Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ermcho6: #ይኣክል✊🏽 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #fyp #vilral_video #foryoupage @Bisrat Gebriel 2 @ሜጀር TDF 💔💔💔💔
Ermi T.D.F
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 20 June 2025 08:44:10 GMT
1053532
120107
4799
17388
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.94MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.55MB
)
Watermark .mp4 (
8.97MB
)
Music .mp3
Comments
Ãbăş Ŋęžï£ :
እስኪ stop war የሚል challenge ይጀመር 🙌
2025-07-24 15:23:57
2787
Number 1 :
ማሪያምን ጦርነት ይብቃ!!!! ህዝብ ሆይ ለ ባለስልጣን የ ቅንጦት ኑሮ እስከመቸ ትሞታለህ...እባክህ ንቃ!!
2025-07-24 06:40:20
2800
የኪድየ ልጂ :
ፈጣሪየሆይ በቃችሁበለን ሰላሙን መልስልን 😥😥😥
2025-07-28 22:57:01
0
Adonay :
stop war
2025-07-28 16:05:04
50
Redi :
የማንንም ሽማግሌ በዳይፐር ለማኖር ያልተኖረ ወጣትነቴን አልገብርም ጦርነት ይብቃን አንፈልግም
2025-07-25 09:35:47
2027
G Light :
ማርያሞን በምድር ላይ እንደ አማራና ትግራይ ቁማር የተበላ ህዝብ የለም
2025-07-27 10:16:09
352
🅞🅝🅔 🅓🅐🅨 🅢🅤🅒🅒🅔🅢🅢 :
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ከሁሉም ነጻ ነኝ ሰላም ለ ትግራይ እኖቶች የስራቹን ይስጣችሁ ፖለትከኞች ዐ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-23 10:16:07
946
@tabi2112 :
አማራነኝ ግን እንደ ትግሬዎች የምወደው የለም
2025-07-24 11:02:06
232
ase :
stop war ✋️🫸 🫷
2025-07-28 09:32:20
1
ኡዝቤኪስታንኛ :
እንደኔ ጦርነት የናፈቀው ጉራጌነኘ ግን አሁንላይ ስራ ሳይሆን ጋላን መረሸን ምርጫዬ ነው
2025-07-24 18:41:57
17
Ashu basha :
የሁሉም ክልል ስቃይ ሊቆም ይገገባል አንድ ልንሆን ይገባል አንድ ህዝብ አንድ ኢትዬጲያ አንድ ስንሆን ምንም አይከብደንም እስከመቸ ያለቅስን
2025-07-27 12:14:59
47
hiking1232 :
ሽማግሌ ስልጣን ላይ ሊቀመጥ ወጣት ዊልቸር ላይ አይቀመጥም 🔥 ሰላም ፀዴ ነው
2025-07-28 12:20:20
38
sel🌸Storm :
እኔ አምሀራዊት እህታችሁ እወዳችዋለሁ በጦርነቱ ሰዓት ብዙ አጥቻለሁ ልቤ ተሰብሯል ግን አናንተም ብዙ ተጎድታችዋል ለማይጠቅም ፖለቲካ ማጣት የለሉብንን ወዳጆቻችን አጣን ከቁጥር ጎደልን ....ምንም ጥቅም አላገኘንም የተጠቀመዉ ሌባና ፖለቲከኛ ነዉ በቃ ይብቃን እወዳችኋለሁ 🥰🥺🙏
2025-07-25 04:57:52
41
sami wedi kaka :
የርስት ጉዳይ ይዛን ነው እጅ አማራና ትግራዋይ አንድ ብንሆን የሣምት ውጊያ ነበር አራት ኪሎ ለመግባት
2025-07-23 12:08:07
190
telahun yetagse11111111111111 :
አማራ እና ትግሬ አንድ መሆን አለበት
2025-07-09 15:26:54
487
ታሜ :
መሪያችን ለምን ታባላናለህ እኪ አንድ አድርገን ሁላችንንም 🙏🙏🙏
2025-07-27 04:59:16
12
tewodros The 3rd :
አማራ ነኝ በህወሓት ምክንያት ትግራይን አልጠላም ሁሌም እወዳቸዋለሁ ጦርነት ይቁም 😭😭😭
2025-07-25 18:32:56
71
Tsi21 :
ሰሜናዊ ደቡባዊ አትበሉ እባካችሁ ከዬትኛውም ሰው ጋር ሰላምን እንሻለን ሰላም ለሀገሬ 🥰🥰🥰 ሰላም ለአለም ሁሉ ፈጣሪ ሆይ ምህረቱን ላክልን
2025-07-23 09:12:04
748
NUR NURAY :
ጦርነት ይብቃ ሰላም ሰላም ሰላም
2025-07-24 06:36:08
558
ኢት-ኤል :
ሰሜናዊያን አንድ እንሁን 💪💪💪
2025-06-21 07:54:48
397
sofiii :
ጌታ ሆይ የዚህን ህዝብ እንባ አንተ አብስ😭😭😭😭
2025-07-26 03:22:52
20
meketruth :
አይዟችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር አለ....❤❤❤ አንድም የወድሜ ደም እንዳይፈስ😭😭😭 እናቴ ማርያም አደራሽን😭😭😭
2025-07-27 12:22:39
14
𓄂꯭꯭≛⃝• ግዕዝ ፯፯፯ 𓄂꯭꯭≛⃝• :
ትግራዋይ💛❤️💛 ሆይ እኛ አማሮች💚💛❤️እንወዳቹሃለን ምንም እንድትሆኑብን አንፈልግም ጦርነት ይበቃቹሃል no more
2025-07-26 09:36:56
38
HABESHA፩ :
አለም አቀፍ ትኩረት እንዲስብ Eglish word ተጠቀሙ እና አብዛኛዉ የኢትዮጲያ ህዝብ ገብቶት እዲያነብ አማርኛ ተጠቀሙ እያለቀ ያለዉ ደሃዉ ህዝብ ነዉ እና ከ30 ዓመት በታች ያለው ወጣት ,አንጣላም አንዋጋም ሠላም ለኢትዮጲያ!!!!!!
2025-07-27 13:42:48
29
beamlak72 :
የምር እንደ ትግራዋይ እናቶች በምድር ላይ የሚያሳዝን ይኖር ይሆን ፈጣሪዬ ሆይ ለእናቶች ስትል ጦርነት ይብቃ በለን😔ሠላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን
2025-07-25 07:27:03
43
To see more videos from user @ermcho6, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
i was going to stream in this cosplay but my binder is bout to end me so sry #linkcosplay#zeldacosplay#twilightprincess#twilightprincesscosplay
their pretty secrets 😍 #GlowUp #victoriassecret #model #womenshealth
.. لا لا مش على ما يُرام #fyp #viralvideo #allthebrightplaces #movie #foryoupage #fypシ゚ #explore #sad #حزن #fy
得妻如此,夫復何求#感情 #感情語錄 #上推薦 #上熱門
你站在我的位置,你就會知道我的感受,我受的委屈⋯#感情 #感情語錄 #上推薦 #上熱門
وَاشتكِيلك يابو فَاضل. . . . #عبارات #اقتباسات_عبارات_خواطر #تصاميم_ررسول #تصميم_سوادmr #محضور_من_الاكسبلور #تصاميم_فيديوهات🎵🎤🎬 #قناتي_تليجرام_بالبايو💕🦋
About
Robot
Legal
Privacy Policy