@nebfoto: የኔ ውድ ወንድም❤️ @ፈለገ አትናቴዎስ @ኦርቶዶክሳዊ መልካም ወጣት #viral_videos #viralllllll #ethio #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #habeshaviral #mezmure_christian #ortodoxmezemur #worship #protestant #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok #ortodox #pente #fyp #creatorsearchinsights #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ortodoxtewahdo #Protestant mezmur #CapCut
ተስፋ አለ 🦅🇺🇸🇪🇹
Region: FR
Saturday 28 June 2025 18:23:09 GMT
Music
Download
Comments
ቲጂ19 :
ፈርተው ነው እንጂ ሁሉም ፕሮቴስታንት መምጣት ይፈልጋል ወደ ክርስቲና
2025-06-29 06:17:56
738
ዜድ/zed fashion :
ማርያም እኮ ከወላጅ እናት በላይ የምትናፍቅ እናት ናት ፍቅሯን የቀመሰ ያውቀዋል
2025-06-28 18:32:22
1234
Gebre W.12 :
ዘማሪው ማነው?
2025-07-27 11:04:49
0
ሕያብ 20 Online :
ለዝች ቀን እኔንም ያብቃኝ 🙏🙏 ለንስሓ እንዲሁም እንደኔ ወታችሁ ለቀራችሁ ለቄደር መጠመቅ ያብቃችሁ🙏
2025-06-29 11:21:05
82
EneyeHaile🌸 :
ዲያቆኑ ለዲያቆኑ ያሳየውን ፍቅር አያችሁት ያስቀናል እሺ🙏❤️❤️❤️❤️
2025-06-29 10:54:39
310
ፍቅር :
እኔ ግን ይቅር ይበለኝና ይሄ ልጅ አላምነውም ነገ እንዲ ብለውኝ ነው ብሎ የራሱን ታሪክ ይፈጥራል
2025-06-29 09:36:55
80
ማርዬ🌹🌹 :
የአምላክ እናት የነገርኩሽን አደራሽን🙏❤️❤️❤️❤️
2025-07-29 05:28:00
1
furtu ትግራወይቲ💊 :
ይሂልጂ ግን እያስመሰለ ነው ሚመስለኝ የሆነ ተልኮ ያለው ነገር ይመስላል ብቻ ፍፃሚክን ያሳምርልህ
2025-06-29 09:18:44
8
ቤቢሻ :
እንዴት ደስ እንዳለኝ ባንተ መዳን ወንድሜ
2025-06-29 06:17:09
197
Temuti8261 :
አይታቹሀል ግን ዲያቆኑ ፈለገን በወድምነት ፍቅር እዴት እደደባበሰው ወይ መታደል የፍቅር ቤት መኖር🥰🥰
2025-06-29 06:55:37
127
lij dani man :
በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን
2025-07-16 13:33:22
5
user3246922263331 :
እንደካቶሊክ እጁን የሚስመው ለምንድነው ካማተበ በዋላ
2025-06-29 08:58:28
5
Amanuel Negalign :
እንኳን ጌታ ረዳህ 🙏
2025-06-30 05:54:43
2
theo ameshe (Θίο Αμέσε) :
ጣትን መሳም የኦርቶዶክስ ልምምድ አይደለም የካቶሊክ እንጂ።
2025-07-03 13:06:23
4
Romiketi :
ኦርቶዶክስ ከሆንክ ፎሎ አደርግካለው
2025-06-28 18:48:52
125
ምስር :
ብፀድቅም ባፀድቅም እንኳንም ክርስቲን ሆንን
2025-06-28 20:56:37
68
Delete :
ተፋፈረን ነው እንጂ ሁልሽም ኦርቶዶክስ መሆን ትፈልጊያለሽ 👌...😂
2025-06-29 07:34:41
29
የናንዬ ልጅ :
ብፀድቅም ባፀድቅም እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንን ማርያምን 🙏🙏🙏 በቤቱ ያፅናህ 🙏 ላንተ ደስ ብሎኛል
2025-06-29 08:00:14
16
Destaw Berihun :
ፈለገ እውነት ፀጋውን ይጨምርልህ ይሄን ወንድማችን ሳየው ሁሌ እባ ይቀድመኛል እውነት ልቡን አይቶነው እውነት መስሏቸው ከሚጨፍሩበት ከሲወል መዘህ ነው ያወጣህው ድንግል ማርያም ትርዳህ ወንድሜ ተስፋ በርታ እውነትን ስትይዝ ብዙ እንቅፋት አለ ምሳሌያችንም ክርስቶስን ተመልከት የደረሰበትን እግልት ፀጋውን ይስጥህ
2025-06-29 08:11:08
31
12አባቴ :
አስርግጬ ነው የምነግርህ ድንግል ማርያም አማላጅ ናት
2025-07-10 17:48:44
3
Belllla🕊️🇪🇹☦️ :
እንኳን ወደ ብርሀኑ መጣክ 🥰
2025-06-29 14:30:03
3
To see more videos from user @nebfoto, please go to the Tikwm
homepage.