@archotdf: #ethopiantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #selam lehageracheni

ኣሪቾ tdf♦✌
ኣሪቾ tdf♦✌
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 July 2025 16:20:09 GMT
318681
27464
1450
3508

Music

Download

Comments

user49076169477395
ሲሎንዲስ ያንተዉ ወዳጅ :
አንተ የሰሜን ሰዉ በርታ ጥረትህ ይሳካልሀል
2025-07-02 18:23:42
606
dese.asmamaw1212
dese asmamaw1212 :
ሰላሞ ለትግራይ ሰላም ለአማራ ሰላም ለሁላችን🥰🥰🥰
2025-07-31 06:01:07
0
edoye31
🄴🄳🄾🦋👸🦋 :
አማራ ነኚ ግን ትግሬዎችን በጣም ነው ምወዳቸው
2025-07-23 04:30:27
31
hussenmohammed2172
Smart view🇪🇹🇪🇹💚💛❤ :
ወንድሜ ህዝባችን በደደብ ፖለቲከኞች መለያዬት የለብንም...መሬት ላይ ያለው ህዝባችን አሁንም አሁንም አንድ ነው ፍቅር ነው!!! የትግራይ ዜጎች ተለቅመው በየመጋዘኑ ሲታስሩ ራት ምሳ ቁርስ ስናመላልስ የነበረው እኛ አማራዎች ነን!!
2025-07-29 17:30:40
0
mayaye.yene
mayaye yene :
ሰላሞ ለትግራይ ሰላም ለአማራ ሰላም ለሁላችን🥰🥰🥰
2025-08-01 21:05:53
1
tsedeyhan
tsedey :
እኔ ተጋሩ ነኝ ፍቅረኛዬ አማራ ነው💝🥰
2025-07-23 06:14:32
22
archotdf
ኣሪቾ tdf♦✌ :
Salam lehagrachen🙏🙏🙏
2025-07-02 16:20:33
224
melat0152
Melat :
አተ ነህ አማራንና ትግራይን አንድ የምታደርጋት የእዉነት ኑርልን ወድሜሜ🥰🥰🥰
2025-08-02 10:03:19
0
bezi8997
Bezi 🖤 :
stop tgriay and Amhara war ❌
2025-07-30 08:50:38
0
user68322108107347
Temu :
የሰሜኑ ጀግና
2025-07-22 22:17:38
2
tsi1826
tsi :
አማራ ነኝ ግን ትግሬዎችን በጣም ነው ምወዳቸው ውድድድድድ
2025-07-31 08:52:36
3
user81027447679996
user81027447679996 :
እሚባል የለም ህዋትን ማመን ድመትን ወተት ጠብቂልኝ እንደማለት ነው ህዝብ ለህዝብ ግን አንድ ነው
2025-07-02 20:50:12
5
samuel.goytom00
ሀና ነይ❤❤ፍቅር :
አማራ🥰🥰🥰
2025-07-24 14:35:58
5
mekdes.geberawu
mekdes geberawu :
tebarklgn abata
2025-07-31 20:40:53
0
sura.kenaw
Sura man. 💪 :
የሰላም አባት 🙏🙏🙏🙏🙏ኑርልን
2025-07-03 06:03:09
2
babuji1122331
ءبن عبدالله :
ወላሂ እንደ ትግራይ ህዝብ ሰው አክባሪ አላቅም
2025-07-29 15:49:22
2
yismamekonen
የወፍ አምጭቱ ማሪያም አንች ጠብቂኝ🙏🙏🙏🙏 :
አማራ +ትግራይ+ኤርትራ 💪💪💪❤❤❤❤❤
2025-07-02 17:52:17
41
yada....01
አማን ነኝ የሸዋ ልጅ 💚💛❤ :
ጥያቄዬን አሁንም አልመለስክም ወልቃይትና ራያ የማነው ስለ ሰላም ከማውራትህ በፊት ለዚ ጥያቄ መልስ ስጥ.
2025-07-08 16:25:39
2
hilinaat3
ህሊና :
Never Amara Araj New
2025-07-03 09:40:54
1
osman.muehmed
king ✅✅✅✅ :
አማራና ትግራይ በአለባበስም በምነትም በመልክም በጀግንነትም የሚመሳሰሉ ድንቅ ህዝቦች ናቸው የፖለቲካ ጉዳይ ሆነ ጂ ሰላም ለሰሜናዊያን🙏
2025-07-02 17:14:03
3
habtualemayw
Habtu Alemayw :
ስተት አንድ ጊዜ ነው አሁንም ከስተታችን ተምረን አንድነት ፈጥረን የጋራ ጠላታችን ማሸነፍ አለብን
2025-07-02 17:46:12
9
userfilimonalem
Filat Alem :
ኣንድ ነን ግን መሬታችንስ
2025-07-28 19:15:33
0
bb730848
Bb :
በጣም ከሚታሰበዉ በላይ መጠንከር አለብህ ሁሌም አንድ ነዉ የአንዳንድ ወሬዎችን አትስማ
2025-07-02 17:17:44
3
chalachewzemenu69
love you🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 :
ፖለቲካ ማለትኮ ይገርመኛን። አብይ ማይሰራው ሴራ የለም አንድ ብንሆንማ ይወቀጥ ነበር። አሪቾ ትመቸኛለህ🥰🥰🥰🥰
2025-07-23 14:49:05
8
To see more videos from user @archotdf, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About