@emati316:

@emati316
@emati316
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 July 2025 12:53:30 GMT
82154
4211
93
565

Music

Download

Comments

che1989.q
che :
መዝሙር ዳዊት ፈውሶኛል🙏
2025-07-01 18:52:28
123
daniel.212124
@𝖉𝖆𝖓𝖎𝖊𝖑 :
ማርያምን ንስሀ ገብቸ ትቻለሁ
2025-07-02 08:13:33
44
asnake548
Asnake Bogale :
አንተ ትክክለኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካህ እንወዳለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጥሩ መንፈሳው ምክር ነው
2025-07-02 06:13:06
24
fcfitsumfitsum
Fc 19 :
ወገን በትኩረት ሙሉውን አድምጣቹ ሰሙት ሁሉንም ትምህርቶች ታተርፉበታላቹ
2025-07-02 06:12:19
3
josi8801
josi :
ኢየሱስ ለሁሉ መልስ ነው
2025-07-14 09:13:53
6
user7510721852462
ab :
እኔ እድሜልኬን እያሰቃየኝ ነው የሚኖረው እባኮ ስልኮን ማግኘት ከቻልሁይርዱኝ
2025-07-01 19:42:59
8
temesgenworku3
temu ተሙ :
ሰላም እንዴት ነህ ትምህርቶችህ ጥሩ ናቸው ግን የዘመኑ ሰው የሆነ አጭር የሆነ ገለፃ ለይ ትኩአት ያደርጋል የምንጠቀሙመው በይነ መረብም አእምሮአቸውን በዚህ መንገድ ነው የሚቆጣጠር
2025-07-02 17:38:53
4
sintayehu.alemu2
Jorje Alemu :
ግን ከዚ ህይወት ከወጣው ወደበፊት ሙሉ ጤነኝነት እመለሰለው አሁን ላይ ውስጤ ለወደፊት የማረ ይመስለኛል መን ትመኩርኛለላችሁ
2025-08-01 20:34:27
0
user43484872036
Getu Habte :
ለትውልድ መልካም መንገድ መንገር በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2025-07-02 02:08:52
9
alamr.knde
ዲ ቲ :
እውነት ነው አሜን አሜን እናመስግናለን
2025-07-28 18:22:04
1
user2237140244675
user2237140244675 :
የእውነት ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ተመነሁልህ
2025-07-01 16:29:02
16
ermias.birhanu8
ermias birhanu :
የእውነት መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏
2025-07-02 08:34:24
5
mikia23
Mikiyas2112 :
አባቴ አመሰግናለሁ የእርሶም ትምህርት ግብአት ሆኖኛል አመሰግናለሁ በቀሉሉ በአንዴ መለወጥ ይፈልጋሉ ይሔ ግን አይሆንም ይሔንን የሚያሰራንን እርኩስ መንፈስ ማሰር ማስወገድ እስከምንችል ድረስ ተግባራዊ ክርስትና መሰረታዊ ጉዳይ ዋነኛ ተግባር ሞሆን አለበት
2025-07-01 13:38:28
8
melala237
መላላ :
ተባረኩ አባቴ
2025-08-01 14:11:28
0
adne.fiki
Adne Fiki :
አባቴ እግዛብሔር እድሜ ይሥጥልንእየተማርኩ ነውይነጥላ አሥቸገረኝ ምን ላርግ
2025-07-02 14:32:47
4
ha_advert
ha_advert :
እግዜር ይስጥወት
2025-07-01 16:06:46
13
samfordaatmc
@SamfordAATMC :
Kale hiwot yasemalen abatachn🙏
2025-07-02 11:00:01
3
abu64593
Abu online ዕጣ :
ቃለ ህወት ያሠማልን
2025-07-02 14:56:50
3
tayi455
የሎስ ቅር :
ጸበል ንስሓ መግባት ያስፈልጋል።
2025-07-02 14:09:01
2
tadeletsegaye
3iehe6,j3 :
ገታ ዘመኖትን ይባርኮት አባ
2025-07-02 05:36:22
3
samizeeyesus
samizeeyesus :
ተባረኩ አባቴ ፀጋዉን ያብዛልህ።
2025-07-01 21:06:09
3
ermimak6
ermi-mak :
አሜን
2025-07-18 19:34:44
1
user7060638495461
user7060638495461 :
አምላኬ ሆይ እርዳኝ
2025-07-03 15:17:56
2
hamujr2
ቆሜ ልመርቅሽ :
እውነት ትለያለህ
2025-07-02 19:32:46
1
ephfuds
eph + :
እድሜ እና ጤና ይስጥልን.....እናመሰግናለን
2025-07-01 13:51:48
3
To see more videos from user @emati316, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About