Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@12cmara: #follwlikeshareandcomment🥰
Ç MÃRÃ🙆
Open In TikTok:
Region: NG
Thursday 19 June 2025 17:52:12 GMT
114
43
1
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.51MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.51MB
)
Watermark .mp4 (
1.52MB
)
Music .mp3
Comments
gentle 🛐😈 :
❤❤❤
2025-06-19 18:58:28
0
To see more videos from user @12cmara, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
الحمدالله🤍 #قران #اكسبلورexplore #fyp
mình nhớ ảnh , nhớ mùa 1 #duongdomic #sommuonthi #fyp #xuhuongtiktokk #trending
Phương Hằng Chửi Vì Đam Mê #nguyenphuonghang #huongthuy76 #fanchinhnghia #maidinh🤟 #
Set free! #fyp #sama28
#Getachew Kassa #fyp #following #viral #foryoupage #foryou #ethio-tik-tok #ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ... ”መሄዴ ነው እኔ”; “ሳይሽ እሳሳለሁ”; “የብዙሀን እናት” “ትዝታ” “የከረመ ፍቅር”; “አዲስ አበባ”; “እመኛለው”; “እወድሻለው”; “ቀና ብዬ ሳየው” ወዘተ በሚሉ ተወዳጅ ዘፈኖቹ ይታወቃል፡፡ ጌታቸው በወቅቱ ትታወቅ የነበረች “አዝመሪና አዝመሪና” የምትለው ዘፈን በ6 አመቱ ማንጎራጎር ሲጀምር ይዘፍናትና ያስታውሳት የነበረው የመጀመሪያ ዘፈን እንደሆነች ይናገራል። የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ የካ ሚካኤል አካባቢ ሲሆን መርካቶ ደግሞ ያደገባት እና ልጅነቱን ያሳለፈባት ሰፈሩ ናት፡፡ ብዙ ዘፈኖቹን ዜማ የሰራላቸው እራሱ ሲሆን አንዳንድ እውቅና ያተረፉ ዜማዎቹን እንደነ "እውድሻለው" "አዲስ አበባ" "ውበትም ይረግፋል" ዜማዎችን አሳምሮ ለመስራት አራት አመት እንደፈጀበት ገልጿል። በልጅነቱ ከአባቱ ጋር ሙዚቀኛ አትሆንም ዘፋኝ ከሆንክ በኔ ስም አጥጠራም በሚል ምክንያት ስለተጣላ ወደ ሐረር ጠፍቶ ሄዶ በሃረር ፓሊስ ኦርኬስትራ ውስጥ የመስራት እድል አግኝቷል። በኋላም ጌታቸው ፀጋዬ የሚለውን ስም ወደ ጌታቸው ካሳ በሚል የሴት ጏደኛው አባት ስም ቀይሯል:: በሐረር ፖሊስ ኦርኬስትራ ውስጥ የመስራት እድልም አግኝቷል፡፡ ጌታቸው እውቅናውን ሲያገኝ አባቱን የሚሰራበት ሒልተን ጋብዞ ስራና ችሎታውን በማሳየት አባቱን ስህተት ሰርተው እንደነበር አምነው የሙዚቃ ትርጉሙ ምን እንደሆነ ባለማወቃቸው በመናገርና ይቅርታ በመጠየቅ ወደ አድናቆት እንደመለሳቸው ይናገራል። ለመጀመሪያ ጊዜ የተጨወታት የግል ዘፈኑ "እመኛለሁ" የተሰኘች ስራው ስትሆን በሙዚቃው ዓለም እየታወቀ የመጣው ከሐረር ተመልሶ በፓትሪስ ሉሙምባ የምሽት ክለብ ውስጥ መስራት ከጀመረ በኋላ ነበር፡፡ ጌታቸው ካሳ በሲዲ ደረጃ ያሳተመው አንድ ብቻ ሲሆን ሌሎቹ አልበሞች ግን በካሴት ደረጃ መሆኑን በኢቢኤስ መዝናኛ ቃለመጠይቅ ላይ አጫውቷል። ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ የመጀመሪያና ከጥላሁን ገሰሰ ጋር የተገናኘበት የምሽት ክለብ ደጃች ውቤ ሰፈር አሰገደች አላምረው የሚባል ቤት በአንድ ፒያኖና ድራም ሲሆን በሗላም በሶምፔሬሮ የምሽት ክለብ፣ ቬኑስ ባንድ፣ ዋቢ ሸበሌስ ባንድ፣ ዋልያስ ባንድ በድምፃዊነት እና በሙዚቃ መሳሪያ ተጨዋችነት ሰርቷል፡፡ ትዝታን በልዩ ሁኔታ በመጫወት የሚታወቀው ጌታቸው ትዝታን በራሱ መንገድ እንዴት ሊፈጥረው እንደቻለ ሲናገር ጥላሁን ገሰሰ; እሳቱ ተሰማና ተፈራ ካሳና አንድ ስሙን ከማያስታውሰው ድምፃዊ አዘፋፈናቸው በማየት በቀዝቃዛና በፈጣን የሙዚቃ ምት በመስራት በጣም እንዲወደድና እንዲደነቅ አድርጎ እንደሰራውና ህዝብም በጣም እንዲወድለት አድርጏል። እ.ኤ.አ 1981 ከባንዱ ጋር ወደ አሜሪካ የተጏዘው ጌታቸው ካሳ በ28 አመት ጥሩ ቆይታው በ17 የአሜሪካ ከተማ በመጋበዝ ስራዎቹን ለአድናቂዎቹ አቅርቧል በሗላም ታሪክ አለኝ ዜግነቴን አልቀይርም ጥገኝነትም አልጠይቅም በማለት እ.ኤ.አ 2012 ወደ ትውልድ አገሩ በመመለስ ኑሮውን አዲስ አበባ ያደረገ ቢሆንም ሰሞኑን ከዚህ ዓለም ድካም ማረፉ ተረጋግጧል።
About
Robot
Legal
Privacy Policy