@christlovetube: ስለ ትዳር ማወቅ ያሉብን ወሳኝ ነገሮች #creatorsearchinsights #marriage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጴንጤ #viralvideos #fyp #instagood #ኢየሱስ

ዳዊትየጌታ
ዳዊትየጌታ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 17 June 2025 14:21:31 GMT
390229
13268
235
4856

Music

Download

Comments

ethiopiaamara
ጎጃሜዉ :
ፍቅር ስሜት እንጂ ምርጫ አይደለም
2025-07-24 16:05:55
2
lealemsteel
Lealem :
እኔ እኮ የሚገርመኝ ነገር ፣ ሳላገባ... ኧረ ጓደኛ እራሱ ሳይኖረኝ... ስለ ትዳር ያለኝ መረጃ 🤔
2025-06-18 14:02:59
34
nardos.liyu
Nardos Liyu :
6 ከልፍት በላይ የፀሎት ውጤት ነው ግን ትዳራችን ላይ መስራት ጥሩ የትዳር ህይወት እንዲኖረን ያደርጋል
2025-06-18 17:28:31
13
one70417
እድል :
ሙሉ የሚባልና ጉድለት የሌለበት ሰው ስለሌለ ሁሉም ነገር ትክክል እንዲሆን ብቻ ባልጠብቅ
2025-06-18 05:13:06
8
johariya.abdusama
Johariya Abdusamad :
አላህ ምን ይሳነዋል ቀዊዩን ቀድር በሱ መተማመን ነው ዶአ እያደረግን 💞💞💞
2025-07-10 13:01:37
1
bfgjoyboy4321
bfgjoyboy4321 :
ፀሎትን የመሠለ ኃይል መሳሪያ እያለ ልጨናነቅ ዴ 😉😉 ታመሠግኝኛለሽ ብቻ የፀሎት ህይወት ካለሽ ሁሌ ሰላም ነሽ።
2025-06-18 02:32:08
5
hanashewa412
Hana Shewa225 :
4 እና 10 አይጋጩም?🙄
2025-06-19 03:05:56
1
chinaautoimporter
China auto :
ምን አለፋችሁ ትዳር የ እግዚአብሔርን ፍቃድ ጠይቀው ስያረጉት ነው, የሱ የሆነ ትዳር ብቻ ነው የማይፈርሰው, ፍቅሩም የሚዘልቀው, አትሞኙ ፈጣሪ ይስጣችሁ መስፈርት እራሱ አይኑራችህ!!❤️
2025-07-03 20:01:29
0
samigw15
Sam :
ማግባት እንዳልነበረብኝ
2025-06-17 22:16:56
64
ruth162127
Ruth :
6ስህተት ነው ዕድል ነዉ
2025-06-18 06:39:18
30
unstoppable6746
unstoppable :
ፍቅር ምርጫ ሁኖ አያቅም 1 ምህረት ማድረግ🤔 እናስብበታለን
2025-07-26 14:37:57
1
hermon2016
Hermon :
ሴት መርዝ መሆንዋን ማወቅ ነበረብኝ?
2025-06-18 12:12:58
5
biruktawitblack
blacky :
ከሁሉም 5,7,8
2025-06-19 11:28:29
1
boy_yebi26
Boy Yębihat 4🇨🇦 :
3 ፍቅር ውስጥ የልብ ይታወቃል በደምብ ምን እንደፈለጋ /ች
2025-07-09 17:52:33
1
user9928877417977
47 :
2 አልገባኝም
2025-06-18 14:18:32
0
bilumarpom
ብሌን@🦋 :
ያልሽው ነገር ልክ ሆኖ ሳለ ለመተገበር ልበ ቀና ልቦች ይፈልጋል ለሁሉም ባለ ትዳሮች አይሰራም🤔
2025-06-18 11:33:56
9
user1576272399566
lily :
ያተረፍኩት ልጆቼን ብቻ ነው... በነሱ ምክንያት እዛ የማይረባ ትዳር ውስጥ መግባቴን መፀፀት አቆምኩ... እንጂማ.. 😔😔😔😔
2025-06-19 08:03:42
1
jesusislove44
Prophet Biratu :
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
2025-06-18 17:15:55
1
kedira10
kedira :
ሁሉም ተመችቶኛል ሀቅ ነው 10ኛውም ልምድ የሌለው ሽማግሌም😉
2025-07-25 20:07:46
0
abdu2927
Abdu :
ሰዎች ብዙ ጊዜ ይዋሻሉ አብሶም በለትዳሮች ትዳር እንዴት ነዉ ስትላቸዉ አሪፍ ነዉ አግባ እንጂ ይሉሃል ትዳር ማለት ራስን መርሳት የራስን ደስታ ትቶ ለሰዉ ደስታ መኖር ፍላጎትን መገደብ የራስን አለም ትቶ በሌላ ሰዉ አለም መኖር እንደሆነ አይነግሩንም
2025-07-03 02:25:20
1
albatrossalpha
Albatross :
እኔ ፍቅር ምርጫ ነው ስላት ያገባችው ጓደኛዬ እብድ ነሽ ስላላየሽው ነው ብላ ሳቀችብኝ😌
2025-06-20 08:55:01
1
amanyeermiwendem
Aman Ye Ermi Wendem :
የልቤን ያቅልኛል ሚባል ነገር የለም በግልፅ መነጋገር ነው🥰🥰🥰
2025-07-05 03:52:43
2
user61624287701135
ጉዱ ካሳ :
ምህረት ማረግ ግዴታ ነው ማለት ቺት ቢደረግም
2025-06-18 08:22:02
2
mierafmafihf
user483502172992 :
ምንም ነገር የለም እርግጠኛ ነበርኩ ጌታ ባርኮኛል ረድቶኛል በጣም ደስተኛ ነኝ😘
2025-06-23 11:56:57
0
stainlesssteelethiopian
caku Stainless steel0962032841 :
ትዳር የሴት ልጅ መጦሪያ እንደሆነ
2025-06-23 10:14:05
0
To see more videos from user @christlovetube, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About