@barcot77: @Blen @Endashaw Getachew #fyp #fouryou#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ባርኮት
ባርኮት
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 21 June 2025 08:05:01 GMT
3602866
374655
6255
43626

Music

Download

Comments

hamelmalasele101
Kuru :
ጥሩ ቀን ይመጣል ብላችሁ የምትጠብቁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ለዛች ቀን ያድርሳችሁ,አሜን!
2025-06-21 08:10:35
7592
user3565623884172
maritu@@ :
ሊነገርበት ሳይሆን ሊነገርው ይገባል🥰🥰🥰
2025-06-21 08:36:37
10868
daniellemmadani
Daniel Lemna :
fexari yebark wandeme edeme ena xena yestek
2025-12-03 07:36:05
1
nancy_town1
ዳምጠው🔏💀 :
ይሄ @ባርኮት ሚባለው ሰውዬ ግን tik tok award ሳይሆን balandor ነው ሚገባው🙄
2025-06-21 10:55:56
1294
american11_0
🦅 Carlos ⨳🗿 :
ቀበጥ ሴት የማትመቸኝ እኔን ብቻ ነው😻😭
2025-06-21 12:31:13
1117
user5818195013937
sofian :
ብንፀድቅም ባንፀድቅም እያላችሁ አታማሩን በቃ አትፀድቁም አለቀ ።
2025-06-21 16:21:34
442
beboyee
bebo🍫 :
ያጠፋ ሰው ስህተቱ ሊነገረው ይገባል የሚነገርበት መንገድ እና ሁኔታ ግን የሰውየውን ሂወት በማይጎዳ መልኩ መሆን አለበት..wow😊
2025-06-21 11:41:04
1232
eyobketema176
ቻሌጅ :
የዛሬ ከማስታወቃያ በላይ ነው ምርጥ ስራ
2025-06-21 09:00:06
2538
hawi_75
ሀዊ🦋 :
እኔ ሳየው ገና 2 ላይክ ነበር አሁን ስንት ደረሰ 😊
2025-06-21 08:11:25
85
yabimk
yeab mikiyas :
ያንተ ቪዲዮዎች ግን በስመአብ🥺
2025-06-21 08:28:54
2860
jem.ad2
Jo :
የምር እንባየ መጣ በርታልን
2025-06-21 13:52:12
334
yadu566
Yared Haile ❤️💛 💪 :
በ አባት እጅ የተሰራ ምግብ እኮ ባይጣፍትም ይበላል 👍
2025-06-21 17:37:14
114
duresa.haji5
Duresa Haji :
እኔ ከኢራን ጎን ነኝ
2025-06-23 19:05:24
18
paul_hope_music
PAULOS_PH :
ስክሪፕቱ ምርጥ እና አስተማሪ ነው። እንደ አስተያየት ግን የሧን ችኩልነት ቀደመህ ነገርከን ያንን ባህሪ የሚያሣይ ኩነት ከፊት በጨረፍታ እንኳን ሳታሳየን። ችኩልነቷን የነከርከን ሳናየው በፊት ነው። በተረፈ ትችላለህ👏👏👍
2025-06-21 18:49:57
22
arsema_lij
✝✝Abiy Coffee✝✝ :
🙏🙏ብንፀድቅም ባንፀድቅም እንኳን ክርስትያን✝️✝️✝️ሆንን እመቤቴን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-21 08:12:47
688
eyobdan
EyobDan :
wendi iko hulem wendi newu😂😂
2025-06-21 18:48:33
11
getnetdtsion
𝔾𝕒𝕟𝕘𝔾𝕒𝕟𝕘1512 :
ኣሪፍ ትምህርት ነው ምና ለ tiktok እንዲህ ብቻ ቢሆን የነ ጃኒ ስቲፎ ያየን ሂወታችን ፕሪዝን ብሬክ ሆነ😣
2025-06-21 12:16:42
57
nimona_dagne_offical
Nimona_Dagne_offical😎 :
ትችላለህ ስልህ ምክንያት ስላለኝ ነው ።
2025-06-21 09:19:42
176
mubeemuhamed
Fazakkir 🇪🇭🤲🇨🇦🇨🇦 :
waaw
2025-06-27 18:31:39
6
dawitsyoum
dawit seyoum :
የሴቶች በሀሪ ግን
2025-06-21 15:50:56
21
misge1248
Misganaw Enyew :
tik tok ጥቅም ላይ ሲውል ምን ያህን ደስ ይላል👌🥰
2025-06-21 14:11:59
49
tarikufbi
Ta@m :
አስተማርይ ነዉ
2025-06-21 14:02:46
14
riri.tesfay
Riri Riri🦋💊 :
ሊነገርበት ሳይሆን ሊነገረው ይገባል👍👍🥰
2025-06-21 12:14:13
180
solomonbogale653
sol @nazu(nazret) :
ይህ በጣም ትልቅ መልእክት ነው ለምትበጣጠሱ ሰዎች
2025-06-21 09:21:42
108
ibnewelid1
Khalid Bedru :
ክበርልኝ ወንድሜ 🙏 ሲፈጠር ጠማማ ካልሆነ ከዚህ ቪዲዮ የማይማር የለም👌
2025-06-21 17:55:51
20
To see more videos from user @barcot77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About