) አለን።ሶስት አካል የሆነ አንድ አምላክ!!!!!!!!!
2025-06-16 06:38:28
1
biruke228
biruke :
እኛስ ያማነዉን እናውቃለን ጌታ ያብራላቸው 🙏
2025-06-15 18:37:59
1
mariya.mariya2151
Mariya Mariya :
kale hiwot yisamelin😇😇
2025-06-16 06:05:41
2
user59693111162181
Never Give Up 🥂☺️ :
ቃለሂወት ያሰማልን አቡዬ 🙏🏿🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-15 20:30:46
1
asikalmariyam5
አስካል ሀበሻዊቷ 👑💙🌹 :
አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏💚የዮሀንስ ወንጌል ም 5 :30 እስከ 31 ላይ ያለዉን ብታብራራልኝ ወልድ በራሱ ምንም አያደርግም የሚለዉንና እኔ ስለራሴ ምስክሬ እዉነት አይደለም ሲል ማን ማለቱ ነዉ ?
2025-06-17 22:04:51
0
barryberry51
Barry :
Agnostic
2025-06-15 21:28:50
1
seliyeabatewa
𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚👸♍️ :
@kal🍫🦅 እውነተኛው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው😊
2025-06-15 17:01:53
9
To see more videos from user @apostolicsuccession27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About