@truth15678:

አምሀራዊት💚💛❤️
አምሀራዊት💚💛❤️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 July 2025 16:15:24 GMT
864904
46903
1094
2245

Music

Download

Comments

user238682940soli
soli_ :
ተጨነቂ ብሎሽ እሱን አግብተሽ ምን ያደርጉት ይሆን ብለሽ በወጣ በገባ ሁሉ አሰብኩት የኔ እናት እንደ ሰው የሚያስብ ሁሉ ስለዶክተር ደሳለኝ እነደተጨነቀ ነው እመብርሃን ትጠብቅልሽ
2025-07-02 03:57:42
445
fact.check16
Fact check :
በሱ ቁመት ልክ የሆኑ ሚዜዎች ከየት አገኘ ይሔ ጢንዚዛ?😄
2025-07-02 11:25:55
9
user5878522426388
@ መዲና ማሩ :
ኩታራ
2025-07-23 12:59:43
0
aminadabzegonder
Aminadab :
ብቻውን 547 የፓርላማ መቀመጫ የያዘ የዘመናችን ቆራጡ ጅግና💪💪💪💚💛❤💚💛❤
2025-07-04 17:54:03
54
user9051982305901
user9051982305901 :
ሁሉም ይቅር በቃ😁😁😁😁 እብይን አትችሉትም
2025-07-02 08:24:54
7
berihunkassie
bic :
አባ አንቀጥቅጥ የባርላማው ንጉስ ጀግናው
2025-07-02 07:46:08
55
gatu.debero
Get Debero :
ገና እያገባ ነው ይገርማል እኔ ብያንስ የ13,9,7 ዓመት ልጆች ይኖሩታል ብዬ ነበረ
2025-07-02 03:47:16
43
0917desaleg5
Desalegn Ambelu :
ምርጡ ደ/ር ደሳለኝ ጫኔ ኢትዮጲያዊ ማለት እንዳንተ ነው
2025-07-02 08:59:07
136
user8579598310181
user8579598310181 :
እንኮደስ አለህ
2025-07-24 04:53:11
0
welo209315
ንጉስ ሚኪኤል :
የኔ ጀግና ማርያምን ብቻውን አንድ ፓርላማ
2025-07-01 19:51:50
116
user5708198221695
እንየው ተስፋዬ :
እኳን ደሣለህ ጀግናዬ ሁሌ ከፍከፍ ይርግህ ፈጣሪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-02 04:14:23
11
kifle.keto6
Kifle Keto :
አንድ ለእናቱ ሺይ ለፋርማዉ እንኳን ደስ አለ መልካም ጋብቻ
2025-07-18 14:47:10
0
meklite111
meklit 👸 🍫 :
eski tewt atwtut esu enkuwan yenoreln🥺
2025-07-02 07:19:43
8
user9923823511203
ሁሉም የልፋል :
ለሀገርህ ምታሰብ ጎበዝ ሰውነህ እኳን ደስለህ
2025-07-02 03:41:03
32
esku572
Esku yelastaw :
የጀግኖች ዘር የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ 💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💚❤️💛💚💛❤️💚❤️💛💚💛❤️
2025-07-02 17:58:07
6
adane1882
Adane :
dr ekon desalehi yene wdddd
2025-07-22 07:49:48
1
hana.legese2
Hani :
እንኳን ደስ አለህ ጀግናው ❤️❤️❤️❤️አንቺ ግን ልብሽ መንጠልጠሉ ነው ከዛሬ ነገ ምን ሆነ እያልሽ
2025-07-02 06:04:16
5
haftu.belay
safor haftu :
እንኳን ደስ አለህ ደኩተር ጫኔ ምንምእኳን ለትግራይ ህዝብ ጠል ብትሆንም ደስታህን ደስታችን ነው ሃዘንህን አዘናችን ነው
2025-07-03 17:19:09
2
user8803049083041
አልቶረራን :
ጀግነዉ እንኳን ደስ አለክ
2025-07-21 20:07:45
1
alebachewguadie96
ጎንደሬው 100% :
ሁሉ ነገሬ ነህ የክርስቲያን ትንፍሽ
2025-07-02 02:16:44
19
tamaratamiri363
ወለተ መስቀልየድግል ልጅ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጀግነው
2025-07-03 21:24:18
0
user8465244245300
user8465244245300 :
መልካም ጋብቻ እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
2025-07-04 13:14:49
7
tigist.keterign
Tigist Keterign :
አየ ጉድሽ እንኳን አንቺ እኔ በሱ የተነሳ ምን አርገውት ይሆን እያልኩኝ ጭንቀት በጭቀት ሆኛለሁ ቻይው እንግዲ🙏🙏
2025-07-02 05:48:34
30
yergasw
yergasw :
jegnaye sergu eskahun alteseregem neber ende
2025-07-02 05:08:25
1
webrest
webrest :
ዶlር፣ምርጥ፣የኢትዬጰያ፣ልጀ፣የአብርሀምና፣የሣራ፣ጋብቻ፣ያድርግላችሁ፣ያድርግልን፣እንኳን፣ደሰ፣አላችሁ።
2025-07-02 06:23:37
4
To see more videos from user @truth15678, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About