@apostolicanswers:

ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 24 June 2025 16:36:18 GMT
738250
101313
2663
39243

Music

Download

Comments

babanegn5
Gech :
ድንግል ማርያምን እንደኔ የሚወዳት ላይክ ያርገኝ
2025-06-24 16:44:31
3840
yabiyaikob
Yabi Yaikob :
feminism እኛ ሴቶችን አይውክልም 🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️
2025-06-24 16:52:25
4701
rahel_wondimu12
user430645339367 :
እኔ ኦርቶዶክሰሳዊት ሴት ነኝ ።የክርስቶስ እየሱስ ልጅ ነኝ
2025-07-16 14:48:47
2
seliyeabatewa
𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 👸♍️ :
እኔ ክርስቲያን ሴት ነኝ 🙌 no more feminism ✊
2025-06-24 16:42:31
6256
sunrise21161
Haymi 🍀 :
ፌሚኒዝም ለ ኦርቶዶክሳዊት ሴት ኣይወክልም🙏 ኦርቶዶክሳዊት ሴት ነኝ🥰 no more feminist ❌🚫
2025-06-24 18:43:25
1734
mmamay8
ማማይ የመሲሁ ልጅ :
ጭንብል ቀስ በቀስ ሲገለጥ 🙂
2025-06-24 18:16:19
3649
hassetshimeles
Joy Shimeles :
እሱዋ አንድ ግለሰብ ናት ይሄ ነዉ የፌሚኒዝም አላማ አላለችም! የግል ሀሳቧ ነዉ! እባክህ ሰዉ mislead አታድርግ
2025-06-25 15:30:28
218
emutieristu
ኤፍሱን(emuti)💃 :
አምላኬን የሚያስተወኝ feminism ምን የተሻለ ነገር ሊሰጠኝ ነዉ?🥺
2025-06-24 18:08:37
1569
emukassa2
ምሀረት የተደረገላት :
አውቀሽ ሞተሻል መድሃኒትአለም አስተሳሰብሽን ይስበረው ታመሻል እግዚአብሔር ይማርሽ
2025-07-11 23:19:24
1
yemikgkpvgs
yami yami :
እኔም ሴት ነኝ ከሀይማኖቴ መቼም አልርቅም ግን የሴትን ልጅ ጥቃት, ጭቆና,መደፈር,መገደል የበታችነት አጥብቄ እቃወማለው። የግድ ፌሚኒስት መሆን ግን አይጠበቅብኝም።
2025-06-24 18:03:00
1075
santosbeta12345
SamiCR7 :
አከርካሪሽ ይሰበር🥰
2025-06-24 16:46:04
1477
gebrielabate122
ሪች ⛪✨✨🔯 :
ፍትህ ለዝቋላ አባቶቻችን 😢😭😢😭😢😭😢
2025-06-24 17:06:47
1237
weshaye7
Dagitu 🌸💕 :
Ene ክርስትያን ነኝ ena feminist 😊
2025-06-24 17:41:57
363
ki_yaaaa
Ki Ya :
you do know we're individuals and can choose whether to practice it or not. she said እኔ ማምነው እሄንን ነው ከfeminism angle አይደለም የማስበው ስትል እናንተ ምትሰሙት የfeminism አቋም ነው ።
2025-06-25 07:40:29
63
rosemary_alemayehu
Rosemary :
ይሄ የአንዳንድ የሰዎች አስተሳሰብ እንጂ የፌሚኒዝም ideology ወይም ሙሉ እሳቤ አይደለም።
2025-06-24 18:21:12
114
merhawittessema0
Merry Tessema🙋🏽‍♀️🙈 :
እናንተ ባል ካጣችሁ እኛ እናግባበት ተስፋ አለን 🙄
2025-06-24 16:58:24
695
hewan790
titi🦅🦅🦅 :
feminism ❌️ትክክለኛ ትርጉም ⬇️1 -ተመሳሳይ ፆታ ማጋባት ✅️2- ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን መቃወም ✅️3- ለሴቶች የተቆረቆረ እየመሠለ የሚገድል ✅️4-ህፃናትን ከልጅነታቸው ጀምሮ ወንድ ጠል አድርጎ ወደ GT መውሠድ✅️አ
2025-06-24 17:59:09
503
.nevergiveup3
❥︎𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧🧕 :
እዚህ ላይ ሙስሊምም ክርስቲያንም አብሮ መስራት አለበት ትዉልዱን ወንድ ጠልና ሀይማኖት ጠል አርገዉ መቅረፅ ነዉ የፈለጉት😑😑🙄
2025-06-25 05:07:46
117
antesh12
አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ :
ቀድመንም አውቀነዋል።
2025-06-24 16:42:47
861
christianity488
Liora🍂 :
I m ሴት የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል feminism መሆን አይጠበቅብኝም። feminism ወረርሺኝ በሽታ ነው የሚመስለኝ።Ideology የምትሉትን እዛው አፈርፍራችሁ ብሉት።😌
2025-06-24 16:49:01
568
amatsi5
መናፍቁ :
ሐይማኖት የጭቆና ዱላ ነው።
2025-06-24 17:37:16
24
re_diet2
🤕 :
አትፍረዱባቸው Feminism የሚሆኑት ባል ያጡ ሴቶች ናቸው😭😂
2025-06-24 18:01:26
155
ted.eyob
Ted Eyob :
ሐቁ ወደ ፀሀይ ሲወጣ😏😏
2025-06-25 06:22:34
156
bet853
ይድድያ :
እኔ ና ቤቴ ግን ክርስቶስን መርጠናል ❤️
2025-06-24 16:48:11
459
tewahedo...431
አነ ዘ-ክርስቶስ 2ኛ ቆሮ 10÷7📖 :
ፌሜንዝም❌❌❌❌ ክርስትያንዝም✅✅✅✅💙🤗
2025-06-24 20:28:00
114
To see more videos from user @apostolicanswers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About