@zelealem.official: ✅የሰው ልጅ ብቻውን አይደለም አምላክ ያለው ሁሉ አለው።ሰው የለኝም አትበል ሰው ያለምክንያት አይሸሽህም።በሰው የሚያስከብብህ ንፅህናህና ለአምላክህ መገዛትህ ነው።በፈጣሪ ፊት ሞገስ ያለው በሰው ዘንድ ሞገስ አለው።ሰው እንዳከብርህ ከፈለክ ፈጣሪህን አክብር። 🗯️ሰው የለኝም ከማለትህ በፊት እነዚህ ባሪዎች ይኑሩህ። 1)ንፅህና ይኑርህ ፈጣሪን ትማርካለህ 2)ሀይማኖት ይኑርህ ዘለአለም ትኖራለህ 3)እምነት ይኑርህ አቅምህን ታውቃለህ 4)ፍቅር ይኑርህ ፈጣሪን ታያለህ 5)ትህትና ይኑርህ መላዕክትን ታያለህ 6)ህሊናህን ጠብቅ ልብህ ሰማይን ታያለህ 7)አፍህን ጠብቅ የቀራኒዮውን በግ ታያለህ 8)አይንህን ጠብቅ ህሊና ሰማያዊን ታያለህ 9) ይቅር ባይ ሁን የምህረት ደጆች ይከፈቱልሃል 10)ቅን ሁን ሳር ቅጠሉ ይታዘዝልሃል ክፉውም ይራራልሃል! እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።
እናት ለዘለአለም ትኑር
Region: US
Thursday 26 June 2025 10:40:19 GMT
Music
Download
Comments
adugnaberhe5 :
🥰🥰🥰እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን
2025-06-26 11:26:31
2
FREEDOM🇸🇦 {12]{16] :
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ጀግናው ትለያለህ❤🥰
2025-07-03 14:22:21
6
ፅደኒያ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
2025-07-05 17:50:35
0
a strong woman :
Amen Amen Amen
2025-07-29 05:47:58
1
haffi 19 21 7 :
ኡዉነት አንተ ልዩ ሰዉ ነህ የምትፅፋቸዉ ሁሉ አነባቸው አለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-26 14:03:54
2
Hana Tekle giwergis :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
2025-06-27 14:52:04
1
Zolazola :
Amen🙏❤🙏 Egziabher yimesgen
🙏🙏🙏
2025-06-27 09:14:52
2
nuri nuna :
amnei♥️♥️♥️🙏🙏
2025-06-26 18:47:32
1
ጎደሬው :
አሜን አሜን ፈጣሪ ንፁ ልቦና ይስጠን
2025-07-28 17:56:33
0
Gነኝ Y ናፋቂ :
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😢
2025-07-28 19:24:48
0
zelalem :
betam enamesegnalen🥰🥰🥰🥰
2025-07-19 07:41:38
0
ህይወት የደሙ ፍሬ :
አሜን በእውነት
2025-07-16 19:22:35
0
Abdi waqi :
Amen3
2025-07-15 13:34:03
0
moga :
Amen
2025-07-26 17:57:34
1
mesi catholic 🤗🥰🙏 :
eshi አሜን 🦋🙏🏻
2025-07-02 07:52:32
0
057131 :
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
2025-07-16 14:17:26
0
ኪዳነምሕረት እናቴተሰናክየእንዳልወድቅ ደግፍኝ :
አውነት ነው
2025-06-28 04:48:20
0
smart lady❤️ :
ewnt na
2025-07-10 10:25:20
0
Sun-design 21 :
Ewnet new enamesegnalen❤❤❤
2025-06-26 23:24:28
0
Aynalem :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
2025-07-29 06:11:34
0
Geni habesha :
እውነት ነው ወንድሜ አመሰግናለሁ አንተ ፃፍ እኔ አነባለው እድሜ ይስጥ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-28 14:06:02
0
ታኬ :
madeneyalem yasfeh liyu sew♥♥♥🙏🙏🙏
2025-06-26 17:31:59
0
Elleni :
ትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-06-27 04:06:09
0
Wedi Getachew Reda ሓባ ዓፅሙ :
ቃል ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰ክበርልን ወድማችን
2025-06-28 07:28:24
0
Tsi :
ተመስገን አምላክ ሁሉ ባንተ አለፈ አንተ ስላለሄኝ አልፈራም
አኔ ካንተ ብሸሽም አንተ አልተውከኝም 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
2025-06-26 19:45:35
0
To see more videos from user @zelealem.official, please go to the Tikwm
homepage.