@ackeguitar: ከጀርመን ተራሮች ማዶ 😂 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ackemengessese #ethiopianguitarist #guitartok #foryoupage #habeshatiktok

Ackemen Gessese
Ackemen Gessese
Open In TikTok:
Region: DE
Tuesday 01 July 2025 14:43:08 GMT
256331
23299
221
455

Music

Download

Comments

mayko1191
mayko :
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል መኾኒ ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-29 22:37:55
24
logawwwww
Adonay :
i want to hang out with you bro this is amazign
2025-07-24 17:29:06
118
user471463790
user6044111797148 :
እኔን ዉሰደኝና አብረን እተክዝ ወንድሜ
2025-08-01 17:41:52
1
zai80000
Zai :
Can you make it a little longer next time. It was building up for me before it really hits that nostalgic spot it cut off 😁
2025-07-02 20:45:28
82
_henok_12
Henok :
እዛም አለ ጋራው ሸንተረሩ?😁
2025-07-02 10:58:15
573
senafi07
Senet :
Ante neh leka yihen intro yetechawetikew? Woow
2025-07-24 22:06:23
0
kuntakunte20
ኤርሚ Liverpool :
ባጃጅ ይዤ 10 ብር እየለቀምኩ ኑው ይሄ Video የመጣልኝ እና ጥፍ ጥፍ ብረር ብረር አለኝ ግን የት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-29 21:31:38
4
netsuhbaya
netsuhbaya :
ምን እንደሚሰማህ ገመትኩ አይዞን አውቀዋለው
2025-07-04 09:01:55
34
hareg.yeyahwe.lij
Hareg(God is good) :
can any body tell me wher i know this from?is it a song?mezmur?ohhh.its driving me crazy.
2025-07-03 19:30:30
3
selamyohannes55
selamyohannes55 :
where in Germany?
2025-07-01 19:00:00
1
user19sinan
moyami :
i wish i would be there 🥺
2025-07-30 10:19:05
4
tilahunmekonenn
ጥላሁን :
አያችሁ ባለሀገሮቹ ፈታ ዘና ይላሉ ያለምንም ሀሳብ እና ጭንቀት እሱ ደግሞ ሀገር ወገን ወንዝ ተራራው አየሩ ሰርጉ በአሉ ጓደኛ አብሮ አደግ ሰፈሩ በቃ ሁሉ ነገር ናፍቆት ከተራራው ማዶ ያሉትን እነዚህን ሁሉ በናፍቆት እያዜማቸው አይዞን ሀገር ልጅ ደሜዋ ።
2025-07-23 09:10:53
16
ersheger
ሓ@በêሻã 🎯 :
Location pls
2025-07-04 06:59:33
4
abukilegendboy
AB :
ኳስ ሚጫወቱት አዕምሮዬን ሰርቀውት ቆይቼ ነዎ ሰውዬውን ያየውት
2025-07-31 04:21:22
1
yunabi2930
Nabi :
this is so peaceful and really beautiful it's my wish to spend a day like this and the guitar hits different 💯
2025-07-31 15:39:45
1
mubarek.srr
Mubarek Srr :
ከተራው ማዶ ትታየኛለች 🥺🥺🥰
2025-07-29 22:37:26
2
merrymka0
Merhawit Kiflom :
🥰😔🥺😭 I felt all those emotions
2025-07-30 08:39:03
2
dagi4260
dagm :
tutorial please 🥺
2025-07-03 17:00:46
2
misitire16
ሚስጥር 🦸‍♀️ :
☺️ጊታር 🎸 መጨወት በጣም ነው የምወደው
2025-07-29 20:36:53
2
jo_ab_6
Jo _ Ab 🍁 :
Caption 😂
2025-07-31 22:11:05
2
hanu6513
*•.¸♡卄𝒂𝙣ᶸ♡¸.•*ཐིཋྀ :
በቃ ጋራዉ ሸንተረሩ ናፈቀኝ ሃገሬ ምናምን አትልማ🙄🤔
2025-07-03 16:40:03
5
musician330
let's play music :
I thought it was easy to play it in G scale but C scale looks easier.
2025-07-02 20:25:31
1
amaniwelde1
amani w :
wuensche dir alles gute, shoene melodie 🥰🥰
2025-07-26 10:25:19
2
meron.fantu
Meron Fantu :
ወይኔ ይሄን ዘፈን ስሰማ ዉጤን ባር ባር ይለኛል
2025-07-30 19:26:26
1
alphagolf36
Alpha ጦቢያ*ው 🇪🇹🇪🇷 :
ከተራራው ማዶ
2025-07-29 23:15:44
1
To see more videos from user @ackeguitar, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About