@baye_atalel: #CapCut

Baye Atalel - ባዬ አታለል
Baye Atalel - ባዬ አታለል
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 23 June 2025 21:26:03 GMT
435270
8723
731
7242

Music

Download

Comments

kaludin00
Kalu :
ሳይኮሎጂ መምህሬ ናት በጣም ጎበዝ አስተማሪ ናት በቃ ክፍል ዉስጥ ስታስተመር እራሱ ድምፇ እንዲ ነዉ ተፈጥሮዋ ነዉ በጣም ጎበዝ መምህር ናት ትህትናዋ ሰዉ አክባሪነቷ ለሴት ተማሪዏችን ያላት ድጋፍ በትምህርት በቃ ምን አለፋቹ ጀግኒት ናት👏👏👏
2025-06-24 14:34:19
471
addisalemababu
Edu👸🏻 :
በህዝብ ፊት የመናገርና የመቆም ፍርሃት ነው ከእውቀትና ከችሎታ ጋር አይገናኝም በሂደት በልምድ የሚስተካከል ነው ::
2025-06-24 06:08:31
1581
user4735033388177
berte@2323 :
ተፈጥሮ ነው ብዙም ሀይል የላትም የኮሌጅ ዲን ናት አስተምራኛለች
2025-06-24 05:44:06
256
jeyshalislam
ሙጃሂድ አህመድ :
ደንግጣለች ወይ ከሆነ ህመም ጋ እየታገለች ነው። ጀግና ናት
2025-06-24 00:38:44
625
teferi.d
Teferi :
አትፍረዱባት እሷ አስመርቃ እንጅ ተመርቃ አታቅም
2025-06-30 11:19:13
2
kale.misganew
kale I am 👨‍❤️‍💋‍👨💞 :
😂😂እንደኔ የሳቀ
2025-06-24 09:58:40
15
bayesagonfa
bayu muaythai club :
ተጨማለቂ ምን አለብሽ😁😁😁🤣
2025-06-24 03:56:43
8
yab11_21
yab ዘ_ቅዱስ ያሬድ :
አይ ለካ ባንች ነው የተማርኩ😅😅😅😅😅
2025-06-29 16:32:53
0
borex22gizaw
borex gizaw :
አንዳንድ ጊዜ ብዙ ሰው በተሠበሰበበት ቦታ የመናገር ፍርሃት ያለባቸው ሰዎች አሉ በተለይ የመጀመሪያ ጊዜ ሲሆን
2025-06-24 10:13:13
27
melaher1
callmeRinna :
yene enat i cant talk enem infront of people edesu new yemhonew yene enat eneeeeeeen
2025-06-24 04:57:41
4
abera560
Ab@yimer :
ስለ ተመረቀች ደስ ብሎአት ነወ
2025-07-29 15:44:44
0
meseretbelachew3
ዜግነቴ ሰማያዊ ነው :
እኔ እረዳታለሁ የፍርሃትን ስሜት አቀዋለሁ መናገር የፈለጋችሁት ሌላ የምታወሩት ሌላ ኡፍፍፍፍ
2025-06-26 18:48:03
0
emanda.media
Emanda Media :
ያጋጥማል አይዞሽ
2025-06-27 12:44:56
0
user7354694696930
pedri Gonzalez :
ሰሊም ኖ🤣🤣🤣☺️☺️
2025-06-24 08:15:22
1
user550837080269246
tame :
መድረክ ላይ መናገር የሚፈራ ሰዉ ብዙ ነዉ ከእዉቀት ጋር አይገናኝም
2025-06-27 06:53:53
0
hfjgj.gckgj
ሊና :
መነሳነሱን🎓🎓🎓 ከቀኝ ወደ ግራ ብለው ይኸው ከተመረቅን በኋላ ግራ ገብቶ ቁጭ ካለን ይኸው 2አመት ድንቄም ምርቃት😏😏😏
2025-06-24 10:14:52
4
user6098167814321
ሙሴ :
እኔ እንደተረዳውት የነርቩ ችግር አለባት ብዙ ሰው የተረዳት አልመሰለኝም
2025-06-24 01:21:29
92
marelignhi
The hiden :
ማን ይረዳዋል ይሄን ችግር
2025-06-24 20:23:58
2
makingg99gmail.com
makingng :
ቶሎ ባንፈርድ ጥሩ ነው በጤናዋ አይመስልም ወይም በጣም ፈርታለች የጤና ችግርም ሊሆን ይችላል የእወቀት ችገር አይመስልም።
2025-06-24 09:32:05
5
eliyas.aliyi
Eliyas Aliyi :
ቶሎ ባንፈርድ ጥሩ ነው በጤናዋ አይመስልም ወይም በጣም ፈርታለች
2025-06-24 01:11:27
654
sositesfaye820
Sosita :
አይዞሽ እናቴ ይሄ ምንም ማለት አይደለም🥰🥰🥰🥰
2025-06-26 18:35:23
4
shiromedatibebfc
shiromeda tibeb FC official :
እግዚአብሔር ይባርካት ።ምንም አይደለም ❤❤❤
2025-06-25 09:47:16
1
jonaad19
JonaD19 :
ምንም ሳታቁ ለመፋረድ አትቸኩሉ :: እኔም በደንብ ነው የማቃት የ educational and behavioural science, college dean ነች። ለመፋረድ አንቼኩል ሁላችንም የየራሳችን ችግር አለብን።
2025-06-24 06:13:48
5
enoch.eagle
Enoch Eagle :
በዚ አይነት የወልቂቴ unversity ምን ሊሆን እንደሚችል አሰብኩት
2025-06-24 20:17:50
2
To see more videos from user @baye_atalel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About