@eyuelsamuel8: ምግብ መብላት ❌ ጅብ ማስቀናት ✅ #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #ethiopia #viral

Josi_gang
Josi_gang
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 July 2025 17:15:43 GMT
1652556
54619
699
7003

Music

Download

Comments

lfc164
Mo :
ከኋላ ያለችውን አርሰናል ብንላት ቅር ይላችኋል 😂
2025-07-06 18:13:34
2751
user430336521477
user430336521477 :
ዞራ ብትፈሳ የአለም ህዝብ ነው የሚያልቀው🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-06 21:08:30
561
usersziwenda07
Wende Teklu :
ወገን ወዴት እየሄድነው
2025-07-30 16:17:26
1
estifoy_66
𝔼𝕊𝕋𝕀𝔽𝕆 𝟚𝟜 ♏❤️‍🩹 :
uuuu ale yagna wusha [sticker]
2025-07-06 18:05:26
307
biruk_yihun
biruk ይሁን⏳👁‍🗨👁‍🗨 :
ይችማ የሁላችንንም ፍሬ ትውጠዋለች😂
2025-07-06 17:27:04
658
blacktmjk6u
ጥቁር ፈረንጅ :
እውነትም ሆድ ከሀገር ይሰፋል የሷግን ከ Africaም ይሰፋል
2025-07-06 17:20:51
287
rediet144
Rediet16 :
ድሮ ሽማግሌ እያለው ወደ እርሻ ስሄድ በዶሮዬ ላይ ተቀምጬ ሽምጥ እየጋለብኩ ነበር እና አንድ ቀን በ ሁለቱ ንቦቼ እርሻ ሳርስ ውዬ ቤት ስሄድ ውሀ የለም ውሀ አምጣ ተባልኩ በጣም በሽቄ ወደ ወንዝ ወረድኩ ወንዙ ግን ቀዝቅዞ በረዶ ሆኖ ነበር ከዛ በረዶውን ሰባብሬ በባልዲ አድርጌ ለመውሰድ ወሰንኩና ዞር ዞር ብዬ በረዶውን ምሰብርበት ድንጋይ ስፈልግ ድንጋይ አጣሁ ከዛ በጣም ተናድጄ ጭንቅላቴን ከአንገቴ ላይ ነቀልኩና በጭንቅላቴ በረዶውን ሰባብሬ ይዤ ስመለስ ሰዎች እኔን እያዩ ይገረማሉ ከዛ ምን ሆኜ ነው ብዬ መስታወቴን አውጥቼ ሳይ ለካ ጭንቅላቴ እዛ እረስቼው መጥቻለሁ። ከዚ በላይ ከዋሸሁ ህዝብ ያልቃል😂😂😂 #የእውነቷን ቃል ፈለጉ?
2025-07-09 04:46:09
6
tik.mire
Tik Mire🇪🇹 :
አባይን ታስጨብሳታለች😂
2025-07-06 19:57:55
54
aman861424
Aman8 :
ቤት ኪራይ የኔን ደሞዝ እንደዚህ ነው የሚጨልጠው 😭😭😭
2025-07-06 17:29:00
129
1bwabk
@Bªŵ€ :
25*20=500ብርር 😭😭😭
2025-07-06 17:30:05
133
blenawit_16
Blen :
Ene bekagn😂😂😂
2025-07-06 17:19:48
76
promote278
. :
ሰገራዋን ሳለው😫
2025-07-08 18:24:08
3
yalfalmekonen
Jesus is Lord :
ልብላ ብትልስ የሰሃኑ አበባ ነው የቀረ እኔ በቃኝ 😂😂😂
2025-07-06 17:35:37
5
beka_kalid7
𝕭𝖊𝖐𝖆 :
"ዞራ ብትፈሳ" part 😭
2025-07-22 18:21:17
6
enathailu_18
Enat Hailu🌸 :
ይቺ ልጅ ዞራ ብፈሳ የአለም ህዝብ ነዉ ሚጠፋው😂😂😂😂😂አልክ ልበል🙊
2025-07-07 05:15:12
26
hayuti48
Hayuti :
አገባደደችው😂😂😂
2025-07-06 17:37:36
21
jul7425
hayuti :
ወገን መተናአአአአአከአአአአአአአአል🤣🤣🤣🤣
2025-07-06 19:30:53
9
cr.76850
tofik :
27 እንቁላል የቆጠረ
2025-07-28 20:02:08
1
abiybekele777
Abiybekele :
እኛም በቃን😂
2025-07-06 17:42:00
11
dn.ephrem2
Dn Ephrem :
ስኳር በሽተኛ ጅብ አለ i can't 😁😁😁😁😁
2025-07-06 17:33:49
26
toybakebede175
(T@@❤) :
ለምንድን ነው 4 እና 5 የሚወልዱት ግን
2025-07-28 20:29:39
1
savedmessage1
𝑠𝑒𝑙𝑒ℎ𝑎𝑑𝑖𝑛 :
እንኩዋን ነጋዳ ያረሰም አይችላት😁😁
2025-07-26 23:53:36
1
wasem7607
Wase M :
ይሄ 5G አደለም 6G ነው
2025-07-16 17:54:27
3
mekiyass1921
meki 1921 :
እኛ ቤት ሊሸጥ የሚቀለብ በሬ እራሱ እንደዚ አልበላም
2025-07-25 15:02:02
1
abuyee19
ዲ/ን ያሬድ :
ላልበላ እጄ አበላሸው
2025-07-07 14:34:25
4
To see more videos from user @eyuelsamuel8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About