@tigray_360: #ይኣክል #enough_is_enough #Tigray_360 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #foryoupage

Tigray 360°
Tigray 360°
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 20 June 2025 03:45:41 GMT
181654
17071
565
3166

Music

Download

Comments

kingofking1221232729wasu
wasihun adino :
አማራ ነኝ ግን በጣም ነው የማዝነው ፈጣሪን እስኪ የመግስ አካል ተዋቸው ይኑሩበት ጦረነት አይፈልጉም በስብራት ላይ ስብራት አትዱሉባቸው ያለፈባቸው ይበቃቸዋል እመቤቴን አያሳዝኑም በፈጣሪ
2025-07-28 06:52:15
1
user3834746352857
Aman :
የትግራይ እናቶች እና ወጣቶች ጩኸት የመላው ሠላም ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ጩኸት ነው።ሠላም ለትግራይ ሠላም ለመላው ኢትዮጵያ
2025-07-27 13:10:04
2
zoliwos
@zo :
no war no life 😊☺️😊
2025-08-01 07:54:43
1
hida6545
Endris Bati ❤️ :
ጦርነት ይብቃ ሰላም ለኢትዮጵያዊያን ህዝብ🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
2025-07-26 16:15:00
26
baki124
beki :
እረ ፈጣረይ በጃካ ይአክለኩም በለና💔💔😭😭😭
2025-06-21 21:26:40
40
mandeendashaw
Mandela Endashaw :
ከጨለማው ለመዉጣት ኢየሱስን መከተል ግድ ነው ። ሌላው ሁሉ የዘላለም ሞት ነው ። ከሲኦል አምልጡ; ኢየሱስን እመኑ : ተከተሉ ።
2025-07-25 16:00:23
1
fikir...fikir
Fikir👩‍⚕️ :
stop war Amhara and tegri💔🥺🙏🙏🙏
2025-07-28 11:52:06
0
alik5022
🥀💔 𝒜𝓁𝒾𝓀 ℛ𝒶𝓈𝓉𝒶 💔🥀 :
ኣረ በጃኩም ሹም ትደራፊ
2025-07-26 04:43:41
2
fafi.fafi918
fafi :
😢😢😢😢😢😢ፈጣሬ ባለቀሳችሁበት ምትስቁበትን ቀን ያቅርብላችሁ
2025-07-30 12:10:32
0
zenebenebera5
Zedo :
አቤቱ ፈጣሪዎይ ምረቱን እና ሰላሙን ስጠን በጣሚ የሚያሳዝነኝ የደሃው ልጅ በማያውቀው አጀንዳ ሲገደል ብቻ ነው ???! stop war
2025-07-29 18:19:05
0
mili376152
ሚለን❤️ :
stop war in Ethiopia 😭
2025-07-27 18:09:39
1
user6098167814321
ሙሴ :
ጦርነት አሸናፊም ተሸናፊም የለውም። ጦርነት ይጀመራል በድርድርም ሆነ በስምምነት ሲጠናቀቅ መሪዎች ይጨባበጣሉ ይተቃቀፋሉ። እናት ወደ ጦር ሜዳ ሄዶ የሞተውን ልጇን ደጅ ደጁን እያየች ትጠባበቃለች። ሚስት ባሏን ትጠብቃለች። ጦርነት ይብቃ
2025-07-27 21:26:46
7
chuna8343
chuna :
ስንት ወጣት ሥንት ሠው አለቀ 2ኛ ጦርነትን እምደግፉ ሠዎች ካሉ ጤነኛ አይደሉም
2025-07-30 14:25:17
0
mega.man226
me&GA man :
መልሰህ ተዋጋ
2025-07-27 01:50:42
1
lemenor26
lemenor :
አንድ እንሁን የሚል ቃል የሚያለያየን ወገን
2025-07-27 16:58:05
1
kingraya4175
abrish atudio :
ትግራይ ዓደይ ጨኪና መንእሰይ ፀሊኣ ኣኽ ኣይጠዓመናን
2025-07-30 05:51:45
0
sanyimooooo
Girma Tolasa :
ሰላም ን tigerwayen ኣደን ጅግናን ህዝቢ tigewayene
2025-07-26 18:43:33
1
user8297736196354
heni :
ጦርነት ይብቃ
2025-07-27 17:06:07
1
fact.check16
Fact check :
ማይካድራን አልረሳነውም የሰሜን እዝን ጭፍጨፋም እንደዚያው
2025-07-26 05:44:15
2
eluyeenate
elu 🚀🌋 :
stop war in tigray🚫🥺
2025-07-29 08:31:04
0
etka04145
user8831581997391 :
እግዚአብሔር ሠላሙን ያምጣ እውነት ነው ጦርነት ለኢትዮጵያ አያስፈልጋትም
2025-07-31 06:54:24
0
itsmaki43
@ maki🖤 :
😭😭😭😭😭ሀገረይ ሰላምሽ ናፈቀኛ 😭
2025-07-30 19:14:40
0
lij_alex21
ⒶⓁⒺⓍ :
ጦርነት ይባቃ 🙌
2025-07-27 05:23:23
1
user7186339347680
Tamene Yonas :
ደብረፅዮን ና ሚግበይ በተሰቦቻቸውን ይዞ ይውጡ እናንተ እዳትገቡበት በፈጠራቹ ለራሳቹ ኑሩ
2025-07-25 13:34:37
1
mesi6900
mesi :
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-07-26 08:55:38
1
To see more videos from user @tigray_360, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About