@m.i.k.a.5: ጠቅለል ሳደርገው....We don't Care 🫵@🌴ªbël🌴

M.Ҝ 👑
M.Ҝ 👑
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 27 June 2025 09:55:46 GMT
926633
84176
763
8598

Music

Download

Comments

tisenat20
Pretty Lioness ✌️ :
ለዚ ነው ሴቶች ክብራችንን እንጠብቅ ምላቹ ለጠራቹ ሁሉ አትገኙ ማተራመስ አራዳነት አይደለም🥰
2025-06-27 13:40:21
672
eden.atenafe
Eden Atenafe :
ውድም ነገር ብዙ ፈላጊ አለው ግን የርካሽ እና የውድ ነገር ልዩነት ርካሹን የፈለገው ሁሉ ያገኘዋል ውዱን ግን እንደዛ ነው 😉😉😉😉😉
2025-06-27 17:18:30
40
user7538483611916
YABU :
እናቴ ትሙት ይመችህ
2025-08-02 21:39:17
0
klaus_smoke
♰✘𝐎𝐎 𝐂𝐑𝐔𝐙𝐄🪽 :
ከምር ለወንዶች ትክክለኛ Motivator 🙌⛈
2025-06-27 17:08:23
176
hudi.siyar.jemal
Hudi siyar ከአቶቴ ሰፈር :
እባካችሁ ወንዶች ከሴቶች በማረቅ ጤንናቶን ገንዘቦትን እንድሁም ከልብ ስብራት እርሶን ይጠብቁ 🥺
2025-06-28 09:17:42
23
popularelectronics0
tv price in ethiopia 2025 :
ቪዶዬን ገብታቹ like አርጉ በአንድ ደቂቃ 1000 ፎሎወር ልስጣቹ
2025-07-09 15:20:04
3
hirumkd
hirut :
እያልክ ተፅናና😂
2025-06-27 12:06:41
37
tigist.lamesgen
2018🇵🇷🗡✌️ :
ባሌ ላከልኝ እኮ🥺🥺
2025-06-27 13:40:57
3
soloo224
sol--a :
ገድ አይስተኝም 👌👌👌
2025-06-28 07:08:31
1
abu.baba0
Abu ya mareyam lij :
ግድ አይሰጠኝም man💪👑
2025-06-27 10:04:16
56
tb.com22
tb.com22 :
ለምን አንፈታቸውም በቃ እንርሳቸውና ዝም ብለህ ኑሮአችንን እንኑር .........ቅኔ ምናምን አያስፈልግም.......ስለነሱ ማዉራት ራሱ ለነሱ ቦታ እንዳለን ነው ሚያሳየው..........ስለዚህ ረስተናቸው ሂወታችንን እንቀጥል......ይመስለኛል ብሮ
2025-06-28 22:52:44
8
melatkasu2
mel🥀 :
ርካሽ ምርት ሁሉም በቀላሉ ያገኘዋል ነው ሚባለው .......ውድ ነገሮችም ፈላጊያቸው ብዙ ነው።አይገኙም እንጂ!😒
2025-06-29 13:17:25
5
situu786
C2🫀 :
በ አላህ አንድ ቪዲዮ ላይክ አድርጉልኝ 🙏🙏🙏
2025-06-29 17:31:47
5
hati_bas0
hati _ bas :
መጠየቋ ሳይሆን ለጥያቄዎቹ የምትሰጠው ምላሽ ነው የሚያረክሳትም የሚያስከብራትም መጠየቋም መፈቀሯም ግድ አይሰጣትም
2025-06-28 20:54:11
7
mulethegreat1
Mulle Man✌️🕺 :
ምን እላለሁ እንዳንተ አይነቱን ምርት ያብዛልን 🙏
2025-06-30 17:05:01
3
afomi1616
🦋AFOMI 🦋🦋 :
ወርቅም ረክሶ አደለም ሁሉም የሚፈልገው 😏
2025-06-30 03:26:56
2
nat265352
selena🍫🍫🍫🍫 :
sigma ከሆንክ ወዬ በለኝ✌✌
2025-06-29 06:04:03
2
brukgetahun962
bruኬ :
ሥለኔ አወራህ ይመችህ
2025-06-27 16:30:51
4
user67440762557044
🦋🦋 :
ልክ ነህ bro😁
2025-06-29 17:09:11
3
sislovemynoly
Jee :
ዉድን ነገር ብዙ ሰው ይፈልገዋል ነገር ግን እሷ የአንድ ሰው ናት 👌
2025-06-29 03:10:19
3
radman738
radman738 :
የወንዶች ጉዳይ የሚኮራበት ሞቲቬት ሚያረግ ንግግር ይመችህ papa 👍
2025-06-30 22:15:36
2
abiia64
abii 🤑🤑🤑 :
ግን ለምን ሴት ታንቋሽሻለህ
2025-06-28 10:19:57
0
iyayayene
😎👍cool :
ግን ይቺ ሴት ምንታርግ ፈልጋ አልተፈለገች
2025-06-28 04:56:08
3
zizu1672
𝕓𝕒𝕕$"@ 𝕓𝕠𝕪 :
ወንድ ልጅ አታውሪም ማለትም ውድነሽ ማለት🥰🥰🥰 አይደለም
2025-06-28 04:37:29
3
blackmemer66
🦋ωσи∂єя ωσмєи🦋🍫🍫 :
ዛሬ የዋልሽበት ቦታ ነገ ላይ ዝቅ ያረግሻል ክብር በእጅ ነው ነገ ከመገፋት ዛሬ ተሰብስቦ ብቻ መቀመጥ ይሻላል።
2025-06-29 09:34:39
3
To see more videos from user @m.i.k.a.5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About