@ustaz.jamal.bashi:

ustaz jamal bashir
ustaz jamal bashir
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 03 July 2025 05:00:50 GMT
66499
4246
1476
1104

Music

Download

Comments

userdawi5
🇰🇪 LION 🇪🇹 💪💪 :
ለአረብ ገረድ ያልሆነ ሙስሊም ተገኘ
2025-07-26 11:42:07
411
lastkingfano
ደጉ ባላገሩ🌾🌽 :
ከሙስሊሞች የተለዬ እውቀት ያለው ጀግና
2025-07-26 06:05:54
446
user8616847412608
user8616847412608 :
የኛ አቅም እግዚአብሄር ለአለም ሰላምን ያምጣ ግን አንዳንድ ሰዎች እንዳለው ከጎኑ ያለውን ችግረኛ ሳይረዳ ሩቅ ያስባል
2025-07-27 03:27:57
0
user34634704861084
ውዴ ብለህ ጥራኝ :
ጄዝባ ካዲ ትልቅ ሰው የማይጠበቅ ንግግር ነው
2025-07-13 08:18:55
11
ahmmd2223
አህመዲ የጁ አማራ 💚💛❤💪 :
ሠውየው ሀቅ ነው የተናገረው ወላሂ ሀቅ ግን መራራ ነው
2025-07-06 12:04:05
379
godzilaa335
godzilaa :
ባለ ሀገር ሙስሊም ይሄ ነው👌👌👌 ሌሎቻችሁ ከሱ ተማሩ!
2025-07-26 09:10:51
217
.zakirnike800
አሏህ ቦታ የለውም ! :
ወላሂ ወሃቢያ በየመስጂዱ እየገደሉን ድምፅ ሳትሆኑ ምታሽቃብጡ ከኡስታዝ ተማሩ
2025-07-26 20:46:20
7
meka.husein
Meka Husein :
አላህ ያንሳህ በልጆችህ እየው ወገን ከ ኛም ብዙ ሸረኛ አለን አላህ ያጥራልን
2025-07-26 04:28:00
6
27se27si
አትንኩን ሲትነኩን እንበዛለን ኦርቶዶክሶች✝️🤲 :
ጀግና ወንድሜ🥰🥰
2025-07-26 23:42:16
0
abdisha5250
ABDU☪️🇪🇹 :
ሀቅ ነው ወላሂ ደብረ ብርሃን ያለ ተፍናቃይ ማንም አያስታውሳቸው ለሁሉም ድምፅ መሆን ግድ ነው
2025-07-26 00:17:49
238
eze22077
@eze :
የኛ ሀገር ሙስሊም ግን ይገርማል ለራሱ ሰዉ አንድ ቀን ድምፅ ሆኖ አያቅም ጀማል ያለዉ ልክ ነዉ ሀገራቹ ካልሆነ ዉጡልን
2025-07-26 12:58:55
44
user7333613081270h
user7333613081270hhhh :
ወላሂ እኔም ሚያሳዝነኝ ጥጋብን የማያውቀው ምስኪኑ የሀገሬ ኢትዮጵያ ህዝብ ነው አላህ ኢትዮጵያን ይባርክ
2025-07-26 16:32:28
9
nunu21b
Nunu🦋 :
ስጀምር አቁም የለንም 🥰አላህ ይረዳን 🤲ሙስሊም ያለበት ሁኔታ ያሳዝናል ወለጋ ,ጎንደር ,ጎጃም ,አክሱም እዚህ ያለውን ህዝብ እንኳን መጠበቅ አልቻልንም 😭💔
2025-07-25 17:58:39
12
ethiopianmanuhe
ማኑሄ :
አንድ እውነተኛ ሙስሊም ተገኘ
2025-07-26 09:23:43
128
banu23809
banu bana :
አቦ ዘርህ ይባረክ የሀቅ ሰው❤❤❤❤❤
2025-07-26 20:06:04
1
jemalmuhammed73
jemalmuhammed631 :
ወላሂ እወድህ ነበረ ጠላሁህ
2025-07-13 13:57:37
3
bini6403
@bini የእናቱ ልጅ :
ጀግና ሰው ስለአገሩ ቅድሚያ ሚሰጥ💪💪💪
2025-07-26 20:21:00
6
madeofflaws
E m n e t :
the only authentic Muslim ethiopian
2025-07-26 18:16:56
3
n518910
n :
ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ነህ... አንዳንዱ ሙስሊም Palestine Ethiopian ልትወር ብትመጣ አብረው የሚወሩ ይመስለኛል
2025-07-25 20:07:52
21
alulaat
Ras alula :
😂😂😂እንደ 1 ብር ቪዲዮ ስሩለት
2025-07-26 07:59:56
14
habtemariambrhanutaye
ሞሳድ :
የኔሀሳብአንዳንተነው የምን እስራኤል የምንፍልስጥየም የምን ኢራን
2025-07-12 16:23:53
6
beligmedia1
በሊግ ሚዲያ/Belig media :
አረ ምን ሆኖ ነው ሰውየው።😳😳😳😳😳😳
2025-07-25 16:47:06
3
yikeber_addis
Yikeber Addiss :
አተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ትክክል ነህ
2025-07-25 21:25:08
35
gebeyawgete
ኢካቦድ :
እግዚአብሔር አምላክ በክብር በሞገስ ይጠብቅህ በጣም ትልቅ ንግግር ነው ወንድምአለም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏❤
2025-07-26 10:56:27
8
hana.legese2
Hani :
እውነት ነው ለምንድነው አረብ ማያዝንላቸው እነሱ ጠግበው ነው ሀማስን ደግፈው ጦርነት የከፈቱት
2025-07-26 08:42:12
28
To see more videos from user @ustaz.jamal.bashi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About