@middle.vfx: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Jesus

𐌌𐌉𐌃𐌃𐌋𐌄
𐌌𐌉𐌃𐌃𐌋𐌄
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 July 2025 12:58:45 GMT
90221
16969
361
1498

Music

Download

Comments

henok_dinku21
Henok dinku :
ማርያም አማላጃችን ክርስቶስ ጌታችን ነዉ እኛ ኦርቶዶክሶች ከዚ ዉጪ ሌላ አጀንዳ የለንም👌
2025-07-08 06:01:56
297
eyobaking1819
eyoba :
ፓስተር ሆኜ በሀብት ከምከብር ጧፍ ሆኜ ቤተክርስቲያን ውስጥ ነድጄ ተቀጥዬ ብጠፋ ክብሬ ነው🤗
2025-07-06 22:29:49
163
beka_lijalem
Beka Lijalem :
ዕብራውያን10:12 እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥ ኢየሱስ አማላጅ አይደለም ።
2025-07-07 05:28:13
354
user7443329379152
tamerat :
ማሪያም እናቴ😍😍😍
2025-07-06 13:48:54
540
surafeldaniel8
surafel :
gn eko amalaj endehone bible lay ale???
2025-07-08 14:36:37
0
bitaniya120
bitaniya basha☦️🌸 :
ጴንጤ ማልሆነው ኢየሱስን እንዳልክድ ነው
2025-07-16 05:27:20
15
dawit.mulugeta.adugna
ሮሂ Dish,Tv & camera :
በርግጥ ያማልዳል ❤️ጀግና ነህ ኦርቶዶክስ ልጅ ❤️✌️
2025-07-06 18:10:46
1
bekalu865
𝐵𝑒𝑘𝑎𝑙𝑢𓅓🥶 :
The youth that is being created now is amazing.🔥
2025-07-06 16:52:43
43
baza0211
baza :
አሜን እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው 🙏my Orthodox 🥰
2025-07-06 19:52:12
36
teketelegetachew
teketelegetachew :
እና ለምን ቅር ይላቹሀል ወንጌል ሲሰበክ ሰለክርሰቶሰ
2025-07-06 14:03:07
12
haymanotarega
ማያ /Maya :
ይህ ነው የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወጣት ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን🤲🤲🤲🤲
2025-07-06 17:27:16
33
bayla.bayla4
bayla :
የአለም ሁሉ ጌታ❤🙏
2025-07-06 21:58:07
6
cvr4535
CVR[Σαμουήλ] :
ህይወትም እውነትም ክርስቶስ ነው❣️🙌ወደዚህ ጌታ እንጣራለን🙌😊
2025-07-06 15:33:43
175
abreoromia0
★ 𝗠𝗮𝗻 ሲቲ 𝟭𝟳✨ :
ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል። ሮሜ 8:34
2025-07-06 19:09:00
2
user2613481273930
ፌቨን የመሢሁ ልጅ ☦️💒💗👸 :
መጀመሪያ ኢየሱስ ልስበክላችሁ✍️የጌቶች ጌታ የአምላኮች አምላክ እውነትም ህይወትም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ❤️❤️🥰🥰🥰🙏ማርያም እናቴ 🥺😍
2025-07-06 16:36:14
22
user4086503980661
pharez :
እና እሱም ያለው ኢየሱስ ጌታ ነው ነው ያለው ምንድነው ምትከራከረው 😂
2025-07-06 21:12:12
1
jesusgosphel
gospel Jesus.c :
amalaje new lezelalem demo astaraki new yelek wede ewnetu nu .
2025-07-06 16:12:32
1
betishakn
Betely🎨 :
አፋቸውን አዘጋቸው እኮ እነዚህን ሁሉ 🙌👏
2025-07-06 18:59:11
26
user6375511160990
አልየ :
ጀግና የተዋህዶ ልጅ
2025-07-07 11:53:20
5
east.vfx7
𐌴 𐌰 Ⲋ 𐨠 :
🙏የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው👑
2025-07-07 05:19:12
7
mam33129
የአብ ልጅ ☦ :
እውነትም ህይወትም ኢየሱስ ክርስቶስ💪
2025-07-06 19:40:28
11
bnukmisiku
tomas :
“ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ 1ጢሞ 2:6 አብነገብረኤል የተወገዙት ለዚ አይደል ስለ ኢየሱስ ስለ ተሰበከ የማርያም ክብር ተነካ ብላቹ የማርያም ክብር ማንም መንካት አይችልም ምክንያቱ እግዚአብሔርም ያገበረው ማን ስለ ሆነ ሰው ይንቃል
2025-07-07 11:43:32
0
erner97
Moti A :
አሪፍ ለውጥ ነው
2025-07-06 17:42:09
1
amanuelamsaluff
Et_Amanking :
እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው
2025-07-07 17:21:07
4
meklite111
meklit 👸 🍫 :
1 huno anktketachw eko❤️
2025-07-06 17:50:01
4
To see more videos from user @middle.vfx, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About