@samferkas: #ኮሜዲያን #ኮሜዲ #ኮሜዲናቀልድ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #wediferkas #fyp #ferkas #samferkas #ኢትዮጵያንቲክቶክ #viral #አሲቂኝ #comedy #funny #tiktok #parodyking #ቀልድ😂 #aselefech @dagilicious @kam_mart_ @Eph@h @hiwotlifegaming @abdfurniture11 @Semir

ferkas
ferkas
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 19 June 2025 18:39:31 GMT
221401
14272
547
2704

Music

Download

Comments

be_grateful7
One_love :
ይሄ ልጅ የትኛውንም ሀይማኖት ጠቅሶ አልቀለደ ወይም በቅዱሱ መጽሀፍ አላሾፈ ወይ የጌታን ስም አልጠራ ወይ በብሄር አልመጣ ለምን በግድ ይመለከተናል እንላለን ?? ለምን ሰው በራሱ ቀለም ሲመጣ እና ሲሳካለት ይተናነቀናል ?? ይልቅ በእምነት ስም የሚዘርፉት ላይ በርቱ። ፍርካስ ትችላለህ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
2025-06-20 10:26:37
231
getachaw00
Getachaw :
በጣም የሚያምርብህ ትራንስፖርት ባለሙያ ስትሆን
2025-08-01 11:22:59
0
cr7manunited7_garnacho
Abi Manche CR7 :
😂እሺ
2025-07-30 17:51:49
0
ben_isra98
israben :
ፍርካስዬ am a big fan of you ግን በእምነት ይቅርብህ 🥺 ግድ የለህም
2025-06-19 18:47:24
238
mas88901
mas :
በመንፈስ ቅዱስ የተዘባቤተ መጨሬሻው አያምርም!!!!!
2025-06-29 23:52:53
0
kingoo1960
filex Boy :
ማስታወቂያ ላሰራህ ስፈልግህ ነበር silkhn laklgn
2025-06-20 15:53:32
3
abdrufemoha
Abdrufe Moha :
ፍርክስ ይችላል 😂 Real Comedian 👍
2025-06-27 15:37:34
13
user9985224363230
user9985224363230 :
የሚያፀድቅ ነው ይሄ ትምህርት ቀልድ አይደለም
2025-07-17 20:27:38
1
wendmu.meles
Wendmu Meles :
ተው ወንድሜ እንደዚህ አይነት ነገር ይቅርብህ እንደእንፋሎት ታይቶ በሚጠፋው ሒወት አትቀልድባት
2025-06-20 05:39:09
0
user2331946270513
user2331946270513 :
በዚህ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል
2025-06-21 12:59:47
5
edenayelash
Eden ayilash :
እወድሀለው በስራህ !!! በዚ ግን ደብሮኛል እምነት ላይ መሆኑ
2025-06-21 16:52:52
0
train6390
Abule :
ሸምሱ እንዳለህ; ኮትና ኮፍያዬን መልስ
2025-06-19 19:23:05
1
endalebirhanu2
€ŋdałķ :
አግዚአብሔር ቅዱስ ነው.. በርሱ ስም አይቀለድም
2025-07-17 19:31:30
3
arsit.esien
mimi :
ውድሜ በእምነት አትቀልድ
2025-06-20 09:09:50
3
dojo_77
መርማሪው :
ማስታወቂያ ላሰራህ ነበር ግን በእምነት ስትቀልድ ዘጋኝ😏
2025-07-11 21:32:56
1
yebenayasenat
ye benayas enat :
እምነቱን ተወዉ ውዴ ስለምወድህ ነው
2025-07-17 14:07:42
3
user393573106671
ሉዬ :
ፐውስ ግልጋሎት
2025-06-19 18:52:30
76
azariya123465
Azariya12346 :
አይይ ኮንተን አታህ
2025-06-20 05:51:42
0
matiwos.melesse
Matti❤💀🙄 :
አንተ እኮ የምር ትችላለህ
2025-06-20 04:06:15
13
nman853
Best man :
አራ ይመችህ ታመቻካኝ
2025-07-14 19:28:59
3
habtishaaaa
Habtisha :
በዚህ አይነፋም
2025-06-19 19:00:08
45
titiyab
titi Ab :
Ene letgnabte 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 5:30
2025-06-19 20:29:08
3
je.nafi22
Dr.£asi🗿 :
bro እኛን ለማሳቅ ከፈጣሪ አትጣላ
2025-06-20 05:18:44
1
yesu_logos
Dn.የሱ :
We need more of the Tigray pastor
2025-06-20 08:20:49
45
To see more videos from user @samferkas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About