@yodmaki3: 400,000,000 challenge 5x copylink ,share#አባገብረኪዳን #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኢትዮጵያኦርቶዶክስለዘላለለምትኑር💒 #ቅድስት_ድንግል_ማርያም_እናቴ❤❤ #አባገብረኪዳን#ጣና#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #90s

yod maki1
yod maki1
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 July 2025 08:55:52 GMT
349333
88977
665
63754

Music

Download

Comments

ephrem010
ezgun53 :
እንገነባለን ። 400 ሚሊየን አይደለም 400 ቢሊየን እንችላለን ። እኛ ኦርቶዶክሶች ነን
2025-07-09 21:22:39
460
itzyournahili
~🐇Nahili🌸~ :
ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ፈጣሪ ይርዳን 🙏🙏🙏
2025-07-08 20:44:55
1158
user3722470733661
biruh :
እሽ የኛ አባት ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን
2025-07-14 19:57:16
0
userwyqauw6xzl
ET FURNTURE :
10 ሚሊየን ኦርቶዶክስ 50ብር ቢያዋጣ 500 ሚሊየን ብር ማለት ነው ጋይስ እኔ 100 ብር አዋጣለው 👍
2025-07-10 18:43:00
97
wonde.mack
Wonde Mack :
እውነት የኔ አባት ብር ባይኖረኝ እንኳን ኩላሊቴን ሺጨ ለምን አልሰጥም
2025-07-09 03:59:23
156
zewdneshmelese123
zewdneshmelese123 :
አባዬ የነፍሳችን ሀኪም መንፈሳዊ ዶክተር እርሶ አሉን አሁን ደግሞ የስጋ ሐኪም ቤት ሊገነቡ አሰቡ በጣም ደስ ይላል አባታችን እቅድዎትን ተፈፅሞ እንድናይ የሰማይ አምላክ ይርዳን🥰🥰🥰🥰
2025-07-09 11:42:14
140
user67819966967488
mati sweet :
ስው ያስባል እግዚያብሄር ይፈፅማል አይዞወት
2025-07-14 19:15:43
0
mengie.bayable
ጮቄ ተራራ የምድር ገነት :
እግዚያብሔር ይመስገን ለበረከቱ ያብቃኝ
2025-07-09 10:26:13
181
estif1700
ዋዜማ :
ይሳካልዎት አባታችን
2025-07-14 19:48:43
0
babarakuamen
wendebete :
እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
2025-07-13 20:54:36
4
shegaw984
shegaw :
ሰው ያሥባል እግዚያብሔር ይፈፅማል
2025-07-13 08:15:24
1
seblekassa623
seblekassa623 :
እሽ አባ አምላክ ይፈፅምልን
2025-07-14 18:29:57
0
user8240299668155
Makbel@2016poems :
እኔም100 ብር አዋጣለሁ
2025-07-14 19:21:38
0
afom12345
af :
በምንድን ነው ምናስገባው
2025-07-14 18:02:26
0
birukti0021
birukti :
ፈዉስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ subscribe eyaderegavhihu
2025-07-14 17:59:24
0
amucka16
Aman Amanu16 :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ አሜን!
2025-07-14 20:24:43
0
demozdejendemozde
demozdejendemozde :
እኔም አዋጣለሁ
2025-07-14 19:07:51
0
enat.tsedal
@ÊÑĀŤ 🙏🙏 :
ይሳካል አባቴ😍😍😍
2025-07-14 19:29:40
0
dawitabay45.gim8
user4850974316378 :
አሜን ይሆንልናል ይደረን
2025-07-14 16:31:34
0
samrawitadmasu675
ሁሉ አገርሽ :
እኔ በስሜ የምችለውን አረጋለው ለዛውም በእርሶ አንደበት ተጠይቀን ደሞም በውቢቷ ባህርዳር ተሰርቶ።
2025-07-14 20:01:27
1
bartemakergu
Bartema Kergu :
እንሰራለን እግዚአብሔር አጋዥ አርገን
2025-07-11 21:16:12
3
mesir.alebe
Mesir :
ትውልድን መገባት ማለት እደዚ ነው ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ፈጣሪ ይርዳን ።
2025-07-13 15:16:42
2
user3709807381858
ብሩብ054ህልምለፈችው :
የኛአባትእኔበጣምእየጨነቀኝነውሲፀልዩአብረውያስቡኝስሜወልደማርያምእባላላው
2025-07-15 03:08:36
0
user4977974131146
yada :
ይርዳን
2025-07-14 12:44:40
0
ambasel.21
ambasel 21 :
የአቅሜን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ
2025-07-09 14:30:10
29
To see more videos from user @yodmaki3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About