@mindsett63: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #mindset

ሰው
ሰው
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 21 June 2025 08:35:00 GMT
209165
16400
209
2962

Music

Download

Comments

yitbaniya61
Yitbaniya :
ግን ምን ያክል ብታነብ ነው ነገሮችን ልትረዳ የቻልከው የምር በጣም ነው ምትመቸኝ🙏🙏
2025-06-21 08:41:01
184
chuchu.alemu7
Chuchu Alemu :
እኔ "ሰው" ነኝ በዚህች ምድር ለግዘያዊ የምኖር እንግዳ በእየሱስ በኩል ለዘላለም በእግዚአብሔር መንግስት የሚኖር ሰው ነኝ
2025-06-21 18:27:07
75
tafikababora
never mind :
ልጅትዋን ድጋሚ ላላያት ነዉ ማለት ነዉ? ናፍቃኛለች
2025-09-16 20:53:54
0
afroalebachew
AfroAlebachew :
እኔ ማን ነኝ?" የሚለው ጥያቄ ቋሚ መልስ የለውም። ህይወታችን ሲቀጥል፣ የምናገኛቸው ልምዶች፣ የምናደርጋቸው ግንኙነቶች፣ የምንማራቸው ነገሮች እና የምናሳካቸው ግቦች ማንነታችንን በየጊዜው ይቀርጹታል። ስለዚህ፣ ይህ ጥያቄ ለግል እድገት እና ራስን ለማወቅ ያለማቋረጥ የምንጠይቀው ጥያቄ ነው።like personal Identity, Human Identity, social Identity, etc that's built and established in life time experiences
2025-07-17 17:35:34
7
rimmohammad13
Rim :
አወ ልክነህ እኔም አጋጥሟኛል መልስ አጣሁና ተውኩት
2025-07-01 17:44:59
4
bilalhamid91
يسر ولاتعسير :
ይህ ሰዉ ግን እደኔ የሚወደዉ አመሰግናለ በጣም ነዉ የምወድህ በርታ
2025-06-21 16:31:18
27
redwan0862
redwan :
እሷ ከገባት በደንብ ነው ያገኘችው
2025-08-22 14:12:47
0
user1357439279945
ጠንካራ ጓል ሄዋን :
😃😃😃ዋው😆😆😆😆😆😆😆
2025-07-13 19:45:14
0
ashdat3
Ashu ነኝ!!! :
sorry to say ds atimechegnim💀
2025-06-29 18:54:31
2
binyam.ayito.asnaku
Binyam Ayito Asnaku :
ሰው የመሆን ህልም ያለኝ የሰው ልጅ ነኝ!🥰
2025-08-18 12:39:08
0
hafte5385
haftamu_Tariku :
Adenakeke nge
2025-07-26 07:50:20
0
ererlibela485
🇪🇹🙏💯 :
Who am I?🤨 አሁንም እኔ ማን ነኝ?...✍️ማንነት ምንድነው? የምር ዕውነቱ የቱ ነው? እንዴት መጣ? ማን አመጣው? ምክንያቱስ? ግማሹ ሳይሆን ሁሉም ሰው የሚያምንበት ዕውነታ የቱ ነው?❤
2025-06-27 15:13:59
0
absalat121416
absalat :
ማርያም ማርያም ማርያም። ነገ ማርያም ነች እንኳን አደረሳቹ።
2025-06-27 18:19:32
0
feleke.degife
Feleke Degife :
አልገባኝም እ
2025-07-12 14:51:58
0
etsegenetyelaydej
etse misale :
life is the process of self discovery
2025-07-11 19:03:35
0
ababora23
never mind :
በህይወቴ ሰትን ልጅ ወድጄ አላዉቅም አንደሷ : ግን እዉነቱ ወሳኝ ነዉ ብዬ ስለማምን ነዉ እቅርታ ላምናት ስለፈለኩ ነዉ
2025-06-25 17:57:07
0
user6538864995022
markana :
አመሰግናለሁ እኔም ማነኝ ብየ ጠይቄለሁ እራሴን እደማገኘው አምናለሁ
2025-06-23 09:23:41
0
barnaan68
Looyaa Laboobaa :
tish turumba
2025-07-24 18:35:57
0
dejublackman1
Deju ye kidye lij 16 :
🙏🙏🙏 It's for me
2025-06-22 10:51:33
0
nuredinseid07
mohammed :
ማንነቴ በየሰከንዱ እና በየ ደቂቃው ባለው እከ ህይወቴ ፍጻሜ ባለው የማያቁዋርጥ ድርጊት ነው
2025-08-17 20:13:10
0
dr.urgesa
DR urgesa :
yes you right advise Dr..
2025-06-29 14:28:05
0
meti_beautie_school
meti 👩‍🦰 Boys grilles :
እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋረ ያድልልን
2025-06-23 11:33:54
0
guleddire
Guled@dire :
ድሬ🥰🥰🥰🥰
2025-07-02 19:28:30
0
english395
😍English@home :
🥰our hero of all the time🙏long life🙏
2025-08-20 12:22:44
0
user4732977954177
user4732977954177 :
waw
2025-08-02 14:52:05
0
To see more videos from user @mindsett63, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About