@musab.tiktok2024: ሸህ አሊ ጎንደር "ስላልታደልን እና ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሆኑ ነው!"#CapCut

MUSAB~ዘ ብሔረ ወሎ😍
MUSAB~ዘ ብሔረ ወሎ😍
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 July 2025 17:55:50 GMT
48369
4477
107
1534

Music

Download

Comments

abiok25
Today :
አንድ የፈጠሩት ነገር ንገረን በአሏህ እውቀት በተግባር ሲሆን ያምራል 🥰
2025-07-05 10:12:13
5
feydu97
kumral abdal.🥁👳‍♀️ :
ይገርማል የራሳችንን እንቁዎች አናውቃቸውም
2025-07-05 09:34:42
46
hasna.ayalew
hasna ayalew :
ሡብሀን አሏህ🥰🥰🥰
2025-07-17 19:12:05
0
salimman2
salim :
የወሎ ማህፀን ኮ ያፈልቀዋል
2025-07-05 05:47:28
3
ouzlakaljeberti
ouzlak al jeberti🤗🇪🇹🇹🇷 :
አዝሃር🙄
2025-07-05 08:34:26
0
omer123036
omer123 :
በምንም አይነት መግለጽ አይቻልም እሣቸዉን አላህ ብቻ ነዉ የሚያዉቃቸዉ ወድሜ።
2025-07-05 08:30:23
3
sieddawud4
seid dawud :
አወ ወላሂ እኛ ተዘናግተናል የሀገራችንን እንቁ ሳናው የውጭ ኳስ እና ቦክሰኛ ስናወራ ስንፈለፍል እንገኛለን በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል የሆነብን ነገር ያሳዝናል
2025-07-06 18:39:38
1
uganda123450
UGANDA PIYASSA :
Wowwww ሰው ሆይ አብብብብ እዉቀት ይኖርሃል ።🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-05 15:08:38
2
yassinict7
YassinICT :
የንግግሮችህ ሁሉ አቀራረባቸው በጣም ለየት ያለ ነው ። የተለየ የማስረዳት ችሎታ ነው
2025-07-05 20:04:04
0
yaheyasuliman
የህያ ሙሀመድ :
እንዲህ ጥሩ ጉኑን ብናውቅ ጥሩነው
2025-07-09 07:34:00
0
abeb170
A k :
ገለፃህ ያስደስተኛል የሳቸው ችሎታ ይለያል
2025-07-05 06:58:14
19
muhabie1
2025-07-15 07:13:35
0
amentubillah
amentubillah :
ሔኖክ ስዩም አንደኛ ነው🌹🌹🌹
2025-07-05 19:11:24
0
muhamed.dybr
Muhamed Dybr :
ይመች መማር እንደዚህነው ኢትዩ እንዲዚአይነት ሰው ማፈራት ይከብዳል ይመችህ አውቅህ አለው በቅርብ ሀይሎ ሪዞት አይች ነበር እና አድናቂህ ነኝ ለልህ ነበር እና ፎቶላይ ነበርክ ግን ብዝቶ ይመችህ መማረ መማር።።።።
2025-07-05 13:22:50
0
shumeye.hamza
Shumeye Hamza :
እድሜ ይስጥህ
2025-07-05 10:14:53
0
user3819255823431
2025-07-05 20:32:23
0
muhamed.seyid0
muhamed seyid :
አቦ ትልቅ ሰው አስተዋይ
2025-07-05 17:28:15
0
user57817908392237
የረሱል ናፋቂ :
አወ ወላሂ በትክክል
2025-07-05 21:11:10
0
anwar.geto
@Anwar Geto :
አላህ ይጨምርላቸው ያቆያቸው
2025-07-05 17:58:34
0
user50402025592860
seyed :
ማሽአላህ
2025-07-04 18:02:42
1
user8681961951190
ዳሩል ሂጅረተይን :
በርታ እነኚ ትላልቅ መሻኢኾች ብዙዋጋ ከፍለው ዲኑን እዚህ ያደረሱት ግንአለመታደል ሁኖ ማን ያስታውሳቸው
2025-07-05 13:44:58
2
mohammed.abegaz
Mohammed Abegaz :
waw
2025-07-07 18:14:19
0
wwloveyou8
yene ኢሃን😘🇹🇷🍬 :
ሡብሀነ አላህ🥺🥺ጉድ እኮ ነዉ ወላሂ❤
2025-07-06 10:28:46
0
alitrup0
SAAH BUSINESS FAMILY :
ሪሊ የአላህ ቁድራ
2025-07-05 16:27:33
0
abuki2244
abuki :
አላህ ያክብርህ
2025-07-05 13:38:36
5
To see more videos from user @musab.tiktok2024, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About