@tewahdo_27_21: ክፍል 5@ቋንቋዬ ነሽ 21🤍💠 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #🎚️🤍✝️💒😇 #viral

ቋንቋዬ ነሽ 21🤍💠
ቋንቋዬ ነሽ 21🤍💠
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 24 June 2025 19:12:35 GMT
63209
6642
226
1901

Music

Download

Comments

nati.yesu
Nati Yesu :
ስው የሚድነው በህግ ስራ ወይም ስርአት በሙፈፀም ወይም በሙልካም ስነምግባር ሳይሆን በክርስቶስ ፀጋ በማሙን ነው ፀጋው በእምነት እድኗችኃል ነው የሚለው ቃሉ ሙልካም ምግባር የመዳን ውጤት ነው
2025-06-25 03:16:22
6
arbaa040
arbaa :
በእምነት የዳነ ሰው ነው ከ ጌታ የተሰቐለ ሰው ኣለ የኔ ወንድም ሌላ ከፈለግ ደግሞ ኣብርሃም ኣለ ልጨምርልህ ወይ ወንድሜ
2025-06-25 08:15:14
0
bitseitabebe
mimi :
orthodox 🙏❤️❤️❤️❤️
2025-06-27 17:26:30
0
beli2861
beli :
ኢትዮጵያዊዉ ጃንደረባ ቆርቧል? ወይስ አልዳነም?
2025-06-25 04:15:31
1
markfitness1
Instructor mark fitness tip💪 :
ዮሐ3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ።። ሚስጥር የለም ግልፅ ነው ይሄ faith comes first yegna sera 1 ermja fekek aydergm
2025-06-27 01:52:37
0
gotoo_1928
gotoo_1928 :
በጣም እሚገርመኝ እኛ በሕግ እንጸድቃልለን እንላለን፡ ግን ደግሞ በዲሲፕሊን ይበልጡናል።
2025-06-25 05:08:39
0
sim...on2
sim...on :
የምር በ እምነቴ ኮራው
2025-06-24 22:50:29
24
user7394678190963
ተዘከረነ እግዝኦ :
እንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2025-06-24 21:20:15
17
awar019
Am :
ሙሉውን የት ነው የምናገኘው?
2025-06-27 06:03:13
0
bereketemeshesha
ewunetu arega :
ውይ ምስክን
2025-06-25 01:43:23
0
user7343489227736
ቀጭኑ ከቴክሳስ :
ጴንጤዎች እንደዚህ ተረጋግተው ለምንድነው የማያስተምሩ?
2025-06-26 11:06:24
5
lilytadesselilyta
Lily Tadesse Lily Ta :
thank you kal hiwet yesmalna🙏♥
2025-06-24 22:59:55
8
simret.kebede
Simret Kebede :
ቃለህይዎት ያሰማልን ወንድሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-26 14:24:38
3
solomontilahun2
Solomon Tilahun :
እግዚያብሄር ይባርካችው
2025-06-26 04:31:53
2
user45976597331862
aster :
ቃለህይ🙏🙏ወት ያሠማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-26 22:31:56
1
user1751071418313
ሔለን#የኪድዬ ልጅ ፩፮ :
እግዚአብሔር እኔን ሀፂያተኘዋን በጣም ይወደኛል🥰
2025-06-25 14:08:53
2
kebebushshimelis
kebebush :
🥰🥰🥰Qaliyot yasemalin
2025-06-24 21:55:47
4
mame.mamecha6
Mame Mamecha :
ተባረክ
2025-06-24 20:54:48
2
esatu109
esatu :
wow
2025-06-27 17:17:53
0
hirutmekonnen723
Hirut Mekonnen723 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክልን
2025-06-27 16:02:27
0
To see more videos from user @tewahdo_27_21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About