@samferkas: እስቲ ንፋ #ኮሜዲያን #ኮሜዲ #ኮሜዲናቀልድ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #wediferkas #fyp #ferkas #samferkas #ኢትዮጵያንቲክቶክ #viral #አሲቂኝ #comedy #funny #tiktok #parodyking @dagilicious @kam_mart_ @Eph@h @hiwotlifegaming @abdfurniture11

ferkas
ferkas
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 June 2025 18:38:19 GMT
1626649
95402
2331
19522

Music

Download

Comments

jossyg673
jossyG :
ሲጀመር ከትራፊክነት ወደ tiktok መተህ ነው እንጂ ስራህማ እሱ ነው😂
2025-06-15 19:07:38
7513
fasildan
fasil danfree :
ኢሄ ትራፊክ ባለፈዉ እኔን ያለ ለዉዝ ቅመሀል ብሎ ቀቶኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-06-15 19:07:44
1983
user40617857263301
nigist :
ትራፊክ ያሰለቸው ሹፌር የጓደኞቹ ድምፅ
2025-08-01 00:55:08
0
enkulal
Enkulal :
ኢየሱስ የዓለም መድኀኒታችን ይመጣል🥰
2025-06-15 21:43:58
540
abelyeldeta12
አቤል የልደታ(ዘደብረ ዕንቁ) :
ይህንን ቪዲዮ የምትመለከቱ እንኳን ለሊቀ መላዕክት ለገናናው መልዐክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ የልባችሁንም መሻት ይፈፅም
2025-06-19 14:08:04
86
magee.lg
𝖒𝖆𝖌𝖊𝖊 :
ትራፍቅ የሚያስንቅ character😁
2025-06-15 18:59:41
3507
theeagle686
Amar :
The አመጣጥ part 🤣
2025-06-15 19:40:54
854
775.ethiopia
Yanuren :
ሁለት ቁምነገሮችን ለማስተላለፍ ፈልጎ ነው። 1.ጠጥቶ መንዳት አይፈቀድም። 2.ፍጥነት እድሜን እንጂ ኪሎሜትርን አይቀንስም። ሌሎች ግን የአንድ አንድ ትራፊኮች መገለጫ ባህሪ ለመግለፅ ፈልጎ ነው።
2025-06-16 13:39:29
117
hanez843
henok :
ይሄ ሰውዬ ግን የቀጣኝ የቀጣኝ እየመሰለኝ ነው እንደዚማ አይመሳሰልብኝም
2025-07-31 21:27:07
1
makiba7830
makiba :
አባቴ,, መኪና ይዘህ ግን ትራፊክ ያገኘህ ቀን 😂
2025-06-15 21:24:46
831
solomonsahele
solomon sahele (ደራሲና ገጣሚ) :
ምዕመናን ንቁ! ይሄ የቲክቶከር ለምድ የለበሰ ትራፊክ ነው😭
2025-06-16 15:39:38
96
anna.mekia7
Anna Mekia :
አንተና ግርግር ብትጣመሩ ባይ ነኝ እንደ ሃሳብ😳😳🥰🥰😁😁😁
2025-06-16 08:58:06
167
sami121619
Sami Habesha :
😳😳😳The last message.... ፍጥነት እድሜንእንጂ Km አይቀንስም😅😅😅😅😅
2025-06-16 07:16:16
49
habtommesfin
HABTOM ( E M I N E M ) :
እንዴት አድርጎ አያቸው ? የትራፊክ ቅጥር ሲወጣ ማስታወቂያ ስታዩ ደውሉለት 😂😂😂
2025-07-31 12:34:06
1
user9384871308268
ሲምባ የፋንታዬልጅ! :
ከምናገረው በላይ ትችላለ የሚገርም ብቃት ነው ይገርማል
2025-06-16 09:14:54
304
alemtsehay23
alem t :
የሆነ ትራፊክማ ውስጥህ አለ 😂😂😂
2025-06-16 01:30:55
896
dasugh
ፌክ Lifestyle :
😂😂😂 ያንተ ስራ ከአቅሜ በላይ ሆኗል እነሱ ራሱ ረሃ ሆኗል
2025-06-15 19:59:59
15
yaredooa
ህልው :
የት ነበርክ ማንም ሲጫወትብን እስከዛሬ ?
2025-06-19 06:37:28
11
ephratahj
Ephratah Jeba :
real acting 😳
2025-08-01 01:38:36
0
user77530655707838
ጊዜ ለኩሉ :
ይሄ ራሱ ነዉ አያት አደባባይ የቀጣኝ 😁
2025-06-17 15:22:07
5
ato_efrem
Ato_Efrem :
ተንብስ part😂
2025-06-17 13:42:39
15
heni.man10
𝕙𝕖𝕟𝕚 𝕞𝕒𝕟10💫💫💫 🥷 :
ትራፊቁ እራሱ እንዳተ አይተውንም...💪😎😎😎😎😎
2025-06-24 19:17:09
4
love.old2
love old :
እረ ፖለቲካ ተብለህ እንዳይዙህ 🙏
2025-07-30 09:24:58
2
joye24276025320200
joye cr 7 :
ይሄ ሰውዬማ ትራፊክ ነው ብዬ ማመን ጀምራለሁ ትችላለህ😂😂
2025-06-15 19:36:11
7
yohanne45
ዮሐንስ jo :
ይሄ ትራፊክ እንደዚ ጉቦ ሲቀበል ማስረጃ ተይዞበት እስካሁን አልታገደም! 😅
2025-06-16 04:26:35
5
To see more videos from user @samferkas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About