@orthodox_tewahedo_church: #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር #ጌታዬ_ብርታ

የጃንደረባው  ትውልድ☦፲፮
የጃንደረባው ትውልድ☦፲፮
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 15 June 2025 17:59:55 GMT
1044627
65419
629
23394

Music

Download

Comments

mm693439
Beneyame :
ሴት መቸም ላልቀርብ ለእራሴ ቃል ገብቻለው
2025-06-16 17:45:33
29
bekidan1
Beki Dan :
ሁሉም ሴት ሁሉም ወንድ በመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ብንሄድ ትዳርም ጓደኝነትም ጥግ ድረስ በሄደ ነበር
2025-06-17 06:28:57
310
user2270462597343
selam :
ባላገባም ምርቃኑን አሜን
2025-07-26 05:08:29
1
besufekad.yehune
Besufekad Yehune :
ቅዱስ ሚካኤል አይን ልቦናችንን ያብራልን!!!!!!!!
2025-06-19 01:39:29
174
sileemme
ስለእመ :
የሀሰት ትምህርት ፣ ጥቅሱ ሲጀመር ስለሴትና ስለወንድ አደለም የሚያወራው። ይህን ስራ አጥ ጎረምሳ ከመድረክ ላይ አውርዱት።
2025-06-17 16:26:07
3
user98121728754977
abebech :
አንዳንድ ባሎችም አሉ ስልክ እየጎረጎሩ ቀጥይ እሰማሻለው የሚሉ
2025-06-18 06:32:02
35
haftsh001
HBTAMU :
በሚያሳዝነው በዚህ ዘመን ያሉ ሴቶች የመፅሐፍ ወቅዱስ ትዛዝ አለመቀበላቸው ነው
2025-06-16 20:31:14
68
endalk.selo
እፀ ሳቤቅ :
አቤት ኦርቶዶክሳዊ ትዳር አቤት ኢትዮጵያዊነት ሲያምር።
2025-06-18 16:52:39
6
user5509909994061t
user5509909994061titi :
🥰ጥበብን ያድለን ስለ ሁሉም🙏
2025-07-25 11:07:14
0
boja0722
boja :
አትሳሳት እግዚአብሔር ባል ሲል ወንድ ሲል የባልነትን ወይንም የወንድነትን መስፈርቶች ያሟሉትን ሴት ወይም ሚስት እንዲሁ!!!
2025-06-17 02:54:08
7
mazika605
mazika :
eye contact is very important
2025-06-17 09:27:10
53
wardowski.2012
Jhon@Euler :
being single is 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-17 06:13:16
3
userg846ny3rzp
Asmera Chanie @23 :
ቃልህወት ያሠማልን በእውነት እኔ ሀብት አልወድም ጤና ብቻ ነው ።
2025-06-19 05:49:53
16
esamyegna
esam@5 :
አያነቡም ብለህ ከሰሜ ከደቡብ ጥቅስ እያገጣጠምክ መድረኩን ተቆታተርከው. ይመችህ🚶
2025-06-18 05:45:48
1
.love.me290
$$ Love Me $$ :
አሜን
2025-06-16 17:21:23
5
user3754089236212
መሀመድ አሊ ⚽️ :
ከተወራ ምን አነሰ🤣
2025-06-18 20:15:24
0
genet.wolde0
Genet Wolde :
እኔ እኔ እሱን ሳይ ወጡን ማን ይስራው🤣🤣🤣
2025-06-17 11:44:47
3
yetegegnesh
Yeti የተገኘሽ 😍😍 :
እረ አይከፋንም ያው እሱ ንጉሴ ከሆነ ንግስትነቴን ማንም አይነጥቀኝም 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-17 01:49:15
8
zolalem.kumlachew
Zolalem Kumlachew :
ዘመንህ የተባረከ ይሁን ያገልግሎት ዘመንህ ይብዛልህ እኔ አስከዛሬ ሚስት ንግስት ነበር የሚመስለኝ ለኮ ዘውድናት
2025-06-18 06:32:04
7
user2348446854278
እሙ መክሊት የራያዋ💜 :
ቃለ ህይወት ያሠማልን ረቡኒ❤
2025-06-18 12:29:09
8
etegenet.bayegln
Emen Enjiy Atfra :
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-17 05:34:54
8
lij.rich8
የሰሌኗ እርግብ 🦅🍫👌🦋 :
ቃል ህይወት ያሰማልን🥺🥺🙏🙏🙏
2025-06-20 05:53:26
10
user1080131522525
አልሚ የራያዋ💚🌹 :
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሠማልን 🙏🙏🙏
2025-07-22 00:18:50
1
a6683634
Mrchaye✌ Raya 💋💋new🌺🌺 :
ሁላችንም ሀፂያተኛነን እናለንሥሀ ሞትአብቃንሀፂያታችንን እበስልን🙏🙏
2025-06-19 23:11:45
4
yetnayet.chernet
yetnayet chernet :
ጌታየ ሆይ ለባሌ ዘዉድ እምሆንበትን ንፁህ ልብ ፋጠርልኝ
2025-07-14 11:58:00
1
To see more videos from user @orthodox_tewahedo_church, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About