@menordegu29: ሰው ራቀኝ ሰው ሸሸኝ ብሎ ከማማረር አንተ ሰው ሁንና ሌላውን በእግዜር ጣል #ግጥም #ግጥምለምትወዱ #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #viral_video #onemillionviews #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

menordegu
menordegu
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 20 June 2025 15:39:14 GMT
238186
27946
679
5009

Music

Download

Comments

mokenen44
mokenen :
ይህ ወንድሜ ግን እንደ እኔ የሚመቸው ሰው አለ?
2025-06-22 06:48:22
25
melke6025
melke@123 :
መፅሐፉንእንዴት ነዉ ማገኘው
2025-07-27 14:13:56
0
user6997881724002
ምር ያሞሪ 🙏 :
እኔ መፅሃፉን እፈልግ ነበር ግን ብር የለኝም😭
2025-07-29 12:33:05
0
adu2566
dere 16🙏🙏 :
ኧረ መፅሐፉን የት ለግኝ
2025-07-22 10:24:10
1
tatu1616
ሁሉም ያልፋል :
መጥፎ ስሜት ላይ ሆኘ ይሄ መልዕክት መጣልኝ ተፅናናሁ ተባረክ ወንድሜ
2025-07-26 04:11:00
3
.nati.0918034815
Nati 0918034815 :
ጃፍር መፃሀፍ መደብር ዉሰጥ ይገኛል መፃሀፍህ???
2025-06-23 13:22:08
2
bedru99
@𝕓𝕖𝕕𝕣𝕦99🌙🕋🕌 :
ለዛ ነው በሰው አትመኩ የሚሉት የኛ ውድ ነቢይ ሰ.ዐ.ወ🥰🥰🥰በአላህ ብቻ ተመኩ ያሉት🥰🥰🥰🥰
2025-06-20 15:51:46
19
user84247812621885
@abayneh :
ትክክል ነው ወድመ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-20 19:59:54
1
naja.kaseme
Naja kaseMe :
ወድሜ አድ ነገሪ ተመኛዉልህ የዉም ምን እንደሆነ ታዉቀለህ እስልምናን ታቀባል ሻአዳ ያዚ ስለምወድህ ነዉ
2025-07-26 19:45:04
0
sayishe4
sayishe :
እኔም በጣም ነው ማደንቀው
2025-07-31 15:12:03
0
ashuyeasni1984
Ashu ye Enatu :
ስልክህን ላክልኝ መፅሐፍህን ፈልጋለሁ ጊምቦ ነው ያለሁት
2025-06-29 21:34:29
1
nati.she
እዮሪካ :
በትክክል ወንድሜ እኔን እንዴት አየኸል ቁስሌን ነካሀኸኝ አመሰግናለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭...
2025-07-12 17:55:20
3
habite070
habite :
ድምፅህ ምክረህ እና ግጥምህም ይመቹኑናል🥰🥰🥰🥰
2025-07-05 11:48:32
3
cityman0565
ketemaw seid :
በጭራሽ ያንተን ያህል የተመቸኝ የለም
2025-07-26 11:23:20
1
natinati0994
ቋዮቹ :
አውእውነትነውወንድሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-03 18:20:06
2
menordegu90
ሰው ሞልቶ ሰው ማጣት ከራስ ጋር መጣላት :
ሰው ስትወድቅ ቢያይህም አላየህም
2025-06-20 15:47:30
6
abaynew.m
የማርያም ልጅ :
የምር ሰው መሆንን ካንተ እያየሁ ነው በርታ ወንድሜ
2025-06-20 15:51:01
3
kal.kal2829
kal kal :
እውነት ነው ለበጎ ነው😳
2025-07-05 11:28:13
2
alex.wandemu
Alex wandemu :
ያኑርልን አባ
2025-06-24 20:19:31
3
kedir.64
kedir 6 :
ለዛ ነው በሰው አትማኩ የሚሉት ያኛ ውድ ነቢይ.ሰ.ዐ.ወ.❤ በአላህ ብቻ ተማኩ የሉት 👌
2025-07-17 20:04:19
1
wolde477
wolde@21 :
Wow🙏🙏
2025-07-19 17:11:45
0
solomon123yihune
Solomon Yihune :
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ❤❤❤
2025-06-22 07:31:14
2
eyobjah
እዮባ 🦅 :
የምር አንተን ሳላውቅ ቦንጋን መልቀቄ ይቆጨኛል::መኖርዬ የጥበብ ሰው👌🥰🥰
2025-06-20 17:24:52
3
user6633592046277
Chera Nemedar :
አረወይኔ በትክክል😭😭😭😭😭
2025-07-19 17:46:18
1
ab_z_m_7
አቤል ዘ ሚካኤል :
ወዳጄ ልቤ በተሰጦህ እቀናለው
2025-07-04 16:17:24
1
To see more videos from user @menordegu29, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About