@godsentreality: መዝሙረ ዳዊት ከ ኣንድ ጀምሮ በተከታታይ ልሰራዉ ነዉ። ምን ታስባላቹ? ሀሳባቹን ኣካፍሉኝ። 🙏🏿 መዝሙረ ዳዊት -1 1 ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። 2 ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። 3 እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። 4 ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው። 5 ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም። 6 እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች። #ሙዝየም #gospel #mezmur #fyp #tigraytiktok #ethiopian_tik_tok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #rasta #jahlove #psalm
💛ሙዜም❤️
Region: DE
Tuesday 24 June 2025 13:15:59 GMT
Music
Download
Comments
🎀YASMEEN✨🟢 :
ወይኔ ታድለን መጣህልን....😊😊 መዝሙረ ዳዊት ግን ልብን ያናግራል ... አንተ ስትናገረው ደግሞ እንረዳዋለን
2025-06-24 13:41:23
72
Sunshine🌞 :
ስራ🙏 እግዚአብሔር በዳዊት የተናገረውን አሁን በዚ ሰዐት እንድታነብ ሞገስን ሰቶሀል
2025-06-24 13:26:22
29
PrincesLiz :
ተባረክ እግዚአብሄር ከአነተ ጋር ይሁን ወንድማችን
2025-07-24 02:55:48
0
ነጭ ማር 🍯 :
❤️ምስጉን ነው
2025-06-25 04:58:30
5
የሞኖ እናት :
“እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።”
— መዝሙር 1፥3😍🙏
2025-06-24 14:00:14
5
✞︎ሃይሚ ዘ-ክርስቶስ†🦅 :
የክርስቶስ ጸጋና ሰላሙህ ይብዛልህ🥰🥰
2025-07-14 08:02:50
1
netsi :
አሜን🥰🥰
2025-06-24 13:28:22
4
የማርያም :
አሜን እኛም እንወድሃለን 🙏🌷🌹
2025-06-24 16:14:29
2
እየሱስ ያድናል :
አሜንንን
2025-07-08 17:03:53
0
Merry_G :
መዝሙረ ዳዊት ሳትደግሙ እንዳትውሉ 🥰🥰እንኳን ሰላም መጣክ
2025-06-26 14:53:12
1
saole :
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏
2025-06-25 17:41:52
1
Hiwot Biruk :
"እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥የክፋዎች መንገድ ግን ትጠፋለች::"🙏🙏 መዝሙር 1፥6🥰
2025-06-24 16:45:09
1
masii :
Amenii
Amenii
Amenii
Amenii
2025-06-24 14:56:06
1
fika7yemar :
አይናችሁን ይግለጠው❤❤❤አሜን❤❤❤
2025-06-24 13:58:04
2
Unique :
amennnñnnnn😔😔😔😔
2025-06-24 15:19:52
2
Redian💫🦋 :
Amen thank you 🙏 and you too☺️hiwotka ybarek 🙏🙌
2025-06-24 13:23:30
1
Umu Eldu 12 :
🥰❤️❤️❤️🥀🥰😘:አሜን አሜን 🙏
2025-06-30 10:42:41
1
1% :
betam des ylal abo berta hawey attfabn🥰
2025-06-24 18:04:10
1
Efa king :
wendmey bedamit Sim
hulunm sraln🙏😍🙏
2025-06-24 16:43:25
1
ሳራ Sara :
🥰🥰አሜን(3)🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-24 14:57:56
1
sara beauti Hassen :
አንተ የተነሳ ነቢዬ ዳዊትን ታሪክ ማንበብ ጀመርኩኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-24 14:23:40
1
Zediye :
Leul Amlak Egziabher yimesgen yibarek yikiber kef kef yibel yiwodes Amen
2025-06-24 14:30:15
1
Bright Abiy Ahmed :
Tebarek 🙏
2025-06-24 16:33:15
1
ኤሊዮር ወ :
አትጥፋ አሜን🥰🥰🥰🥰
2025-06-24 14:02:40
1
tinsaesisay@ :
Betam arif newuuu 🙏
2025-06-24 13:54:51
1
To see more videos from user @godsentreality, please go to the Tikwm
homepage.