@lawyermohammedmebrat: #ነጋሪት #lawyer #negarit #የስራስንብትክፍያ

ጠበቃ መሐመድ መብራት እንድሪስ
ጠበቃ መሐመድ መብራት እንድሪስ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 July 2025 11:33:39 GMT
834873
33157
498
8279

Music

Download

Comments

lebutiiiii
user3836550305937 :
እኔ የጡረታ ይቆረጥብኛል እንዲሁም የጡረታ መታወቂያ ተሰቶኛል 5 ዓመት ሲሞላኝ የ አገልግሎት ክፍያ ማግኘት እችላለሁ ?
2025-07-09 13:48:32
2
worku.yetayw
የደብረ ወርቋን 0934166946 :
እኔ ግን በኩትራት 2አመት በዚያው ቀጥሎ በቋሚነት4አመትከ5ወር ሰርቻለሁ እራሴ ብለቅ አገኛለሁ ?
2025-07-09 06:35:05
3
vellichorist00
🖤b...n🖤 :
በመንግስት ተቀጠሬ ስ ሰራ ነበር በራሴ ፍቃድ ለቅቄ 11 አመት ሰርቻለሁ
2025-07-30 07:38:34
0
arsenal.always.the
ያባቱ ልጅ(ጎጃሜው) :
መልስ እፈልጋለሁ አንድ ሠራተኛ ኮንትራት ሚቀጠርው ድርጅቱ ምን አይነት ሲሆን ነው ቋሚ ሚሆንበት ምክንያትሰ
2025-07-09 18:31:11
0
user4886186813272
usermoybon :
17 አመት የግል ድርጅት ዉስጥ ከሰራ በራሱ ፈላጓት ሲራዉን ከለቀቀ የሲራ ሲንብት ያገኛል?
2025-07-08 21:26:46
13
matwos_merid
ቤተስብ :
በተልካሻ መ/ት የተባረረ
2025-07-09 08:49:29
6
user130348198278
user130348198278 :
እኔ የመከላከያ ሠራዊት አባል ነበርኩኝ በመጀመሪያ ጊዜ አስራ ሦሥት አመት አገልግዬ ወጣሁኝና ሃገር በወራሪዎች ሥትወረር የሃገርን ዳር ድንበር ለማሥከበር መንግስት ጥሪ ባደረገልኝ ጊዜ በድጋሜ ወደተቋሙ ተመልሼ ለሁለት ዓመት ያህል እንደሠራው ጡረታ ተብዬ የሦሥት ወር ደሞውዝ ተከፍሎኝ ያለምንም ጡረታ ተሠናበትኩኝ የኔ ምን አይነት ጡረታ ይባላል
2025-07-09 10:09:00
2
mogila88
mogila :
በዲስፕሊን ጥሰት ከሆነስ? ለምሳሌ በሙስና ከሆነ?
2025-07-09 08:25:23
5
zinu2320
@zinu23 :
3 ዓመት የግል ድርጅት ሰርቻለው በራሴ በወጣ የአግልግሎት ይሰጠኛል?
2025-07-28 13:00:30
0
ahmedelhadi.yimam
Ahmedelhadi Yimam :
የክፍያ መጠን አገላለፅህ ግልጽ አይደለም
2025-07-09 09:21:55
14
d108652
Me :
Is that calcuhlated from gross or net?
2025-07-08 21:20:06
0
user90994193540860
miki maraki :
ማለትም ለስቢሎች ብቻነው ወይስ ለሰራዊቱም ህጉ ይሰራል????
2025-07-09 12:41:46
1
user412519679699
user412519679699 :
በመዋቅር ለቸሰናበተ ሠራተኛ እድሜው 55 ዓመት 35 ዓመት አገልግሎት ያለዉ ሠራተኛ የጡረታ መብት ይኖረዋል ?
2025-07-08 19:11:55
1
johnbelay94
john belay :
ለምሳሌ ደሞዝ 15,000 ከሆነ 5 አገልግሎት ካለው በ 30 ተባዝቶ ምን ያክል ይደርሰዋል Please can you calculated ..🥺
2025-07-10 14:11:17
0
ba00574
kidi :
ከ20አመት በላይ አገልግሎ የኤች አይ በሽተኛ የሆነ በፈቃዱ ቢለቅ የ9047 ደሞዝተኛ ምን ያህል ያገኛል
2025-07-10 13:58:58
1
zelalem210574
ዘላለም Esatu :
እኔ አሁን 2 አመት ከ 2 ወር ሰቻለው በድርጅቱ ፍላጎት ተቀንሻለው ስለዚህ የተጣራ ደሞዜ 1103 ነው የትራንስፖርት 500 ይህ ነው ደሞዜ ስለዚህ ስንት አገኛለው
2025-07-10 20:31:34
0
ermias.desalegn3
ermias desalegn :
በጣም ወሳኝ ነገር ነው ያነሳህልኝ ሰሞኑን በዚ ጉዳይ ማማክረው ሰው አጥቼ ነበር ቆይ እኔ ምልህ በሆነ የልጆች ልማት ፕሮጀክት ውስጥ ለ 4 አመት አገልግዬ ቢሮ ውስጥ ካሉ የዘመድ አዝማድ ጥርቅም የተነሳ በስራ መግባባት ስላልቻልን አለቃዬ አድማ አስደርጎብኝ በክስ ተበጣብጠን ስራዬን ለመልቀቅ ተገድጄ ስራዬን ከለቀኩኝ 7 ወር አስቆጥሪያለው ነገር ግን የጡረታ መዋጮ እከፍል ነበር እና የአገልግሎት ክፍያ ይኖረኛል አይኖረኝም እንደ ባለሞያ ምን ትለኛለህ
2025-07-10 19:02:20
0
teke89zeka
Teka Zekarias :
የጡረታ መብት ተጠቃሚ ከሆነስ? ለምሳሌ:- እኔ የግል ድርጅቶች ማህበራዊ ዋስትና የጡረታ ማታወቂያ አለኝ በድርጅቱም አምስት አመት ሰርቻለሁ ሆኖም ድርጅቱ ያለ አግባብ ከስራ አሰናብቶኝ ስለነበር ጉዳዩ በፍርድ ቤት አለ በዚህም ፍርድ ቤቱ የወሰነልኝ ዉሳኔ አለ ። ሆኖም ግን የስንብትና ካሳ ክፍያዉ እንዴት ነዉ የሚሆነው?
2025-07-10 07:59:10
1
user4818187835772
Kirubel :
በምሳሌ አስቀምጥል እስኪጠበቃ ለምሳሌ የወርደሞዝ ሲካፈል ለ30*አልገባኝም
2025-07-10 07:14:45
1
suraleeooo
Sura Lee Wiz Djlee :
ለግል ሰራተኛ ነው ወይስ ለመንግስት ነው ???
2025-07-11 18:01:55
0
gebayinsh
@gebayinesh :
እኔ 4ሞልቶኛ በራሴ መፍቀድ ሰለቀ ማግኘት ችላችሁ ?የግል ድርጅት
2025-07-08 22:37:01
0
gher197
So what? :
ጡረታ ከስንት አመት በኃላ ነው የሚጠየቀው🙏
2025-07-10 15:33:15
1
userermi2127
userermi2127 :
አስር አመት በላይ በስራ ላይ ያገለገለ ሠራተኛ በራሡ ፍቃድ ቢለቅ ጦረታው ይከበርለታል?
2025-07-09 15:51:36
0
user3791329529633
"ሁሉም ነገር ለመልካም ነው" :
ቅርንጫፍ እንዲቀይሩኝ እንኳን ስጠይቅ ማስፈራሪያና ያልተገባ ንግግር ነው የሚመልሡልኝ በዚህ ምክንያት እርምጃ ለመውሠድ ብገደድ የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ተጠያቂነታቸው እስከምን ድረስ ይሆን ?
2025-07-20 10:17:04
1
To see more videos from user @lawyermohammedmebrat, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About