@kelemeda.12: #ከለሜዳ #ቅዳሴ

ከለሜዳ.12
ከለሜዳ.12
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 29 June 2025 07:09:23 GMT
127755
23299
219
3288

Music

Download

Comments

tidanakmesi2
mesi behata :
የኛ ስንዱ እመቤቴ እንዴት ባለ ስስት እንዴት ባለ ፍቅር እንደምትጠራው የሁሉም እራስ ባለቤትዋ ፈጣሪዋን መምህሬ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ብላ ነው እኮ ክብር ለስም አጠራሩ ይሆን
2025-06-29 22:18:39
84
senaitteshome78
senaitteshome78 :
ኢየሱስን አያውቁትም የሚሉን እንዲህ አሳምረን ነው የምንጠራው
2025-07-26 17:02:25
7
kenean15
kenean 15 :
ትላንትና መተው ኢየሱስን አታውቁትም ለሚሉት ላክላቸው🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-02 04:10:22
64
selamawitmelaku16
👸Layana 💕 :
አቤቱ ማረኝ😞🙏🙏🙏
2025-07-29 15:15:34
3
gashinetsisay
gashinetsisay :
ቅዳሴ ቆራርጡ መፖሰት ትክክል ነው ሀሳብ ብትሰጡን
2025-07-02 11:28:02
5
tomasbelayneh278
TOMY MAN UNITED :
ይህን ድምጽ ስሠማ የሆነ ደስ የሚል መንፈስ ይሰማኛል አሜን
2025-07-27 18:45:16
9
user53713740302480
ሥላሴ ዘአርያም :
አሜን አቤት ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት ደስ ይላል ።ዋውው ኦርቶዶክስ ሆይ ለዘመናችን መናፍቃን ሸር በማድረግ አድርሱ ድምፁን አሰሟቼው እግዚአብሔር ልባችሁን ይመልስ በሏቸው ።
2025-07-29 15:27:58
1
zola8412
Zola :
አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኦርቶዶክስ 💞
2025-07-29 06:32:01
3
tilahunteshome77
tilahunteshome77 :
ይህ ቃል እጅግ የከበረ ነው መስዋእቱ የሚከብርበት ፤ ረቂቅ ምስጢር የሚከናወንበት ...እናም እንዲህ ባለ ባልተገባ ሁኔታና ቦታ ማምጣቱ ልክ ነው ወይ???
2025-07-29 02:05:15
2
mente104088240017
mente yenatu :
እንደዚይ አይነት ድምፅ ስሰማ የሚሰማኝ ደስታ ምንኛነው ከምለው በላይ ደስ ነው ሚለኝ እያስቀደስኩ ነው ሚመስለኝ
2025-07-10 20:48:22
8
sosinahabtemariam
sosinahabtemariam :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ነብስን የሚያለመልም ከዚህ በላይ ከየት ይገኛል
2025-07-29 03:56:48
2
mes3958
Mes :
ኦርቶዶክስ፡ይህ፡ነው፡፡
2025-07-28 19:48:51
2
tesfa2812
Tesfa Deribe :
╔════༺❀༻༺❀༻════╗ 💒ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።💒 ╚════༺❀༻༺❀༻════╝
2025-06-30 10:29:10
18
e.w513
E.W :
ለጴንጤዎች አስሙ
2025-07-28 19:52:49
1
super.crazy0
Super crazy :
Orthodox 💝💝
2025-06-29 08:25:55
54
eyobmulualem1
eyob :
አሜን
2025-07-28 21:53:17
1
alem.mekiso
Alem Mekiso :
amen
2025-07-29 14:45:46
1
berryyemediyeli13
Berry Ye Mediye Lij :
libin mist argo enban yemiameta dimts "memire iyesus kiristos hoy😭🥺🥰
2025-07-28 15:52:41
1
abeni20110717
@Abeni_17 :
የኔ ኦርቶዶክስ🥰🥰🥰🥰
2025-07-28 04:04:33
1
peraqlitos3
@peraq :
✨finally inner peace✨🥰
2025-06-29 17:14:13
10
hiwotsintayheu
🦋ሕ.ይ.ወ.ት🦋 :
መምህሬ🥺🥺🥰🥰
2025-07-26 00:00:48
2
menfeswe393
መንፈሳዊ ህይወት ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ :
ስንዱ እመቤት
2025-07-07 22:22:19
4
endaletesfayegirm
e :
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
2025-07-25 19:33:59
1
werkunegash3
golden :
ኦርቶዶክስ ተለያለች መነለው በመክንያት ነው 🙏
2025-06-30 06:36:45
10
addisu360
Delete :
በጣም እኮ ግሩም ነው🙏🥰🥰🥰
2025-07-01 09:30:06
4
To see more videos from user @kelemeda.12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About