Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@idea_matter: Choose who you marry የምታገባትን ምረጥ!#cupcut #foruyou #fyppp #goviral #eyobhaile #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #jordinbezabih #ሴታሴት #የአሰብጨው #feminineenergy #sigmamale
Idealist💡
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 23 June 2025 11:23:27 GMT
222771
15563
588
3972
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.67MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.56MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
user95084859278piter :
እኔ በዚህ ኣልስማማም ሴት እስከዚ ሂወትክን እስክበላሽ ድረስ ኣትሰብርህም የራሳችን ድክመት ካልሆነ
2025-06-23 21:26:11
150
Seya 57tu :
የወንዶች ጉዳይ ማሐበራችን በሙሉ ድምፅ ሊቃመንበራችን አርጎ መርጦሐል
2025-06-23 18:26:51
294
Idealist💡 :
Check his YouTube channel @eyobhaile
2025-06-26 12:05:19
0
Elesi😍yohans :
እደዚ ልጅ የሴት ጥላቻ ያለበት ሰው አይተን አናቅም በእውነቱ 🤭😂
2025-06-24 13:19:40
31
አዛኤል ኖቤል :
ከአምስት አመት በፊት ብሰማክ ኖሮ ህይወት እንዲህ ድቅድቅ ጨለማ አቶንብኝም
2025-06-23 18:50:01
143
Dinber 12 :
ስለ ሴት ከምታስተምር ስራ እንዴት እንደሚሰሩ እንዴት ለአላማቸው መቆም እንደሚችሉ በመንፈሳዊ ሂወት እንዲጠነክሩ ብታስረዳቸው መልካም ነው cz ያን ያክል በሴት ምክንያት የሚጨቆኑ ስላላደሉ ☺️
2025-06-23 21:55:52
33
mule :
መርዝ ።።።ብዙ ሴቶች በመርዛማ ወንዶች ተሰብረዋል እድሜ ልካቸውን ሲያለቅሱ ይኖራሉ
2025-06-24 03:54:53
19
B+ :
መርዛማ ወንድ እንዳታገቡ
2025-06-23 16:47:12
133
Hundera Gobena :
Tiretih dess yilal. Keep it up.
2025-06-26 09:53:43
0
sebene maryam :
ከሴት የበለጠ ወንድ አዉሬ ነዉ
2025-06-23 19:45:04
25
jerry :
ፐፐፐ ይሄንን ፍልስፍና ከየት ነው ያመጣኸው 🤣🤣 ወንድም እንደዛው ነው ይሰብራልም ይጠግናልም ለመሆኑ የፍቅር ጓደኛ ኖሮህ ያውቃል ? ዝም ብትልስ ሚዲያ ተገኘ ተብሎ ያለ እውቀት አይወራም 💀💀💀
2025-06-23 19:03:54
5
ሪቾ 🧚♀️🤍 :
የማህበሩ ሊቀመንበር አልተማርክም 😂
2025-06-23 20:33:28
8
wopdd :
ጆርዲን አናገባም bro
2025-06-23 17:11:38
74
Gucci 430 :
ከአንዲት ከተሰበረች ከወደቀች ተስፋ ከቆረጠች ሴት ልጅ ጀርባ አንድ አንድ ክፉ ወንድ እንዳለ አትዘንጋው!
2025-06-24 05:51:01
6
Lul :
አብዛኛውን ግዜ ሀገርን ህዝብን በመልካም የሚመራም በክፋት የሚያጠፋም መሪው ነው መሪው ብቁ እና መልካም ከሆነ ህዝብንም አገርንም ወደ መልካም ይወስዳል መሪው ችሎታው ካልሆነና ብቁ ካልሆነም በሰላም ይኖር የነበረን ማህበረሰብ ይረብሻል ቁልቁል ይዞት ይወርዳል ይሄን በአለም የምናየው ነው ቁልፍ ያለው መሪው ጋር ነው ስለዚህ ወንድ ልጅ መሪ ነው ብለህ ከተናገርክ በግንኙነት ውስጥ ለሚፈጠረው ችግር ሃላፊነቱንም መውሰድ መሪው እኔ ነኝ ብለህ ከፊት ቀድመህ ችግር ሲፈጠር በሴቷ ማሳበብ አብሮ አይሄድም ወይም እሷ ህይወቱን እየመራች ነው ማለት ነው ስለዚህ ህይወታችሁ የሚጨልመውም የሚበራውም በሴት ከሆነ እናንተ ምን እየሰራችሁ ነው?
2025-06-23 21:29:11
5
Elegant Furniture :
ልክ ነው የብዙ ሰዎች እውነታ ነው ተራ ሚባለውም ወንድ ጥሩ ሴት አግብቶ የተለወጠም አለ
2025-06-23 19:02:29
7
yomi :
የሆነ ነገር ልንገርህ ወንድ ጥሩ ነው ግን እባክህን ለህፃናት ለእናቶች ለህቶች ድምፅ ሁናቸው ማለቴ የምታስተምረው ትምህርት ይህንን ጉዳት እንዳይሸፍነው
2025-06-23 17:10:35
15
ንዑስhailu7705 :
ስለ ወንድ እና ስለሴት ምክር ከመጠን በላይ በዝቷል። ተጋኗል። በሰላም ነዉ ግን? የተፈጠረው ምንድነዉ?
2025-06-24 02:37:29
16
yasemen nazu :
ወንዱ ፌሜኒስት😏
2025-06-23 20:33:28
4
ሩት :
ወንዶች ውበት ነው ምርጫቸው 🤭 ፀባይ በዱላ ይስተካከላል ብለው ተሰባብረው የቀሩ ብዙ ናቸው 🙄
2025-06-23 17:36:57
6
user7950160522581 :
በ ት ክ ከ ል ምንም ጥርጥር የለዉም
2025-06-23 17:47:04
20
Teki Ayu :
Wendus aysebrim🤔🤔🤔?
2025-06-23 11:37:17
7
M!t!n🦋 :
You mean…yehonech yeteseberech ena yewedekech set kalech kehualawa yehone wend ale🤔😉
2025-06-23 20:29:39
7
hopa🍭 :
አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት ሆነ ይሔደሞ ስነቱ ወንድ የስንት ሴት ሒወት አበላሽቶዋል
2025-06-24 06:55:17
4
Amani የንጉሥ ልጅ 👑 :
አዳምን እኮ ዋጋ ያስከፈለችው ሴት ነች ... ምንም እንኳን የአዳም ስህተት ቢኖርም 💯
2025-06-26 07:55:15
1
To see more videos from user @idea_matter, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Pt.2 seguimi o non riuscirai mai ad aprire la birra 🍀 #viral #perte #anditatani #albanesiinitalia #balkan
لنا موعد مع الحسين قد اقترب 💔#كربلاء #محرم #محرم_عاشوراء #موكب_جمهور_الحيدرية #موكب_جمهور_الحيدريه_كربلاء_المقدسه #الحيدريه_تسر_عيون_الناظرين #الحيدريه #خدمة_الحسين_شرفاً_لنا #محرم1447 #تبديل_رايه_الامام_الحسين #صحن_الامام_الحسين
You are always in my mind <🧠 Forever in my heart <🫀✨ #foryou #foryoupage #favorite #fypシ゚viral #himadro_afnan_himel #Love #serial #viralvideo #couple #romantic #viral
Áo tua rua Slay keo lì lắm nhooo #thoitrangnu #outfit #slay #MỹHằngMăng #xh #foryou #vibe #phongcach #hottrend #aohottrend #aodep #xuhuong #cotton #aohot
a lil summer tops try in haul for you guys! 😎which one was your fav? 🛍️ #summertops #tryonhaul
About
Robot
Legal
Privacy Policy